SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
መብቶቻቸውን ለነፈገቻቸው ሀገር መዋጋት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የጦር አባላት አገልግሎት ዝክረ መታሰቢያ 24.04.2026 6:35
ከአንደኛው የዓለም ጦርነት አንስቶ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ የመከላከያ ሠራዊት አባልነት አገልግለዋል። ብሔራዊ የዜግነት መብት አልነበራቸውም። ሆኖም ግና ዜግነት የነፈገቻቸው ሀገር በመቶዎች የሚቆጠሩቱን ለወታደራዊ ግዳጅ ባሕር አሻግራ ልካለች።
"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴ 23.04.2026 8:32
ሶሊያና እርሴ፤ ትንፋሽ አስዋጭ፣ የልብ ትርታን ደላቂ፣ ከዮጋም፣ ከጂምናስቲክም ልዩ አካላዊ እጥፋትና ዝርጋታን፣ ልዩ ምትሃት መሰል ክህሎትን ግድ የሚለው፤ ግና ሞገስን ተላብሶ መድረክ ላይ ግዘፍ የሚነሳ Contortionist Extraordinaire ኢትዮጵያዊት ናት። ድንቅ ክህሎቷም ከኤፕሪል 7 እስከ ሜይ 24 በሜልበርን ከተማ Meat Market ከClub Kabarett ጋር ለሕዝብ ዕይታ ይቀርባል። የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትም ታዳሚዎቿ እንዲሆኑ ትጋብዛለች።
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙ 22.04.2026 4:06
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ ናፍጣ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከተለያዩ ሀገራት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ 22.04.2026 5:36
የኢትዮጵያ የበሬ ቆዳ በጥሬው ለምግብነት እየዋለ መሆኑ ተነገረ
ዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች 20.04.2026 4:25
የዋን ኔሽን የሕዝብ አስተያየት ድጋፍ መውረድ ጀመረ፤ ሆኖም ከፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ ቀድሞ ሔዷል
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል 20.04.2026 11:00
ኢትዮጵያ የራሷን ሳተላይቶች በሀገር ውስጥ ለመገጣጠምና መሞከር የሚያስችላትን ግዙፍ የማዕከል ግንባታ ከሩስያ የጠፈር ተቋም ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጅቷን ማጠናቀቋ ተነገረ
"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ 17.04.2026 10:26
በሥርዓተ ትምህርት፣ የሴቶችና መድብለ ባሕል ተኮር የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ምርምራቸውን በሀገረ እንግሊዝ ኤክስተር ዩኒቨርሲቲ እያካሔዱ ያሉት ወ/ት ናዲያ ሞናያ፤ ከፊል የምርምር ግኝቶቻቸውንና ፖሊሲ ነክ ጉዳዮችን አንስተው ያስረዳሉ።
"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ 17.04.2026 25:36
በዩኒቨርሲቲ Exeter የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪ ናዲያ ሞናያ፤ ምርምራቸው ስለሚያተኩርበት ለውጥ የሚያሻቸው የሴቶች ጉዳዮችና የመድብለ ባሕል ፋይዳዎችን አንስተው ያናገራሉ። ከግጥም ሥራዎቻቸው በቅርቡ "I Hugged a Tree" በሚል ርዕስ ለአባታቸው ዝክረ መታሰቢያ ከፃፉት የስንኝ ቋጠሯቸው በቅንጭቡ ያስደምጣሉ።
"ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።" ናዲያ ሞናያ 16.04.2026 19:00
ናዲያ ሞናያ - በሀገረ እንግሊዝ ኤክስተር ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪ ናቸው። ውልደትና ዕድገታቸው አዲስ አበባ ነው። የኢትዮጵያዊት፣ ኤርትራዊትና ጣሊያናዊት ዝንቅ ብሔራዊ ማንነትን አጣምረው ይዘዋል። ሁለት ሀገርኛና አምስት የውጭ ሀገራት ቋንቋዎች ተናጋሪ ናቸው። የውልደት፣ ዕድገትና የትምህርት ሕይወታቸውን ነቅሰው ያጋራሉ።
በአውስትራሊያ ጅሎንግ በሚገኝው የነዳጅ ማጣሪያ የእሳት አደጋ ተከሰት 16.04.2026 4:40
የአውስትራሊያ ከተሞች የራሳቸውን የነዳጅ ክምችት ለርመፍጠር ቅድመ ዝግጅት ጀምረናል አሉ
Women’s legal services in Australia: Understanding your options - በአውስትራሊያ ለሴቶች ነጻ የህግ አገልግሎት ተቋማት አማራጮች እንዳሉ ይረዱ 15.04.2026 10:29
Workplace discrimination, gender-based violence and financial inequality—these are just some of the reasons why women need dedicated legal services. You don’t have to navigate the legal system alone. In Australia, free legal services exist to advocate for vulnerable women in ways that are safe, confidential and culturally appropriate. - ሴቶች የተለየ የህግ ባለሙያዎች እንዲያስፈልጋቸው ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከል ፤ በስራ ቦታ የ...
በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀውስ በጦርነት አይፈታም ፤ መፍትሄው የሰላም ውይይት ነው - አንቶኒዮ ጉተሬዝ 15.04.2026 7:32
በሱዳን ከ 21 ሚልዮን በላይ ዜጎች ለጽኑ ረሀብ እና የምግብ እጦት ተጋልጠዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ወኪል አስታወቁ
በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ስደተኞች መሠረታዊ አቅርቦት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል ተባለ 15.04.2026 9:02
በኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን በላይ ከደቡብ ሱዳን ፤ ኬንያ ፤ ኤርትራ እና ሶማሊያ የተፈናቀሉ ስደተኞች እንደሚኖሩ ተገለጠ
በሺህ የሚቆጠሩ አራናውያን አሜሪካ በሆርሙዝ የጣለችውን ገደብ በቃወም ለሰልፍ ወጡ 14.04.2026 4:53
የነዳጅ ዋጋ መጨመርን ተከትሎ የኡበር አሽከርካሪዎች ደንበኞቻቸውን ተጨማሪ ዋጋ እንዲያስከፍሉ ደንብ ወጣ
"ይህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመሰባሰቢያ፣ ራሳችንን የመጠየቂያ በዓል እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ 11.04.2026 14:02
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የበዓለ ትንሣኤን ትርጓሜ ያስረዳሉ። የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
"እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያንና መኖሪያችንን አውስትራሊያን ይባርክ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ 11.04.2026 6:09
ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ፤ በዘፀዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የ ‘እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን’ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
"የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብን ሁለቱንም ወላጆች ላጡ ተፈናቃይ ልጆች ላደረጉት ትልቅ አስተዋፅኦ እናመሰግናለን" ወ/ሮ ገነት ቤተ ጌራወርቅ የም/ቤት አባል 10.04.2026 17:01
ወ/ሮ ገነት ቤተ ጌራወርቅ፤ በደብረ ብርሃን ከተማ የኤፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና በደብረ ብርሃን መጠለያ ቻይና ካምፕ ተጠላይ እናት ሩቂያ አሕመድ ስለ ተፈናቃዮች ሕይወት፣ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት ሁለት ወላጆቻቸውን ላጡ ሕፃናት ስለተደረገላቸው ሰብዓዊ እርዳታ አንስተው ይናገራሉ። ልባዊ ምስጋናቸውንም ያቀርባሉ።
ለጋሽ እጆች ከደቡብ አውስትራሊያ እስከ ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች 10.04.2026 25:05
የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፣ የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አቶ ጥላዬ ተከተልና አቶ መሐመድ በያን፤ እንደምን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ከወለጋ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ልገሳቸውን እንደቸሩ ይናገራሉ።
"የኢትዮጵያን ሙዚቃ ካልነበረበት ወደ ነበረበት ያደረስነው በ60ዎቹ ጊዜ ነው" ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ 09.04.2026 20:38
የአደራ ቃል "አውስትራሊያ ላላችሁ ወገኖቼ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ከልባችሁ አታውጡ። ምንም ይሁን ምን - እንደ ሀገር የሚሆን ነገር የለም" ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ (ዳግም የቀረበ)
አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ 09.04.2026 19:08
አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ገጣሚና ሙዚቃ ቀማሪም ነው። ከሙዚቃ ዓለም አዘላለቁ እስከ ስደት ሕይወቱ አንስቶ ያወጋል። (ዳግም የቀረበ)
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ጥቃታቸውን ለሁለት ሳምንታ ሲገቱ፤ ኢራን በበኩሏ ለሁለት ሳምንታት የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላልፊያን እከፍታለሁ አለች 08.04.2026 6:07
የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ አባል ፕሬዚደንት ትራምፕን ኮንግረስ ከፕሬዚደንታዊና ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥነት ስልጣናቸው እንዲያነሳቸው ጥሪ አቀረቡ
ፋና ወጊዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በ84 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ተለዩ 08.04.2026 7:55
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከ50 በላይ ሴቶች እንዲደፈሩና ከ100 በላይ ሰዎችም ለሞት እንዲዳደረጉ ምክንያት ነው ያለውን ተጠርጣሪ ሕገ ወጥ አዘዋዋሪ ትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
የአውስትራሊያ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ኒሻን ተሸላሚ በአፍጋኒስታን የጦር ወንጀል ተጠርጣሪነት ለእሥር ተዳረገ 07.04.2026 5:34
በወርኃ ማርች በአንድ ወር ውስጥ ብቻ በአውስትራሊያ ታሪክ ከፍተኛውን ሬኮርድ የያዘ የአዲስ ኤክትሪክ መኪና ሽያጭ ተመዘገበ
የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መካከለኛው ምሥራቅ 'ሊጋይ' እንደሚችል አሳሰቡ 06.04.2026 5:34
አውስትራሊያ ለተጨማሪ አንድ ወር የሚበቃ የነዳጅ አቅርቦት እንዳላት የፌዴራል መንግሥቱ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአንድ ወር ሲያካሒድ የቆየውን የምርጫ ምዝገባ ለሁለት ሳምንታት አራዘመ 06.04.2026 7:45
ኢትዮጵያ በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር ከቻይና ያለባትን ዕዳ መልሶ ለማዋቀር ከቻይና መንግሥት ጋር መግባባት ላይ መድረሷ ተነገረ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.