DW

ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle

News AM ↓ 50 episodes

አፍሪቃን የሚመለከቱ ጉዳዮች ይታዩበታል።

Author

DW

Category

News

Latest episode

Jul 4, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

ትኩረት በአፍሪቃ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. 04.07.2026

የደቡብ አፍሪቃ የመጤ ጠል እንቅስቃሴ አብዛኞቹን የአፍሪቃ ሃገራት መንግሥታት አስቆጥቷል። ናይጀሪያ እና ኬንያን ጨምሮ በርካቶቹ ዜጎቻቸውን ለማውጣት እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለተዘረፈ ለወደመባቸውም ካሣ እንደሚጠይቁ እየገለጹ ነው። በዚህ መሀል እዚያ ያሉ ወገኖች ሰቀቀን ከፍቷል።

ትኩረት በአፍሪቃ፣ ሱዳን-አል ዑቤይድ ላይ ያጠላዉ ሥጋት፤ የጊኒ ቢሳዉ ቀዉስ 20.06.2026

ከዚሕ ዉስጥ ከ14 ሚሊዮን የሚበልጠዉ አንድም ተፈናቃይ ሁለትም ሥደተኛ ነዉ።የዓለም ምግብ ድርጅት (WFP) እና የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ባለሥልጣናት ባገባደድነዉ ሳምንት አጋማሽ እንዳሉት በዓለም በርካታ ሕዝብ ለረሐብ ከተጋለጠባቸዉ 13 ሐገራት ወይም ግዛቶች ግንባር ቀደሟ ሱዳን ናት።

የደቡብ አፍሪቃ የፍልሰተኞች ቀውስ፥ የፕሬዚደንቱ ዕቅድ ያጠራጥራል 13.06.2026

የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት «ሕገ ወጥ» ያላቸው ስደተኞች ላይ ቁጥጥሩን እንደሚያጠብቅ ዝቷል ። ስደተኞቹ እንዲወጡ የሚያስተባብሩ የደቡብ አፍሪቃ ሰልፈኞች ግን የአገሪቱን መንግሥት ዕቅድ የመስማት ፍላጎቱም ያላቸው አይመስሉም ።

ትኩረት በአፍሪቃ 13.06.2026
የግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ/ም የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት 16.05.2026
የሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ/ም የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት 02.05.2026
የሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካ 25.04.2026
ሶማሊያ ቱርክ የነዳጅ ክምችቷን እንድትጠቀም ለምን ፈቀደች? 18.04.2026

ቱርክ በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ነዳጅ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ነች፡። ለነዳጅ ፍለጋው ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ትልቅ መርከብ ካግሪ ቤይ፤ ከሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ ደርሳለች። በጎርጎሪያኑ በ2024 ሁለቱ ሀገራት የመከላከያ እና የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ትብሩ አሁን ወደ ነዳጅ ፍለጋ አድጓል።

በአፍሪቃ የኑክሌር ተቋምን ለመገንባት ሩጫ 28.03.2026

የግል የኒኩሌር ተቋም፦ ደቡብ አፍሪቃ የራሷ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ አላት፣ ግብፅ በግንባታ ላይ ነች፣ ኬንያ፣ ጋና እና አንዳንድ ሌሎች አገራት እናም ቢኖረን ሲሉ ያልማሉ ። ስኬቱ ለየቅል ቢሆንም፤ የሕዝቡ ስጋት ግን ተመሳሳይ ነው ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።

ናይጄሪያ ወደቦቿ ከብሪታንያ ብዙ ያተርፋሉ ስትል አቅዳለች 28.03.2026

ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ናይጄሪያ፦ ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የብሪታንያ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ጊዜ የተገነባው የአገሪቱ ዋነኛ የንግድ ማሳለጪያ አፓፓን ጨምሮ የቲንካን ደሴት ወደቦችን ለማሻሻልም ከፍተኛ ተስፋ ሰንቃለች ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።

በአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨምር ገበያው ይረጋጋል? ፤የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃ 21.03.2026
የአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨመር የዓለም የነዳጅ ገበያን ያረጋጋ ይሆን? የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃ 21.03.2026

ናይጀሪያዊው ተንታኝ አዮዴሌ ኦኒ ከአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት አምራቾች ናይጀሪያ ብዙ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅም እንዳላት ገልጸዋል። ይሁንና በርሳቸው አስተያየት በአሠራር ችግርና በነዳጅ ክምችት ማነስ ምክንያት ለአሁኑ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ቀውስ ግን መድረስ አትችልም

ትኩረት በአፍሪቃ፣ የባሕረ ሰላጤዉ ጦርነት መዘዝ በሶማሊላንድ፣ ደቡብ አፍሪቃ-ወርሮበላን ለመምታት ጦር ሠራዊት 14.03.2026

ታዛቢዎች እንደሚገምቱት የእስራኤል ጦር ገና ካሁኑ ሶማሊላንድ ዉስጥ በሚገኘዉ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጦር ሠፈር ዉስጥ ሳይሰፍር አልቀረም።ጦሩ ሶማሊላንድ የሰፈረዉ የሁቲ አማፂያንን ከቅርብ ርቀት ለማጥቃት ነዉ

ትኩረት በአፍሪቃ፤አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት በአፍሪቃ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል? 07.03.2026
ትኩረት በአፍሪቃ፤አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት በአፍሪቃ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል? 07.03.2026

የኢራን ጦርነት ዓለም አቀፍ ንግድን እያስተጓጎለ ነው። የንግድ መርከቦች ከሱዌዝ ቦይ ይልቅ አፍሪካ ወደሚገኘው ኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ ለመሄድ ይገደዳሉ። ይህም ወጪን ይጨምራል፤በነዳጅ እና በሌሎች ሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ ያስከትላል። ጦርነቱ በውጭ አገር ተቀጥረው ለሚሠሩ አፍሪቃውያንም የኢኮኖሚ መዘዝ አለው።

ትኩረት በአፍሪቃ፤ኬንያ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለምን ስጋት ገባት? 07.03.2026

ከ400,000 በላይ ኬንያውያን እንደ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ኳታር ባሉ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ይሰራሉ። ብዙዎቹ በቤት ውስጥ ሥራ፣ በግንባታ፣ በእንግዳ ተቀባይነት እና በአቪዬሽን ዘርፍ ተቀጥረው ይሰራሉ።የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እነዚህን ኬንያውያን ስጋት ውስጥ ከቷል።

ትኩረት በአፍሪቃ፤ኬንያ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለምን ስጋት ገባት? 07.03.2026
ትኩረት በአፍሪቃ፤አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት በአፍሪቃ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል? 07.03.2026
ትኩረት በአፍሪቃ -የደቡብ ሱዳን አለመረጋጋት እና የቻድ ሚና በሱዳን ጦርነት 28.02.2026
በሱዳን ጦርነት የጎረቤት ቻድ ሚና 28.02.2026

በሱዳን የሚካሄደው ጦርነት ወደ ጎረቤት ቻድም እየተቃረበ ነው። ያለፈው ሳምንት መጨረሻ የሱዳን ጦር እና አጋሮቹ በድንበር ላይ ከሚገኙት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በእንግሊዝኛው ምህፃሩ የRSF ሚሊሻዎች ጋር ተጋጭቷል። የቻድ መንግስትም ከሱዳን ጋር የሚያዋስነውን 1,300 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ድንበር ዘግቷል።

ፕሬዝዳንት ኪር ደቡብ ሱዳንን ማረጋጋት ይችሉ ይሆን? 28.02.2026

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ሰሞኑን ባለስልጣኖቻቸውን ከስልጣን ማባረር ይዘዋል። ተንታኞች እንደሚሉት የሰሞኑ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ በሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን አለመረጋጋት የሚያባባስ ነው። በሙስና፣ በጎሰኝነት እና በብልሹ አስተዳደር የሚተቸው የሳልቫኪር መንግስት ምክትላቸውን ሪክ ማቻርን ካሰሯቸው ወዲህ በሀገሪቱ አለመረጋጋት ተባብሷል።

አሜሪካ እጇን ያስገባችበት የኮንጎ የሰላም ስምምነት ይጸና ይኾን? 21.02.2026

በምሥራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለዓመታት የዘለቀው ደም መፋሰስ እንዲቆም አዲስ የተስፋ ጭላንጭል አሳይቷል። ባለፈው ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ/ም ተግባራዊ እንዲሆን የታቀደው የተኩስ አቁም ስምምነት፤ «ለመጨረሻ ጊዜ የተገኘ የሰላም ዕድል ይሆን?» የሚለው ጥያቄ የአለም አቀፍ ዲፕሎማቶችን ትኩረት ስቧል።

ደቡብ አፍሪካ ፊቷን ከአሜሪካ ወደ ቻይና አዙራ ይኾን ? 21.02.2026

በሁለቱ የዓለማችን ልዕለ ኃያላን የንግድ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ መሃል የገባችው ደቡብ አፍሪካ ፊቷን ወደ ምሥራቅ ታዞር ይኾን? የሚለው ጥያቄ አሁን የበርካቶችን ትኩረት የሳበ መስሏል። ላለፉት 20 ዓመታት ደቡብ አፍሪካ በዋሽንግተን እና በቤጂንግ መካከል ያለውን ግንኙነት በሚገርም ብልሃት ሚዛኑን ጠብቃ ማቆየቷ ነው የሚነገርላት።

የየካቲት 14 ቀን 2018 ዓ/ም የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት 21.02.2026
የሱዳን ጦርነት ከኤል ፋሸር እስከ በኒ ሻንጉል፤ የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤና የአሕጉሪቱ ሠላም 14.02.2026

የብሪታንያዉ ዜና አገ,ልግሎት ሮይተርስ በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ተዋጊዎች የሚሰለጥኑበት ጦር ሠፈር ኢትዮጵያ ዉስጥ መግንባቱን ከዘገበ ወዲሕ ጉዳዩ ብዙዎችን እያነጋገረ ነዉ።

Listen to the ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.