SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ 22.02.2026 28:43
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ታደሰ ብሩ በሎንዶን ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ፤ ስለ የታላቅ መሪ ክህሎት፣ ጥሩ ተከታይነት ሚናና የአመራር መመዘኛዎችን አንስተው ያስረዳሉ።
#104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN 19.02.2026 10:21
Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ።
የአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ 18.02.2026 9:10
ኢትዮጵያ በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የመርከብ ንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለጠ
የሉናር አዲስ ዓመት በመላ የዘመን መቁጠሪያ ተጠቃሚዎቹ ዘንድ እየተከበረ ነው 17.02.2026 4:37
የተባበሩት መንግሥታት የተጠባቢዎች ሪፖርት የጄፍሪ ኢፕስቲን ሰነዶች በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈፀሙትን መጠን የለሽ ወንጀሎችን ያጋለጠና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረትም ፀረ ሰብዓዊ ድርጊት እንደሁ አመለከተ።
የሊብራል ፓርቲ ምክትል መሪ የፓርቲያቸው የፖሊሲ ለውጥና የትኩረት አቅጣጫ የዋን ኔሽን ፓርቲ ተገዳዳሪ ለመሆን እንዳልሆነ አመላከቱ 16.02.2026 6:52
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ 80 በመቶ አውስትራሊያውያን የቴፍ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እንዲሆኑ ወጠነ
በአዲስ አበባ ሲካሔድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ 16.02.2026 9:50
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የዐቢይ ፆምን ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ
"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ 12.02.2026 12:37
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደትና ዕድገት፣ የትምህርትና ሥራ፣ የተግዳሮትና ስኬት የሠፈራ ሕይወታቸውን የዳሰሱበትን የግለ ሕይወት ትረካ በምልሰታዊ ምልከታ ይቋጫሉ። የወደፊት ትልማቸውንም ያጋራሉ።
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ትምህርት፣ ሥራና የአውስትራሊያ ክብር ሽልማት 12.02.2026 22:27
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ በሀገረ አውስትራሊያ ከመንፈሳዊ የአገልግሎት ተልዕኳቸው ጎን ለጎን ስላካሔዷቸው የትምህርትና የሥራ ዓለም ሕይወታቸው ነቅሰው ያወጋሉ።
የአውስትራሊያ ተቀዳሚ ሙፍቲ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ በእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ የወሰዳቸው እርምጃዎች እንዲመረመር ጥሪ አቀረቡ 11.02.2026 8:05
አንገስ ቴይለር የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊን መተካት ካሹ ከኃላፊነታቸው እንዲለቅቁና ተቀናቃኝነታቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ግፊት እየተደረገባቸው ነው
የነገሌ፣ የጎሬመቱ እና የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቅቀው ሚያዝያ ወር ላይ እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ አደረገ 11.02.2026 8:17
የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሙሉ በሙሉ በብይነ መረብ እንደሚሰጥ አስታወቀ
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ 10.02.2026 20:39
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደት ቀዬአቸው ነገሌ ቦረና እስከ ሁለተኛ ሀገራቸው አውስትራሊያ የተጓዙበትን የመንፈሳዊና ዓለማዊ ግለ ሕይወት ታሪካቸውን ያጋራሉ።
"የኮንፈረሳችን ዓላማ የኦሮሞ ማኅበረሰብን ማገናኘት፣ ስላለፈው መወያየት፣ ለወደፊት ማቀድና መረጃን መለዋወጥ ነው" ኦቦ ተስፋዬ ድፋ 10.02.2026 9:19
በቪክቶሪያ የኦሮሞ አረጋውያን ደኅንነት እና በጎ አድራጎት ማኅበር ከአውስትራሊያ የኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የድርጅቶቹ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ተፅዕኖ አሳዳሪዎችና የማኅበረሰብ አባላትን ያካተተ፤ በእራት የታጀበ ዓመታዊ ኮንፈረንስ አካሂዷል። ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 14 / የካቲት 7 የማናቸውም ማኅበረሰብ አባላት በፍላሚንግተን የማኅበረሰብ አዳራሽ በመገኘት የአውስትራሊያ መንግሥት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ ከተለያዩ ተቋማት በተወጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጡን ገለጣዎች በማድመጥ ግንዛቤ እንዲጨብጡም ጋብዘዋል።
የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ድጋፍና ተቃውሞን አስከትሏል 09.02.2026 7:20
የሊብራል - ናሽናልስ ፓርቲዎች ዳግም ተቀናጁ
የሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ የካቲት 16 ተራዘመ 09.02.2026 12:27
104 የአዲስ አበባ ፖሊስ ሠራዊት አባላት ሥነ ምግባር ብልሹነትና ሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሳቢያ ከሥራቸው ተሰናበቱ
በፐርዝ ከተማ በተካሔደው የወረራ ቀን የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ በቦምብ ውርወራ ተጠርጣሪ የሆነ ግለሰብ ላይ የሽብር ድርጊት ክስ ተመሠረተ 05.02.2026 4:50
በ10 ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተላከ የአመፅ ዛቻ ደብዳቤ ሙስሊም አውስትራሊያውያንን ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓል - አንድ አውስትራሊያዊ ወጣት በእሥራኤልና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ላይ የግድያ ዛቻ ፈፀመ
የፍልስጥኤም ድርጊት ቡድን ከእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ጋር ተያይዞ፤ ፖሊስ የጣለውን ግደባ አሌ በማለት ሲድኒ ውስጥ ሰላማዊ ሠልፍ ሊያካሂድ ነው 04.02.2026 7:12
የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊ ተነጣጥለው ያሉት ሊብራልና ናሽናልስ ፓርቲዎች በእዚህ ሳምንት ውስጥ መልሰው እንደሚጣመሩ ገለጡ
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ 'በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ችግር የፈጠረው የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፤ በትግራይ ጦርነት ወቅት የተጠነሰሰ እንጂ' ሲሉ አመላከቱ 04.02.2026 8:58
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ በረራ ጀመረ
የአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ መጠን ጨመረ 03.02.2026 4:37
የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ዕቅድ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስንና የፍልስጥኤም ድጋፍ ቡድንን የሻጉራ እያተያየ ነው
አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ 02.02.2026 12:56
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ
የቀድሞው የአውስትራሊያ ጠ/ሚ/ር ስኮት ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን የአውስትራሊያ ኢማሞች የሰበካ ፈቃድ እንዲያወጡና አስተምህሮቶቻቸውም በእንግሊዝኛ እንዲሆን አሳሰቡ 28.01.2026 5:52
ከፍተኛ የሙቀት መጠን በደቡብ ምሥራቅ አውስትራሊያ ቀጥሏል
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች 28.01.2026 7:26
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ጨረታ አከናወነ
"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም 27.01.2026 12:56
ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት መንግሥታት ግርዛትን ከእነ አካቴው ለመክላት በሉላዊ የዘለቄታ ልማት ግቡ ስለምን እንደተለመና ከሰብዓዊ መብቶች ጋር የማቆራኘት ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ ተመሠረተ 26.01.2026 17:30
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ተከበረ
What actually happened on January 26? - በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 የሆነው ምንድን ነው? 25.01.2026 7:21
January 26 is one of the most debated dates in Australia’s history. Often described as the nation’s birthday, the day marks neither the formal founding of the colony nor the creation of the Commonwealth. Instead, it reflects a layered history shaped by colonisation, political decisions, and ongoing First Nations resistance. Understanding what actually happened on January 26 reveals why the date is...
#102 Getting organised (Med) - #102 Getting organised (Med) 24.01.2026 9:24
Learn practical English phrases for getting organised and managing daily tasks, including planning ahead, meeting deadlines, and staying on top of responsibilities. - ለመሰናዶ፤ ቀደም ያለ ዕቅድ ነደፋን፣ የስብሰባ የጊዜ ገደቦችንና ኃላፊነቶችን በአግባቡ መፈፀምን አክሎ፤ አዘቦታዊ ተግባሮችን ለመከወን የሚያስችል ግብራዊ የእንግሊዝኛ ፍሬ ቃሎችን ይቅሰሙ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.