DW
በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle
ሳይንሳዊ እና ስነ ቴክኒካዊ ጉዳዮችን እና ለህብረተሰቡ ያላቸቸውን ጠቀሜታ ይመለከታል።
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_wissenschaft-13591-xml-mrss
Autor
DW
Kategorie
Podcast-Website
Neueste Folge
11. Nov 2026
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
የኤአይ የዳታ ማዕከሎች ግንባታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃውሞ ገጠማቸው? 11.11.2026 10:03
የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ በመምጣቱ በአሜሪካና በአውሮፓ ግዙፍ የዳታ ማዕከላት ግንባታ እየተስፋፋ ነው። እነዚህ ማዕከላት የAI ሥርዓቶችን ለማሠልጠን የሚያስፈልጉ ከፍተኛ የኮምፒውተር አቅምና የመረጃ ማከማቻ ቋት ሆነው ያገለግላሉ።ሆኖም የእነዚህ ማዕከላት መስፋፋት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ተቃውሞ እያስከተለ ነው።
Wissenschaft 11.11.2026--Why AI data centers protests growing in US and Europe? - MP3-Stereo 11.11.2026 10:03
የዳታ ማዕከሎች በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃዎሞ ገጠማቸው?
በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት 04.11.2026 12:26
በሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሳይበር ጥቃት የተለመደ ሲሆን፤ በአብዛኛው በባንኮች፣ በመንግሥታዊ ተቋማትና በትላልቅ ድርጅቶች ላይ የሚከሰት ነው። ሰሞኑን በአውሮፓ የተከሰተው የሳይበር ጥቃት ግን በምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ ይህ የሳይበር ጥቃት እንዴት ተከሰተ? ለምን አሳሳቢ ሆነ? መፍትሄውስ?
በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት 04.11.2026 12:26
በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት
የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ 28.10.2026 11:05
አዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ገበያዎች ተግባራዊ የኤአይ መፍትሄዎችን ያቀርባል።
አይኮግ ላብስ ፤የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ 28.10.2026 11:05
አዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ገበያዎች ተግባራዊ የኤአይ መፍትሄዎችን ያቀርባል።
ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዓለም አቀፍ የሳይንስ ሽልማትን አሸነፉ 21.10.2026 12:22
ሰሞኑን በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳይንስ ጉባኤ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ የፓማላ ስክላር ዓለም አቀፍ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ፕሮፈሰር ሰለሞን ለሽልማት የበቁት ከአእምሮ ጤና እክሎች አንዱ የሆነው የድባቴ በሽታ ከአፍሪቃውያን ዘረመል ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ባደረጉት ጥልቅ ምርምር ነው።
ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዓለም አቀፍ የሳይንስ ሽልማትን አሸነፉ 21.10.2026 12:22
ሰሞኑን በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳይንስ ጉባኤ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ የፓማላ ስክላር ዓለም አቀፍ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ፕሮፈሰር ሰለሞን ለሽልማት የበቁት ከአእምሮ ጤና እክሎች አንዱ የሆነው የድባቴ በሽታ ከአፍሪቃውያን ዘረመል ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ባደረጉት ጥልቅ ምርምር ነው።
የ2026 የኖቬል ሽልማት ፤ከሰዎች አእምሮ እስከ ጠፈር ምርምር 07.10.2026 10:00
የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?
የ2026 የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የኖቬል ተሸላሚ ምርምሮች 07.10.2026 10:00
የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?
የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ? 30.09.2026 8:38
የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፣ የሰው ልጆች ህልውና ላይ አደጋ ጋርጧል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጆችን በማገዝ ኑሮን በማቅለል እየተወደሰ ባለበት ሁኔታ የዕድገቱ ግስጋሴ አሳሳቢ ሆንዋል።
አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የዶ/ር ሃዲያ-ኒኮል ግሪን የካንሰር ሕክምና ግኝት 09.09.2026 7:28
የምርምሩ ትኩረት ፎቶተርማን ናኖ ቴራፒ የሚባል የሕክምና ዘዴ ሲሆን፣ ይህም የኬሞቴራፒ (ጨረር) አስከፊ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሳይኖሩት፣ማለትም ጤናማ የሰውነት ህዋሳት ሳይጎዱ በሌዘር የሚሰሩ ጨረሮችን በመጠቀም የካንሰር እብጠቶችን ወይንም ቱመርስ ለይቶ የሚያጠፋ የላቀ ቴክኖሎጂ ነው።
ረዳት ኤአይ፤ ያለ ኢንተርኔት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ግልጋሎቶችን የሚሰጥ ዲጅታል መድረክ 19.08.2026 8:55
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመረጃ ፍሰትን ብቻ ሳይሆን ሰዎች እንዴት እንደሚሠሩ፣ ግኝቶችን እንደሚፈጥሩ እና እንደሚግባቡ ጉልህ ለውጥ እየፈጠረ ነው። ይህንን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ወጣት ናትናኤል አዳነ "ረዳት ኤ አይ" የተባለ ያለ ኢንተርኔት፣በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች የሚሰራ ዲጅታል መድረክ ሰርቷል።
ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች 05.08.2026 11:54
ከዓመታት በፊት ሰዎች ለመዝናኛ ብቻ ይጠቀሙባቸው የነበሩ በተለይም ኢንተርኔትን መሰረት ያደረጉ የዲጅታል ቴክኖሎጂዎች በአሁኑ ወቅት ያለ እነሱ መረጃ ማግኘት ፣ ተግባቦት፣ ትምህርት ፣ የንግድ ስራን ማሳለጥ የጤና አገልግሎት ወዘተ የማይታሰብ ሆኗል።ለመሆኑ ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች የትኞቹ ናቸው?
ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር 29.07.2026 10:21
የሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ኦፕን ኤአይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ክስተቱ በሳይበር ደህንነት ላይ አዲስ ዓለም አቀፍ ስጋትን ቀስቅሷል።ባለሙያዎችም ጥቃቱ በማሽን ፍጥነት የሚፈፀም በመሆኑ መከላከያው በዚያው ፍጥነት ሊያድግ ይገባል ሲሉ ያሳስባሉ።
ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ለማዳን ሮቦት ወደ ጠፈር ላከ 22.07.2026 11:43
የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ቀልቦ የሚይዝ ሊንክ የተባለ በሮቦት የታገዘ መንኮራኩር ሰሞኑን ወደ ህዋ አምጥቋል። ይወድቃል የተባለው ስዊፍት የምልከታ ቴሌስኮፕ ከጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ጀምሮ በአፅናፈዓለም (Universe ) ከፍተኛ ፍንዳታዎች ከመከሰታቸው በፊት የሚመረምር ነው።
የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነው 15.07.2026 9:05
የአውሮፓ ኅብረት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ እንዳስታወቀው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በልጆች ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖ ለማስቀረት አጠቃቀማቸውን የሚገድብ መመሪያ ሊያወጣ ነው።የኅብረቱ ሀላፊዎች እንዳሉት በመላው አውሮፓ ወደ 60% የሚጠጉ ትናንሽ ልጆች ገደብ በሌለው በይነመረብ አጠቃቀም ስሜታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አጋጥመዋቸዋል።
የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበ 08.07.2026 10:15
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውሰራሽ አስተውሎት AI አስተዳደርን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ውይይት በዚህ ሳምንት አካሂዷል።በዚህ ውይይት ፤የሰውሰራሽ አስተውሎት በተለይም በልጆ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለማስቀረት በህግ መመራት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል። ቴክኖሎጂውን ለጦርነት መጠቀም አሳሳቢ ነው ተብሏል።
እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለስዓትት እዚያው እንድንቆይ ለምን ያደርጋሉ? 01.07.2026 10:51
ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ የቲክቶክ ያሉ የአጫጭር ቪዲዮ መድረኮች የተነደፉት ሱስ እንዲያስይዙ ሆነው ነው በሚል የሚቀርብባቸውን ክስ ሲያስተባብሉ ቆይተዋል። በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንዳረጋጠው ግን የአጫጭር የቪዲዮመድረኮች የተነደፉት ተጠቃሚዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ በሚያደርጉ የሰዎች የሥነ-ልቦና እና የነርቭ ስርዓቶች ላይ ተመስርቶ ነው።
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet