SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 912 episodes

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Author

SBS

Category

News

Podcast website

www.sbs.com.au

Latest episode

Jul 8, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

የዓለም ጤና ድርጅት የኢቦላ ወረርሽኝን በዓለም አቀፍ አጣዳፊ ክስተትነት ፈረጀ 18.05.2026

በኩዊንስላንድ ተጨማሪ የቤት ግንባታዎች እንደሚካሔዱ የፌዴራል በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ አስታወቁ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት ጠየቀ 18.05.2026

በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች

"ሽሮና በርበሬን ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ሁለት ችግሮች አሉ። አንዱ እኛ ዘንድ ነው፤ ሌላው የጉምሩክ ሰዎች ጋር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 17.05.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የበርበሬና ሽሮ ወደ አውስትራሊያ የማስገባት ፈቃድን ተከትሎ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎች ዘንድ ያሉ ብዥታዎችን አንስተው ያመላክታሉ። የማኅበሩን ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችና ውጥኖችንም ይገልጣሉ።

ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእራሳቸው የሆነ የመቃብር ሥፍራ የሚያስፈልጋቸው ስለምን ነው? 17.05.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ማኅበሩ ስለምን ለኢትዮጵያውያን የሚውል የመቃብር ሥፍራ ለማግኘት ተነሳሽነት እንደወሰደ ያስረዳሉ። የማኅበረሰብ አባላትን አተያዮች ይጠይቃሉ።

ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መከላከያን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለመተባበር የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጠ 14.05.2026

የቻይና በኢትዮጵያ ቀጥተኛ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ መድረሱ ተነገረ

Tips to manage financial stress | Fuel in Focus - የፋይናንስ የመንፈስ ሁከትን ሚዛን የማስጠበቂያ ፍንጮች | ትኩረት ነዳጅ ላይ 12.05.2026

Australia's petrol and diesel prices remain under pressure. The RBA’s decision to hike the cash rate this month is adding to the financial strain facing many households. We look at some free and independent support services that are available to help people manage financial stress. - የአውስትራሊያ የነዳጅና ናፍጣ ዋጋዎች ጫናዎች ሳይረግቡ አሉ። የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪም አያሌ ቤቶች ላይ ታካይ የፋይናንስ ሸምቀቆውን አጥብቋል። በፋይናንስ ጭ...

" አባቴ እግዚአብሄር ይባርክህ " - በቅርቡ በሞት የተለየው የአቶ ሰሎሞን አዲስ ታምሩ የመጨረሻ የስንብት ቃል እና ሽኝት 11.05.2026

አቶ ሰሎሞን አዲስ ታምሩ ባደረበት ህመም ሳቢያ ሚያዚያ 22 ቀን 2026 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ። አቶ ሰለሞን ወደ አውስትራሊያ ለመጀመሪያ የመጡት የአቶ አዲስ ታምሩ ሁለተኛ ልጅ ሲሆን ፤ እናቱ ወ/ሮ ሊሊያን ኒኮላስ የአቦርጅናል ዝርያ ያላቸው ናቸው። የጸሎት እና ሽኝት ስነ ስርአቱም በደብረ ሰላም መድሃኒአለም ሜልበርን ቤተክርስቲያን ተከናውኗል። ስርአተ ቀብሩም ሰኞ ሜይ 21 ቀን 2026 በሜልበርን ተፈጽሟል። በሽኝት ስነስርአቱ ላይ በሜልበርን እና በአውስትራሊያ የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል ። በስፍራው ከተገኙት መካከልም ፤ መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲ...

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት በተመለከተ በአዲስ አበባ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደርን ጠርቶ አነጋገረ 11.05.2026

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተጨማሪ 9 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ

" እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ " - ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ 09.05.2026

ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ለየት የሚያደርገው አርአያ የሆኑ እናቶችን ሁለት ከኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሁለት ከሱዳን የማህበረሰብ አባላት የእውቅና ሽልማትን ማድረጋችን ነው ብለዋል።

ጎልጎታ - ለሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ 08.05.2026

የግጥም በረከት፤ ከከበደች ተክለአብ - ለገብረ ክርስቶስ ደስታ።

"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ 08.05.2026

በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።

"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ 08.05.2026

በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።

የቪክቶሪያ ፕሪሚየር የአውስትራሊያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያዎች በሜልበርን ፌዴሬሽን አደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንዳይተላለፍ ተጥሎ የነበረውን ዕገዳ አነሱ 07.05.2026

እሥራኤል በደቡብ ሊባኖስ ቀዬዎች ጥቃት ሰነዘረች

በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ ጭማሪ በዋነኛነት ከመንግሥት ወጪ ጋር የተገናኘ አይደለም አሉ 06.05.2026

በዘንድሮው የዩሮቪዥን የሙዚቃ ዝግጅት የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ቀንሷል

ኢትዮጵያ በሱዳን መንግሥት የተሰነዘረበትን ክስ መሠረተ ቢስ ስትል ውድቅ አደረገች 06.05.2026

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤልን የክልሉ ፕሬዚደንት አድርጎ መሾሙን አስታወቀ

"በጎ መሥራት ለራስም፤ ለማኅበረሰብም ጠቃሚ ነው። ሁላችንም መንፈሳችንን ወደ በጎ መንገድ መርተን ምሳሌ እንድንሆን በአደራ መልኩ ለማኅበርሰቡ አሳስባለሁ" ወርቅነህ ባይህ 05.05.2026

አቶ ወርቅነህ ባይህ፤ የኩዊንስላንድ አፍሪካውያን ማኅበረሰባት ምክር ቤት የዓመቱ በጎ ፈቃደኛ ተሸላሚ ሆነዋል። ለሽልማት ስላበቋቸው የረጅም ጊዜያት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶቻቸው አንስተው ይናገራሉ።

ፕሬዚደንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ ተገትተው ያሉ መርከቦችን በተለያዩ ሀገራት ጥያቄ በእጀባ እንዲያልፉ እንደሚያደርጉ አስታወቁ 04.05.2026

የአምስት ዓመቷ ሕፃን ግድያ “የልብ ስብራት” ማስከተሉ ተመለከተ

Tips to reduce petrol costs | Fuel in Focus - የነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይ 04.05.2026

Rising fuel prices are putting pressure on household budgets across Australia, and for many people, it’s changing the way they travel. So what can you do to reduce your fuel costs without giving up your daily routine? Here are some simple, practical ways to save money on petrol. - በመላ አውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በነዋሪዎች በጀት ላይ ጫናዎችን አሳድሯል። ለአያሌ ሰዎችም የአጓጓዝ ሁኔታቸውን እንዲቀየሩ ግድ አሰኝቷል። እናም፤ የአዘቦታዊ አጓጓዝዎን ሳይቀይሩ የነ...

ሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለ 04.05.2026

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለ ስልጣናትና ታዋቂ አርቲስቶች ከ98 ቢሊዮን ብር በላይ ምዝበራ እንደፈፀሙ በኦዲት መረጋገጡን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን 30.04.2026

Each year Australians gather on ANZAC Day to remember those who served in wars, conflicts and peacekeeping missions. But whose stories are we remembering? Are there stories we don’t always hear? In this episode we explore an important part of Australia’s history that has often been overlooked—the service of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples. - በየዓመቱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ጦር ሠራዊት...

#109 Talking about ageing parents (Med) - #109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገር 30.04.2026

Learn English useful for talking about ageing parents and family responsibilities. Practise everyday phrases for describing challenges, offering help, and discussing how to support parents. - ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆችና የቤተሰብ ኃላፊነቶች ለመናገር እንግሊዝኛን መማር ጠቀሜታ አለው። በየዕለቱ ተግዳሮቶችን፣ እርዳታ ልገሳንና ወላጆችን እንደምን ማገዝ እንደሚቻል ገላጭ የሆኑ አባባሎችን ይለማመዱ።

በኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ 29.04.2026

የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከሁሉም ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር 1,452 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

የፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ 28.04.2026

በአውስትራሊያ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን የቪክቶሪያ ክፍለ ሃገር የሌበር መንግሥት የአዋቂና ወጣት ወንዶች ሚኒስትር መሾምን ተከትሎ፤ የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ የአዋቂና ወጣት ወንዶች ልዑክ ሰየመ

ፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንዳደረገ የተጠረጠረው ግለሰብ ማምሻውን ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው 27.04.2026

የደቡብ ሊባኖስ ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ለቅቀው እየወጡ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችን ምዝገባ እንዲያከናውኑ ከተከፈቱ ምርጫ ጣቢያዎች መካከል 22ቱ ሕገወጥ ድርጊት በመፈፀማቸው መዝጋቱን አስታወቀ 27.04.2026

የፌዴራል ፖሊስ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ምላሽ ሰጠ፤ የድምፃዊው የቅርብ ወዳጆች የፖሊስን ምላሽ በትክክለኛ መረጃነት አልተቀበሉም

Listen to the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.