SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ 12.07.2024 15:18
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።
በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ እየተስፋፋ ነው 10.07.2024 8:39
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ 33 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ተገለጠ
What is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ? 10.07.2024 9:56
Aggressive driving is a continuum of bad driving behaviours which increase crash risk and can escalate to road rage. People who engage in road rage may be liable for traffic offences in Australia, have their car insurance impacted and most importantly put their lives and those of others at risk. Learn about the expectations around safe, responsible driving and what to do when you or a loved one ar...
ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ 10.07.2024 6:47
ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ ፤ በቪክቶሪያ የወጣት ጥፋተኞችን ቁጥር ለመቀነስ እየተደረገ ያለው ጥረት አጣብቂኝ ውስጥ ነው ተባለ ፡፡
ኢሰመኮ - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአማራ ክልል ቢነሳም እሥርና የእንቅስቃሴ ገደቦች መቀጠላቸውን አስታወቀ 08.07.2024 12:55
የኢትዮጵያ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊመደብ ነው፤ እስካሁን ያሉ የደረጃ ምደባዎች ተሽረው በአዲስ ምዘና ይተካሉ።
ሴናተር ፋጡማ ፔይማን የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን ለቅቀው የግል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሆኑ 04.07.2024 3:12
የእንግሊዝ ሌበር ፓርቲ በዛሬው ዕለት መካሔድ በጀመረው ብሔራዊ ምርጫ በእንግሊዝ ፖለቲካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የምክር ቤት ወንበሮችን በማሸነፍ መንግሥት ለማቆም እንደሚበቃና ከር ስታርመር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው።
Why are Indigenous protocols important for all Australians? - የነባር ዜጎች ፕሮቶኮሎች ለሁሉም አውስትራሊያውያን ጠቀሜታቸው እንደምን ነው? 04.07.2024 8:44
Observing the cultural protocols of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples is an important step towards understanding and respecting the First Australians and the land we all live on. - የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ዜጎችን ባሕላዊ ፕሮቶኮሎች ልብ ብሎ መረዳት፤ ስለ ነባር ዜጎችና የምንኖርባት ምድር ግንዛቤ ለመጨበጥና ከበሬታን ለመቸር ጠቃሚ ወደፊት የመራመጃ እርምጃዎች ናቸው።
ፖሊስ አንድ የዩኒቨርሲቲ ወጣትን አንገት በማዕድ ቤት ቢላዋ የወጋ ታዳጊ ወጣት ላይ ክስ መሠረተ 03.07.2024 6:54
እሥራኤል ለከሃን ዩኒስ ነዋሪ ፍልስጤማውያን የጅምላ ቀዬ ለቀቃ ትዕዛዝ ሰጠች
"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 02.07.2024 20:29
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።
"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 02.07.2024 13:39
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።
#64 Sharing family culture through food (Med) 01.07.2024 17:31
Sharing and describing food that is special to your family and culture.
የአዲስ ፋይናንስ ዓመት የኑሮ ውድነት ድጎማዎች 01.07.2024 2:41
ጁላይ 1 አዲሱ የፋይናንስ ዓመት የሚጀምርበት ዕለት ነው። በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት በርካታ ለውጦች ግብር ላይ መዋል ይጀምራሉ። በኑሮ ውድነት ትግል ውስጥ ላሉ አውስትራሊያውያን በመጠኑም ቢሆን በመልካም ጎኑ ተቀባይነት ያላቸውን ዜናዎች ይዞ ብቅ ብሏል።
ሳም ሞስቲን 28ኛዋ የአውስትራሊያ ጠቅላይ እንደራሴ ሆኑ 01.07.2024 5:37
የሌበር ፓርቲ ሴናተር ፋጡማ ፔይማን ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተቃርነው የሙስሊም መሪዎችና የመብቶች ተሟጋች ቡድኖች ገልፅ ደብዳቤ አወጡ
ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በባሕር በር ዙሪያ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ውጥረት እንዳሳሰባት ገለጠች 30.06.2024 10:19
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎች ያገኘችው የዕዳ ክፍያ እፎይታ በድጋሚ ይራዘማል ብላ እንደምትጠብቅ አመላከተች
"ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አበርካቾችንና የንግድ ማኅበረሰብ ተሳትፎን እንሻን፤ የአባልነት ጥሪም እናቀርባለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 30.06.2024 12:36
ዶ/ር ተስፋዪ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ መጪው 2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዝግጅትና አስፈላጊ ማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ይናገራሉ።
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ለውጥ አደረገ 30.06.2024 12:55
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ስለምንና እንደምን የማኅበሩን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት የሥራ አገልግሎት ኃላፊነታቸውን እንዲለዋወጡ ከመግባባት ላይ እንደደረሰ ያስረዳሉ።
"ኢትዮጵያውያን በብዛት መጥተው የስዕል ኤግዚቪሽኔን ቢመለክቱልኝ ደስ ይለኛል" ሰዓሊ ኦላና ዳመና ጃንፋ 27.06.2024 11:24
አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29 ተጋባዥ ታዳሚ እንግዶች ባሉበት የሚከፈት ሲሆን፤ ከጁላይ 2 እስከ ሴፕቴምበር 6 ድረስ በዳንዲኖንግ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ይበቃል።
Indigenous art: Connection to Country and a window to the past - የነባር ዜጎች ሥነ ስዕል፤ ሀገራዊ ቁርኝትና የትናንት መስኮትነት 27.06.2024 8:49
Embracing their oral traditions, Aboriginal and Torres Strait Islander peoples have used art as a medium to pass down their cultural stories, spiritual beliefs, and essential knowledge of the land. - ቃለ ልማዶችን ሞገስ በማላበስ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች ሥነ ስዕልን ባሕላዊ ወጎቻቸውን፣ መንፈሳዊ እምነቶቻቸውንና ስለ መሬታቸው ያላቸውን መሠረታዊ ዕውቀቶች የማሸጋገሪያ ተግባቦት አድርገው ተጠቅመውበታል።
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቦርድ ሰብሳቢ እንዳይሆኑ ተቃውሞ አሰማ 26.06.2024 9:32
በመቀሌ ከተማ በሴቶችና ላይ የሚፈፀሙ የእገታና ፆታዊ ጥቃቶች እንዲቆሙና ጥቃት አድራሾች ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ሴት ሰላማዊ ሰልፈኞች ጠየቁ
የዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ "ነፃ ወጣ" ወደ ትውልድ ሀገሩ አውስትራሊያ ሊመለስ ነው 25.06.2024 2:49
የአውሮፓ ኅብረት በሩስያ ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሉን አስታወቀ
እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በሜልበርን ከተማ ተከበረ 25.06.2024 9:25
እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ በሳምንቱ መጨረሻ ተከበሮ ውሏል።
በእጅጉ ከፍተኛ በሆነ ሙቀት ሳቢያ ከ1 ሺህ 300 በላይ የሐጅ ተጓዥ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሳዑዲ አረቢያ አስታወቀች 24.06.2024 8:04
በሁከት ፈጠራና ሸማቾችን በማደናገጥ የአደላይድን የገበያ ማዕከል ያዘጉ ሁለት ታዳጊ ወጣቶች ዘብጥያ ወረዱ
ኢትዮጵያ በ13 ፕሮጄክቶች መጓተት 16.6 ቢሊየን ብር ተጨማሪ ወጪ አወጣች 23.06.2024 9:26
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያን በኑሮ ውድነት ለተቸገሩ መምህራን ጊዜያዊ መጠለያ አደረገ
የስደተኞች ሳምንት 2024፤ ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" - ከአፍሪካ ቀንድ እስከ እስያ ፓስፊክ 21.06.2024 19:23
የዓለም የስደተኞች ቀን ከ2001 አንስቶ ወርሃ ጁን በገባ በ20ኛው ቀን ሲከበር፤ አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 20ን አካትቶ ከአንድ ቀን መታሰቢያነት ዝለግ ብሎ ከጁን 16 እስከ 22 አንድ ሳምንት ደፍኖ ይከበራል። ይህንኑ አስባብ አድርገን ከሶማሊያ ተንስቶ፣ በኬንያና ኒውዝላንድ አቋርጦ አውስትራሊያ የሠፈረውን ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" ከቀደም የግለ ታሪክ ወጉ ቀንጭበን አቅርበናል።
እሬቻ አርፋሳ - የተራራው እሬቻ እሑድ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ ሊከበር ነው 21.06.2024 7:02
እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ እሑድ ሰኔ 16 / ጁን 23 እንደምን እንደሚከበር የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ኦቦ በንቲ ኦሊቃና አባ መልካ ዳኜ ደፈርሻ ይናገራሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.