SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
#72 Talking about which team sport to join (Med) 09.10.2024 6:59
Learn how to describe social team sports and choose one that is right for you.
የአውስትራሊያ ብሔራዊ ብሮድባንድ ኔትዎርክ በሕዝብ ንብረትነት እንዲቆይ ረቂቅ ድንጋጌ ለፓርላማ ቀረበ 09.10.2024 6:59
ሴናተር ፋጡማ ፔይማን 'የአውስትራሊያ ድምፅ' የተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቋሙ
#21 Workplace conflict | Mind Your Health 09.10.2024 11:57
Learn phrases you can use to resolve workplace conflict. Plus, find out where to access free content that can help you reduce the daily stress in your life.
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ደረጃዎች ውስጥ ተካተተ 08.10.2024 7:08
በየዓመቱ በባሕዳር ከተማ በአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ላይ የሚመክረው ዓለም አቀፉ የጣና ፎረም ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ
"ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ 07.10.2024 19:15
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።
በአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ የሚፈፀሙ እሥሮች በአዲስ መልክ መበራከታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ 07.10.2024 8:46
በመላ አውስትራሊያ የኦክቶበር 7 ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበ 06.10.2024 9:41
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከወርኅ መስከረም አንስቶ ታሳቢ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮምሽን በዜጎች ላይ የሚፈጸመው እስር እና ግድያ አሳስቦኛል አለ 02.10.2024 13:41
ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት መብቷ ሊከበርላት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ ተናገሩ
እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች 02.10.2024 6:22
እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች
ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡ 02.10.2024 18:21
ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡
" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 29.09.2024 12:29
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ።
"በኢትዮጵያዊነታችን እናምናለን የምንል ከሆነ፤ የግል የፖለቲካ አቋማችንና ሃይማኖታችንን ሳናንፀባርቅ ወደ አንድነት እንምጣ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 29.09.2024 14:09
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለማኅበረሰብ አገልጋይነት ገፊና ሳቢ የሆኗቸውን አስባቦች፤ በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅታችን ያወጉት 'ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ' ግለ ታሪካቸው ተከታይ አድርገው ይናገራሉ።
" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር 26.09.2024 15:44
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
#71 Talking about being scammed (Med) 25.09.2024 14:19
Learn how to communicate about suspicious messages and scams.
"የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል 25.09.2024 25:12
ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አምባሳደር ስለ ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ ማስጨበጫ የቅስቀሳ ዓላማና ግቦች ያስረዳሉ።
በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረ 24.09.2024 8:54
ኢትዮጵያ የውጭ ኃይሎች ለሶማሊያ የሚያደርጉት የጦር መሣሪያ ድጋፍ በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል አሳሰበች
የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነ 24.09.2024 4:30
እሥራኤል ሊባኖስ ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃቶች 500 ያህል ሰዎች ተገደሉ፤ ከ1600 በላይ ቆሰሉ።
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ 24.09.2024 16:21
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ።
የዓለም መሪዎች የወደፊቱን ትውልድ ዕጣ ፈንታ የተሻለ ለማድረግ በመሠረተ ሃሳቦች ላይ ከስምምነት ላይ ደረሱ 23.09.2024 7:53
ለተከራዮች፣ ጡረተኞች፣ አካል ጉዳተኞችና ሥራ ፈላጊዎች የገንዘብ ድጎማ ጭማሪ ተደረገ
ኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት የማሻሻያና የግንባታ ዕቅዶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ከአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መመደቡን አስታወቀ 22.09.2024 10:19
በግብፅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለእንግልትና ለዘፈቀደ እሥር እየተዳረጉ መሆናቸው ተናገሩ
በሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ 18.09.2024 8:44
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱ
ዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ 18.09.2024 10:12
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ
"አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ 17.09.2024 16:56
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ ሰዓሊ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። ሰሞኑን አዲስ ስላወጡት "A World That I Want" ነጠላ የሙዚቃ ሥራቸው ያወጋሉ።
Can we fight misinformation without threatening our freedom of speech? - SBS Examines: የንግግር ነፃነታችንን ለስጋት ሳንዳርግ የተሳሳተ መረጃን መፋለም ይቻለናል? 17.09.2024 5:22
There are calls to crack down on the sharing of misinformation online. But would this be an attack on free speech? - የኦንላይን የተሳሳተ መረጃ ስርጭትን በቁጥጥር ስር የማዋል ጥሪዎች እየቀረቡ ነው። ይሁንና ይህ በንግግር ነፃነት ላይ ጥቃት እንደመፈፀም ይቆጠራል?
"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች 16.09.2024 16:56
ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.