SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
የእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው 28.10.2026 8:05
በኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ 28.10.2026 8:44
የአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast
How laws change, and why it takes time | How Australia Works - ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው፤ ጊዜ የሚወስዱትስ ስለምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 26.10.2026 7:55
How do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts and parliament can help change the law, and why the process can take time. - አውስትራሊያ ውስጥ ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው? በሮድኒ ክሩም የሰብዓዊ መብቶችና የጋብቻ እኩልነት የቅስቀሳ ዘመቻ አማካይነት፤ ግለ ታሪኮች፣ ማኅበረሰባዊ ድርጊቶች፣ ፍርድ ቤቶችና ፓርላማ እንደምን ሕግ እንደሚለወጥና ሂደቱም ስለምን ጊዜ ወሳጅ እንደሆነ ይ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ 26.10.2026 8:42
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሃሳቦች ትግበራን የሚከታተል ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚቋቋም ተነገረ #sbsaudiopodcast
በደረሰባቸው ጥቃት ሳቢያ ሆስፒታል የሚገኙት የአውስትራሊያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሄለን ሄይንዝ የክብር ሞገስ ተላበሱ 26.10.2026 8:33
የኢትዮጵያና ኤርትራ የሉዓላዊነትና የደኅንነት ጥሰት ክሶች ቀጥሏል #sbsaudiopodcast
#121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med) 21.10.2026 9:07
Learn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the instructions on a medicine label, and checking possible side effects and interactions with other medicines. - የሐኪም መድኃኒት ማዘዣ ለመውሰድ የሚረዱ የእንግሊዝኛ አገላለፆችን ይማሩ። የመድኃኒት ማዘዣ ለማሳከል፣ መድኃኒቱን እንዴት እንደሚወስዱ ለመጠየቅ፣ በመድኃኒት መለያ ላይ ያሉ መመሪያዎችን ለመረዳት፣ እንዲሁም ሊከሰቱ ስለሚች...
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ግጭቶች እንዲገቱ ጥሪ አቀረቡ 21.10.2026 8:33
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሏ ሄለን ሄይዝ ላይ ጥቃት የፈፀመው ግለሰብ ክስ ተመሠረተበት #sbsaudiopodcast
በመንገድ እጦት ምክንት 30 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቀረው ሕዝብ ጋር መገናኘት አልቻሉም ተባለ 21.10.2026 9:55
'ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመክበብና ለማወክ ከሚሠሩ ኃይሎች ጋር አብራ ተሠልፋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ክስ አቀረቡ #sbsaudiopodcast
#120 Going to a wedding (Med) - #120 Going to a wedding (Med) 19.10.2026 10:26
Learn English useful for going to a wedding. Practise asking about the ceremony and reception, talking about gifts and gift registries, and inviting someone as your plus-one. - ወደ ሠርግ አካሔድን እንግሊዝኛ ይማሩ። ስለ ሥነ ሥርዓቱ፣ ግብዣ፣ ስጦታ፣ የስጦታ ምዝገባዎች እና አንድ ተጨማሪ ከጎንዎ የሚሆን ሰውን የመጋበዝ ንግግርን ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የክፍለ ዝግጁቱን ቃለ ሐረጎች ይለማ...
ሰዎች ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 19.10.2026 8:09
አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማሕበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣ የክፍለ ከተማ ተመራጮችን በማነጋገርና ምርጫንም በማካሔድ እንደምን በአውስትራሊያ ዲሞክራሲ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይቃኛል። አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ...
የፍልሰተኞች ቅነሳ ፖሊሲ አውስትራሊያን በአንድ አሠርት ዓመት ውስጥ ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ለሆነ ጠቅላላ ብሔራዊ ዕዳ ሊዳርጋት እንደሚችል ተመለከተ 19.10.2026 7:49
በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው አዲስ ግጭት በሲቪል ዜጎች ላይ ተጨማሪ የሰብዓዊ ቀውስ ስጋት ፈጥሯል። #sbsaudiopodcast
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ረድኤት ማስተባበሪያ በትግራይ ክልል በርካታ ሆስፒታሎች ሥራ መጀመራቸውን አመለከተ 19.10.2026 11:11
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ድንበር ላይ ጦር መከማቸት ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ግጭት እንዳያመራ ያላቸውን ስጋት ገለጡ #sbsaudiopodcast
"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ 17.10.2026 26:21
አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትለ ፕሬዚደንትና "Eritrea and Ethiopia: A front row look at issues of conflict and the potential for a peaceful resolution" መጽሐፍ ደራሲ፤ የአሰብና ሌሎችንም በኤርትራ ያሉ ሊያድጉ የሚችሉ ወደቦችንና የኢትዮጵያና ኤርትራን አሳሳቢ የጦርነት ዕሳቤ አስመልክተው ይናገራሉ። የሰላማዊ መፍትሔ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
የውይይት መድረክ፤ የአውስትራሊያ ሚና ለሰሜን ኢትዮጵያና ኢትዮ-ኤርትራ ግጭትና ውጥረት ቅነሳ 16.10.2026 13:33
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) የአውስትራሊያ መንግሥት ለኢትዮጵያና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን፤ ዐልፎም ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በማሳደር ረገድ ለሰላም መስፈን እንደምን የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ያላቸውን ግለ አመለካከቶች ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
የውይይት መድረክ፤ የኢትዮ-ኤርትራ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምና የወደብ አጠቃቀም 15.10.2026 18:54
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) የኢትዮጵያና ኤርትራን ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ማስከበርን በተመለከተ አተያዮቻቸውን ያንፀባርቃሉ። #sbsaudiopodcast
የውይይት መድረክ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኢትዮጵያ - ኤርትራ ወታደራዊ ውጥረት ማኅበረሰባዊ የሥነ ልቦና ጫና 15.10.2026 20:11
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ ባለው ጦርነት፤ እንዲሁም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ከርረው ያሉት ዲፕሎማሲያዊና ወታደራዊ ውጥረቶች በሀገረ አውስትራሊያ ነዋሪ በሆኑ ኢትዮጵያውንና ኤርትራውያን፤ ትውልደ - ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የማኅበረሰብ አባላት ላይ ስላሳደራቸውና ሊያሳድሯቸው ስለሚችሉት ስነ ልቦናዊ ተፅዕኖዎች ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
በርካታ አውስትራሊያውያን መንግሥት በቤት ኪራይ ክፍያ ጭማሪ ገደብ ላይ ጣልቃ ቢገባ እንደሚሹ ገለጡ 14.10.2026 6:16
በራፕ ኮከቡ ቱፓክ ሻኩር ግድያ የተከሰሰው ግለሰብ የ40 ዓመት እሥራት ተበየነበት #sbsaudiopodcast
የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይዘት እንዳይኖረው ስጋት ያደረበት መሆኑን ገለጠ 14.10.2026 11:54
በኢትዮጵያ በዓመት 600 ቶን ወርቅ የማጣራት አቅም ያለው ፋብሪካ ተመረቀ #sbsaudiopodcast
ሕጎች እንዴት ነው የሚቀረፁት፤ እርስዎ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩትስ እንደምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 12.10.2026 9:01
ሕጎች አውስትራሊያ ውስጥ የሚቀረፁት እንደምን ነው? በዉራንጄሪው አረጋዊ አጎት ዴቭ ዋንዲን አማካይነት የቢራራንግ እንዲሁም ያራ ወንዝ በመባል የሚታወቀውን ወንዝ ታሪክ ይቅሰሙ፤ እንደምን ፅንሰ ሃሳብ ለረቂቅ ድንጋጌነት እንደበቃ፤ በቪክቶሪያ ፓርላማ ይሁንታን እንዳገኘና ንጉሣዊ ፅድቅ ተችሮት ለሕግነት እንደበቃ። አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ ዝግጅቶችንና አጭር ክፍለ ዝግጅቶችን በ60 ቋንቋዎች አውስትራ...
"የተባበሩት መንግሥታት ብዙውን ጊዜ ግጭት ማስቀረት ላይ ስኬታማ ሆኖ አላየውም፤ ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ቶሎ ይገባል" ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል 11.10.2026 18:10
ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል፤ እ.አ.አ. ከ2012-14 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ባን ኪሙን ለአቢዪ እንዲሁም ከ2014-16 ለደቡብ ሱዳን የተመድ ፀጥታ ኃይል አዛዥ ሆነው ተመድበው አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ዋና ኃላፊነት ሠርተዋል፤ በቅርቡም "የግጭት አዙሪት እና የአፍሪካ ቀንድ" በሚል ርዕስ መፅሐፍ ደርሰው ለአንባቢያን አበርክተዋል። ዳግም በተቀሰቀሰው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኢትዮጵያና ኤርትራን ወታደራዊ የግጭት አቅጣጫ አንስተው የሙያና የተሞክሮ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
"በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ውጊያ መቀጠሉ የሚቀር አይመስለኝም፤ በማን የበላይነትና እንዴት ይቋጫል የሚለውን ወደፊት የምናየው ነው" ሌ/ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል 11.10.2026 17:31
ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል፤ እ.አ.አ. ከ2012-14 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ባን ኪሙን ለአቢዪ እንዲሁም ከ2014-16 ለደቡብ ሱዳን የተመድ ፀጥታ ኃይል አዛዥ ሆነው ተመድበው አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ዋና ኃላፊነት ሠርተዋል፤ በቅርቡም "የግጭት አዙሪት እና የአፍሪካ ቀንድ" በሚል ርዕስ መፅሐፍ ደርሰው ለአንባቢያን አበርክተዋል። ዳግም በተቀሰቀሰው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኢትዮጵያና ኤርትራን ወታደራዊ የግጭት አቅጣጫ አንስተው የሙያና የተሞክሮ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
ርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ አስመረቀ 10.10.2026 15:18
ርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ በትናንትናው እለት አስመርቋል። የደብረሰላም ሜልበርን መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያ የመጀመሪያ እና በአባላት መጥንም ሆነ ባገልግሎት እየሰፋ በመሄዱ ፤ የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሐገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሆኑት አቡነ ሉቃስ ከሀገር አሜሪካ " ርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ " እንዲባል ወስነዋል። መልእክታቸውም በብጹእ አቡነ ጴጥሮስ የኒውዬርክና አካባቢው ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በኩል ተላልፏ...
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የቀጥታ ጦርነት ጅማሮ ስጋት ንሯል፤ በትግራይ የጦር ኃይሎች እንቅስቃሴ ቀጥሏል 09.10.2026 5:24
ኢትዮጵያ የኤርትራ ወታደሮች ከግዛቷ በአስቸኳይ እንዲወጡ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አመለከተች #sbsaudiopodcast
"ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት በራሷ ምድር አጥቂ እንጂ ተከላካይ አልነበረችም" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን 06.10.2026 26:57
ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን፤ በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ሰሞኑን "ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ" በሚል ርዕስ በዶ/ር ግርማ አውግቸው አርታኢነትና በሴማዊ ጥናቶች መካነ ተቋም አሳታሚነት ለሕትመት በበቃው መፅሐፍ ላይ "የአድዋ ድልና ትርክት በጂኦግራፊያዊ ዕይታ ሲፈተሽ" በሚል ርዕሰ መጠሪያ ስላቀረቡት የመጣጥፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast
ኢትዮጵያ በዓባይና በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ጥቅም ዳግም አስገነዘበች፤ በትግራይ ውጊያው ቀጥሏል 06.10.2026 11:02
ዳግም በትረ ስልጣናቸውን የተረከቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመመስረቻ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ይፋ ንግግር፤ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት መንግሥታቸው ሁነኛ ትኩረት የሚሰጥባቸውን ዋነኛ አቅጣጫዎች አመላከቱ። #sbsaudiopodcast
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet