SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ዩናይትድ ስቴትስ በአማራ ክልል እየተባባሰ ያለው ግጭት አሳሳቢ ነው አለች 05.11.2024 7:33
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ700 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ብድር ፈቀደች
"የአንድ ሀገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል 05.11.2024 12:14
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል 05.11.2024 15:14
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል 05.11.2024 19:12
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ቢያንስ ሶስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ 03.11.2024 10:24
የዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አስነሳ
ስምንት የአውስትራሊያ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ሊባኖስ ውስጥ በእሥራኤል በተወነጨፈ ሮኬት ቀላል የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው 30.10.2024 7:31
ቪክቶሪያ የኪራይ ቤት ሕጎችን አጠበቀች
"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስ 29.10.2024 14:22
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ 29.10.2024 11:58
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "የብሔር ማንነት እየጠነከረ የሔደው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖትም፤ በብዙኅን መገናኛም ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ 29.10.2024 13:30
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
Is democracy on the decline in Australia? - የአውስትራሊያ ዲሞክራሲ እያሽቆለቆለ ነውን? 29.10.2024 4:54
Home Affairs Minister Clare O’Neil has labelled democracy our most precious national asset. But some people say it’s at risk. - የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች (የወቅቱ የቤቶች) ሚኒስትር ክሌር ኦኒል ዲሞክራሲን በብርቅ ብሔራዊ ቅርስነት መስለውታል። የተወሰኑ ወገኖች በፊናቸው ለአደጋ ተጋልጦ ያለ ስለመሆኑ ይናገራሉ።
#73 When public transport goes wrong (Med) 28.10.2024 14:27
Learn how to communicate when using public transport, particularly when there are disruptions.
ዴቪድ ክሪሳፉሊ የኩዊንስላንድ 41ኛው ፕሪሚየር ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙ 28.10.2024 8:41
የዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ብርቱ መዘዞችን የሚያስከትል እንደሁ ካማላ ሃሪስ አመላከቱ
የኤርትራ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.7 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍለው ጠየቀ፤ በሀገር ውስጥ ፍርድ ቤትም ክስ መሠረተ 27.10.2024 12:25
በአዲስ አበባ ከተማ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 127 የአሳት፣ ጎርፍና ሌሎች አደጋዎች መከሰታቸው ተገለጠ
ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ዝግጁነቷን አስታወቀች 22.10.2024 8:05
በአማራ ክልል የወባ በሽታ ከምንጊዜውም በላይ መስፋፋቱና ከ600 ሺህ በላይ በበሽታው መጠቃታቸው ተገለጠ
Rumours, Racism and the Referendum - አሉባልታ፣ ዘረኝነትና ሕዝበ ውሳኔ 22.10.2024 5:16
Misinformation and disinformation were rife during the referendum. The effects are still being felt a year on. - የተሳሳተ መረጃና አሳሳች መረጃ በሕዝብ ውሳኔ ወቅት ስር ሰደው የተሰራጩ ነበሩ። አንድ ዓመት አስቆጥሮም የጉዳት ስሜቱ አለ።
የኩዊንስላንድ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክርና እሰጥ አገባ እያሳየ ነው 21.10.2024 8:38
ዩናይትድ ስቴትስ በምስጢር የተያዘ የእሥራኤል ኢራንን የማጥቃት ዕቅድ እንደምን ሾልኮ አደባባይ እንደዋለ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች
" 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ 21.10.2024 18:26
ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ ኢንተርፕሬነርሺፕና መሰል ጉዳዮች ላይ ስለመከረው የ "1000 ወጣቶች ጉባኤ" ያስረዳሉ።
ኢትዮጵያ ከ86 ሚሊየን በላይ በድህነት ውስጥ የሚገኝ ሕዝብ በመያዝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሥፍራ መያዟን ተመድ አመለከተ 20.10.2024 12:39
ኢትዮ - ቴሌኮም ያስጀመረው የ30 ቢሊየን ወይም 10 በመቶ ድርሻ አክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ ብርና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተፈቀደ መሆኑ ተነገረ
"በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ 17.10.2024 7:34
ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የባሕር ዳርቻ የግል መኖሪያ ቤት መግዛት ትችት አስከተለ 16.10.2024 5:24
ዩናይትድ ስቴትስ እሥራኤል በ30 ቀናት ውስጥ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲዘልቁ ካላደረገች የተወሰነ የጦር መሳሪያ እገዳ እንደምታደርግ አስታወቀች
የውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ 15.10.2024 6:50
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከማክሰኞ አንስቶ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ሊጀምር ነው
"ጥረታችን የተፈሪ መኮንንን'ዕውቀት የሀገራችን መሳሪያ ናትና እንዳትጠብ እንድትሰፋ፤እንዳትወድቅ እንድትበረታ እንድትረዷት እለምናችኋለሁ'አደራ ለመፈፀም ነው"ዶ/ር ብሥራት 15.10.2024 20:55
ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ በአሁኑ መጠሪያው የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ወደ ቀድሞ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ ማኅበራቸው እያደረጋቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ። ትምህርት ቤቱ በሚቀጥለው ዓመት 100ኛ ዓመቱን ከማክበሩ በፊት መሠረተ ስያሜውን እንደሚያገኝ ያላቸውን ተስፋ ይገልጣሉ።
ክሽፈት የገጠመው የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ አንደኛ ዓመቱን አስቆጠረ 14.10.2024 7:40
የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስከባሪ አካላት በዶናልድ ትራምፕ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ሊቃጣ የነበረውን የግድያ ሙከራ ማምከናቸውን አስታወቁ
የዳያስፖራ ሚኒስቴር እንዲቋቋምና የጥምር ዜግነት እንዲፈቀድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጠየቀ 13.10.2024 11:34
የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሚያገለግልበት የጊዜ ገደብ ከአምስት ወደ 10 ዓመት ከፍ ሊል መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ
Indigenous astronomy: How the sky informs cultural practices - የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት፤ ሰማይ እንደምን ባሕላዊ ትግበራዎች ያመላክታል 13.10.2024 10:31
Astronomical knowledge of celestial objects influences and informs the life and law of First Nations people. - የሕዋ አካላዊ ቁሶች የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት ዕውቀት ላይ ተፅዕኖን ያሳድራሉ፤ ሕይወትና ሕግንም ያመላክታሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.