SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
አርጀንቲና እና ስዊዘርላንድ ለሩብ ፍፃሜ ደረሱ 08.07.2026 5:33
አርጀንቲና በአስደማሚ ግጥሚያ ከሽንፈት ራሷን ተከላክላ ግብፅን ድል ለመንሳት ስትበቃ፤ ስዊዘርላንድ በአንዲት ግብ ብልጫ ኮሎምቢያን በመለያ ፍፁም ቅጣት ምት ረትታለች።
" አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን 07.07.2026 5:21
ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።
ኖርዊይ ብራዚልን አሰቀቀች፤ ሜክሲኮ ሕልሟ በራሷ ምድር ዕውን ሳይሆን ቀረ 06.07.2026 4:35
ኖርዌይ ታሪካዊ በሆነ ድሏ የአምስት ጊዘ ሻምፒዮን የሆነችውን ብራዚል ረትታ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሩብ ፍፃሜ አልፋለች። ብራዚልም በፊናዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1990 የዓለም ዋንጫ ወዲህ ለሩብ ፍፃሜ ሳትደርስ ቀርታለች ።
ኢሰመኮ “በትግራይ ክልል ከመንግሥት መዋቅር ውጪ በሚገኝ ታጣቂ ቡድን የሚፈፀም የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እንደ ጉልበት ብዝበዛና ጦር ወንጀል ሊቆጠር ይችላል” አለ 06.07.2026 12:36
ኢትዮጵያ የሥጋ ምርቶችን ከዑጋንዳ ማስገባት ጀመረች
" ሜክሲኮ በደጋፊዎቿ ፊት ባደርገችው ጨዋታ ድል ቀንቷት ወደ 16ተኛ ዙር አለፈች " 01.07.2026 8:02
የእግር ኳስ ኮከቦቹ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኪሊያን ምባፔ ፦ እያንዳንዳቸው ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ኖርዌይንና፤ ፈረንሳይን ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፉ አድርገዋል።
የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዪኔስኮ አምስት ምርጥ የጉዞ መዳረሻዎች ወስጥ ተካተቱ 01.07.2026 7:36
የትምህርት ሚኒስቴር የክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ራዝ ገዝ እንዲሸጋጋሩ አዲስ ህግ አወጣ
በኢትዮጵያ መረጃን የከለከለን የመንግስት ሀላፊን እስከ አምስት አመት የሚያስቀጣው አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ 29.06.2026 11:30
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእናት ጡት ወተት ባንክ በሃዋሳ በይፋ ተከፈተ
በዮጋንዳ ሁለት የብዙሀን መገናኛዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ትእዛዝ ተዘጉ 29.06.2026 9:08
አንድ አውስትራሊያዊ በታይላንድ ታዳጊ ወጣት ልጃገረድን ሴት ግድያ ወንጀል ተከሰሰ ፤
ካናዳ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ 16 ቡድኖች ዙር የደረሰች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆነች 29.06.2026 6:57
ካናዳ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረችው የድል ጎል የደቡብ አፍሪካን ተስፋ አጨልማ ፤ በዓለም ዋንጫ ታሪኳም የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ዙር ድል አስመዝግባለች።
How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል? 28.06.2026 9:01
What are the rules around raising money and charities? How can you ensure you don't get scammed? Here is what you need to know if you're donating, raising money yourself or launching an online crowdfunding appeal. - የእርዳታ ገንዘብን ስናሰባስብ ልንከተላቸው የሚገቡ ህጎች ምንድን ናቸው ? ላለመጭበርበራችን ምን ማርጋገጫ አለን ? እርዳታን መለገስ የሚፈልጉ ከሆነ ፤ ወይም አሰባሳቢ አልያም በኦንላይን በጋራ የእርዳታ ማሰባሰብን የሚያደርጉ ከሆነ ማወቅ የሚገባዎት ህጎች የሚከተሉት ናቸው ።
“ የዜማ ደራሲ ብሆንም በግጥሞች ምርጫ ላይ በጣም እጠነቀቃለሁ ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ 28.06.2026 27:14
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በዜማ ደራሲንቱ ይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን የዜማ ስራውንም አገራዊ ለሆኑ ዘፈኖች በማበርከት ይታወቃል ፤ የሙዚቃ ስራው ቤተሰብ ህይወቱን ከልጆቹ ጋር እንዲጣጥም እንደረዳው ይናገራል ።
“ ሙዚቃን እንደመዝናኛ ነበር የምጫወተው ፤ ከጀመርኩት ከአስር አመት በኋላ ነው ሙዚቀኛ ነኝ ብዬ የወሰንኩት ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ 27.06.2026 26:41
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ የዘጠናዎቹዎች ድምውያን ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ሲሆን ለስለስ ባለው የአዘፋፈን ዘይቤው በብዛት ይታወቃል። ሙዚቃን እንደመዝናኛነት ሲጀምር ሙያዬ ይሆናል ብሎ አቅዶ እናደማይውቅ ይናናገራ።
የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት 27.06.2026 10:34
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።
ሮናልዶ በስድስት የዓለም ዋንጫዎች ግቦችን በማስቆጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ 24.06.2026 6:21
ለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሬኮርድን ያስመዘገበው፣ ለሉካ ክብረ ወሰንን ያስጨበጠውና እንግሊዝን ለብስጭት የዳረገው የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ 13ኛ ቀን የፍልሚያ ውሎ ጥንቅር።
በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ 24.06.2026 7:26
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 መቀመጫዎችን ያገኘው ኢዜማ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አብዛኛውን ድምፅ ያገኘ ሆነ
"በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት እንደ ሐረር የታላላቅ ሰዎች አፅም ያረፈበትና የሚታወስ ቦታ የለም" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 23.06.2026 11:40
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ። ተጨማሪ ያድምጡ
"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 23.06.2026 13:02
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ። ተጨማሪ ያድምጡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ 22.06.2026 10:05
ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ Laptop እና iPad ማምረት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች 22.06.2026 5:26
ስፔይን ወደ ቡድን H የመጀመሪያ መሰላል ላይ ስትወጣ፤ ካቦ ቬርዴ በፊናዋ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኳ ከዩራጓይ ጋር አቻ ያስወጣትን ግቦች በማስቆጠር የራሷን ታሪክ ፃፈች።
በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ 21.06.2026 14:35
በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
የዓለም ዋንጫ 6ኛ ቀን ውሎ፤ ሜሲና የዓለም ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስደናቂ ሪኮርዶችን አስመዝግበዋል 17.06.2026 5:37
በ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ውድድሮች 6ኛ ቀን ሬኮርዶች ተሰብረዋል፤ ልዕለ ኮከብ ተጫዋቾች ድንቅ ወሳኝ ግቦችን አስቆጥረዋል።
የዜጎች የግል መረጃ ለምርመራና ለደህንነት ተግባራት እንዳይውል የሚከለክል አዲስ የስታቲስቲክስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ 17.06.2026 7:50
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 'በመጨረሻ የምክክር ምዕራፍ ላይ ብንሆንም ፤ አካታች የምክክር ጉባኤ ለማካሔድ በማንኛውም ጊዜ ወደ ምክክሩ ለሚመጡ አካላት በሬ ክፍት ነው' አለ።
ጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት 15.06.2026 4:38
የ2026 ፊፋ እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የግብ ቆጠራ ድርቅ አልመታውም። ጀርመንና ስዊድን በግብ ሲንበሸበሹ፤ ጃፓን ለፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ደቂቃ ጉዳይ ላይ ከኔዘርላድንስ ጋር ለአቻ ያበቃትን ግብ አስቆጥራለች ።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ ቀን ተቆረጠለት 15.06.2026 7:54
የአድዋ ድል በዓል በአሜሪካ በይፋ እንዲከበር በሕግ ተወሰነ
"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 12.06.2026 16:37
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.