SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
N'hésitez pas à visiter le site du podcast et à soutenir son créateur : www.sbs.com.au
Où écouter ?
Les podcasts dans l'appli Replaio Radio Bientôt disponibleLes podcasts arrivent très bientôt dans l'appli. Installe-la dès maintenant et découvre en avant-première une toute nouvelle façon de vivre les podcasts
Épisodes
"የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ 12.11.2026 17:10
የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ የእራት ግብዣ እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። ለመላ የማኅበረሰብ አባላት የጥሪ ግብዣ ያቀርባሉ። #sbsaudiopodcast
#123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med) 11.11.2026 7:48
Learn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ አወጣጥ፣ ሐሜታን ማጋራት ወይም ምላሽ ስለ መስጠትና የተከሰተን ነገር የማስረዳት አዘቦታዊ እንግሊዝኛ አነጋገር ይማሩ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. #sbsaudiopodcast - ከክፍለ ዝግጅቱ የቀሰሙትን ቃል ሐረግ ይለማመዱ። ካደመጡ በኋላ፤ ዕውቀትዎን በዕንቆቅልሻች...
በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ 11.11.2026 6:47
አዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ #sbsaudiopodcast
የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ 11.11.2026 8:18
በትግራይ ክልል 85 በመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ #sbsaudiopodcast
አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች 09.11.2026 4:57
ፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች #sbsaudiopodcast
የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱ ተነገረ 09.11.2026 12:23
ኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ #sbsaudiopodcast
"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች 06.11.2026 26:51
አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንደበቁና የ312 ዓመታት ባለዕድሜ የቡየማ አንገዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዕደሳ ውጥንና አዲስ የግንባታ መሠረተ ደንጊያ እንዳስጣሉ ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast
የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ 04.11.2026 9:06
ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች #sbsaudiopodcast
"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው 03.11.2026 16:29
ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ። #sbsaudiopodcast
ከተቃዋሚ ቡድኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ብልፅግና ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ መታደም የተሰነዘረን ትችት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሌ አሉ 02.11.2026 7:22
ለመላ አውስትራሊያ ማኅበረሰብ አባላት የደን ቃጠሎ ቅድመ መከላከል ዝግጁነት ማሳሰቢያ ተሰጠ #sbsaudiopodcast
ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2040 በከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ እስከ 33.3 ቢሊዮን ዶላር የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት ኪሳራ ሊገጥማት እንደሚችል ተመለከተ 02.11.2026 12:46
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት የምስክር ወረቀት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተነገረ #sbsaudiopodcast
"ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ 29.10.2026 15:21
የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ። የአዲስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ኅዳር 26 / ዲሴምበር 5 በ 21 Yardley St, Maidstone 2:00 pm - 5:00 pm ይካሔዳል። #sbsaudiopodcast
የእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው 28.10.2026 8:05
በኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ 28.10.2026 8:44
የአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast
How laws change, and why it takes time | How Australia Works - ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው፤ ጊዜ የሚወስዱትስ ስለምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 26.10.2026 7:55
How do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts and parliament can help change the law, and why the process can take time. - አውስትራሊያ ውስጥ ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው? በሮድኒ ክሩም የሰብዓዊ መብቶችና የጋብቻ እኩልነት የቅስቀሳ ዘመቻ አማካይነት፤ ግለ ታሪኮች፣ ማኅበረሰባዊ ድርጊቶች፣ ፍርድ ቤቶችና ፓርላማ እንደምን ሕግ እንደሚለወጥና ሂደቱም ስለምን ጊዜ ወሳጅ እንደሆነ ይ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ 26.10.2026 8:42
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሃሳቦች ትግበራን የሚከታተል ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚቋቋም ተነገረ #sbsaudiopodcast
በደረሰባቸው ጥቃት ሳቢያ ሆስፒታል የሚገኙት የአውስትራሊያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሄለን ሄይንዝ የክብር ሞገስ ተላበሱ 26.10.2026 8:33
የኢትዮጵያና ኤርትራ የሉዓላዊነትና የደኅንነት ጥሰት ክሶች ቀጥሏል #sbsaudiopodcast
#121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med) 21.10.2026 9:07
Learn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the instructions on a medicine label, and checking possible side effects and interactions with other medicines. - የሐኪም መድኃኒት ማዘዣ ለመውሰድ የሚረዱ የእንግሊዝኛ አገላለፆችን ይማሩ። የመድኃኒት ማዘዣ ለማሳከል፣ መድኃኒቱን እንዴት እንደሚወስዱ ለመጠየቅ፣ በመድኃኒት መለያ ላይ ያሉ መመሪያዎችን ለመረዳት፣ እንዲሁም ሊከሰቱ ስለሚች...
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ግጭቶች እንዲገቱ ጥሪ አቀረቡ 21.10.2026 8:33
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሏ ሄለን ሄይዝ ላይ ጥቃት የፈፀመው ግለሰብ ክስ ተመሠረተበት #sbsaudiopodcast
በመንገድ እጦት ምክንት 30 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቀረው ሕዝብ ጋር መገናኘት አልቻሉም ተባለ 21.10.2026 9:55
'ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመክበብና ለማወክ ከሚሠሩ ኃይሎች ጋር አብራ ተሠልፋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ክስ አቀረቡ #sbsaudiopodcast
#120 Going to a wedding (Med) - #120 Going to a wedding (Med) 19.10.2026 10:26
Learn English useful for going to a wedding. Practise asking about the ceremony and reception, talking about gifts and gift registries, and inviting someone as your plus-one. - ወደ ሠርግ አካሔድን እንግሊዝኛ ይማሩ። ስለ ሥነ ሥርዓቱ፣ ግብዣ፣ ስጦታ፣ የስጦታ ምዝገባዎች እና አንድ ተጨማሪ ከጎንዎ የሚሆን ሰውን የመጋበዝ ንግግርን ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የክፍለ ዝግጁቱን ቃለ ሐረጎች ይለማ...
ሰዎች ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 19.10.2026 8:09
አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማሕበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣ የክፍለ ከተማ ተመራጮችን በማነጋገርና ምርጫንም በማካሔድ እንደምን በአውስትራሊያ ዲሞክራሲ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይቃኛል። አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ...
የፍልሰተኞች ቅነሳ ፖሊሲ አውስትራሊያን በአንድ አሠርት ዓመት ውስጥ ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ለሆነ ጠቅላላ ብሔራዊ ዕዳ ሊዳርጋት እንደሚችል ተመለከተ 19.10.2026 7:49
በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው አዲስ ግጭት በሲቪል ዜጎች ላይ ተጨማሪ የሰብዓዊ ቀውስ ስጋት ፈጥሯል። #sbsaudiopodcast
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ረድኤት ማስተባበሪያ በትግራይ ክልል በርካታ ሆስፒታሎች ሥራ መጀመራቸውን አመለከተ 19.10.2026 11:11
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ድንበር ላይ ጦር መከማቸት ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ግጭት እንዳያመራ ያላቸውን ስጋት ገለጡ #sbsaudiopodcast
"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ 17.10.2026 26:21
አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትለ ፕሬዚደንትና "Eritrea and Ethiopia: A front row look at issues of conflict and the potential for a peaceful resolution" መጽሐፍ ደራሲ፤ የአሰብና ሌሎችንም በኤርትራ ያሉ ሊያድጉ የሚችሉ ወደቦችንና የኢትዮጵያና ኤርትራን አሳሳቢ የጦርነት ዕሳቤ አስመልክተው ይናገራሉ። የሰላማዊ መፍትሔ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast
Podcasts similaires
Replaio n'est pas éditeur de podcasts ; les noms des émissions, les visuels et l'audio appartiennent à leurs auteurs et sont diffusés via des flux RSS publics