SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
"ያኔ አድዋ!" በዶ/ር ይርጋ ገላው 02.03.2025 5:06
"ያኔ አድዋ" ግጥም፣ ቅንብርና ድምፅ በዶ/ር ይርጋ ገላው
“ዋ አድዋ!” - በብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን 02.03.2025 2:55
"ዋ አድዋ!" ግጥም - ብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን ድምፅ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና
ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት 28.02.2025 18:41
ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2025 / የካቲት 22 ቀን 2017 በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ይካሔዳል።
#80 Talking about changing habits (Med) - #80 Talking about changing habits (Med) 26.02.2025 17:02
Learn how to express yourself when talking about changing your habits. - Learn how to express yourself when talking about changing your habits.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ 26.02.2025 6:15
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮች ሊሠራቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንና ሌሎች ድጋፎቹን ማቋረጡን ገለጠ
"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 26.02.2025 13:30
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በማኅበሩ አዘጋጅነት ሜልበርን ውስጥ ስለሚከበረው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ይናገራሉ።
The AI Election: How artificial intelligence impacted the world's biggest ballots - ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምርጫ፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እንደምን የዓለም ግዙፉ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ 25.02.2025 7:59
From "Communist Kamala" to Bollywood endorsements, artificial intelligence and disinformation played a big role in some of the biggest democratic elections last year. - ባለፈው ዓመት ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና አሳስች መረጃ ከ "ኮሙኒስት ካማላ" እስከ ቦሊውድ ድጋፎች በተወሰነ መልኩ በግዙፉ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።
"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ 25.02.2025 13:14
የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ 7ኛ ዓመት አከባበርን አስመልክቶ የክለቡ መሪዎችና አባላት ምልሰታዊ ምልከታቸውንና የወደፊት ትልሞቻቸውን አንስተው ይናገራሉ።
#79 Talking about visas (Med) - #79 Talking about visas (Med) 24.02.2025 14:21
Learn how to talk about your visa status. - Learn how to talk about your visa status.
አውስትራሊያ ሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች 24.02.2025 5:15
ፕሬዚደንት ዜለንስኪ ለዩክሬይን ሰላምና የኔቶ አባልነትን የሚያስገኝ ከሆነ ፈጥነው ስልጣናቸውን ለመልቀቅ የሚሹ መሆኑን አስታወቁ
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ቴክኒካዊ ድርድር በመጪው ወርኃ መጋቢት እንደሚቀጥል ተገለጠ 23.02.2025 12:06
አሊ ባባ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል ሊጀምር ነው
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የአንካራ ስምምነትን ለመተግበር የቴክኒክ ውይይት ጀመሩ 20.02.2025 3:49
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬይኑን ፕሬዚደንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ "አምባገነን" ብለው ጠሩ
የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ባንኩ ፈጥኖ ቀጣይ የወለድ መጠን ቅነሳ ያደርጋል የሚል ተስፋ ማሳደር እንደማይገባ አሳሰቡ 19.02.2025 9:35
ጠቅላይሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በሁለት ሙስሊም ሴቶች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አስመልክተው ፈጥነው አላወገዙም በማለት ለደረሱባቸው ትችቶች ማስተባበያ ሰጡ
#78 Talking about holidays (Med) - #78 Talking about holidays (Med) 19.02.2025 14:00
Learn how to talk about recent holiday or trip. - Learn how to talk about recent holiday or trip.
"እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 18.02.2025 16:41
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት የተዘጋጅውን "የታላቁ ጉዞና የቤተሰብ ቀን" አስመልክቶ፤ የቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ፣ የአስተባባሪ ኮሚቴ አባልና ተሳታፊ የማኅበረሰ አባላት አተያያቸውን ያጋራሉ።
"ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች በማኅበራዊ ኑሮ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካውም ተሳስረው የኖሩ ናቸው፤ በጥቂት ልሂቃን ሰላማቸው ሊነካ አይገባም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 17.02.2025 17:09
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
"መስቀልን የሚከተል መስቀል የማድረግ መብት እንዳለው ሁሉ፤ ሙስሊም የሆነች ሴትም ሂጃብ የማድረግ መብት አላት" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 17.02.2025 16:10
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።
በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን አራት ወረዳዎች ባጋጠማቸው የምግብ እጥረት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል 16.02.2025 10:44
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች
REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day - REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day 12.02.2025 13:44
Learn how to express romantic feelings. Plus, find out why the 14th of February became known as St Valentine’s Day. - Learn how to express romantic feelings. Plus, find out why the 14th of February became known as St Valentine’s Day.
የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠም 12.02.2025 7:39
የዩክሬይንና ሩስያ ጦርነትን ለማስቆም በአውሮፓ የሰላም ንግገር ሊካሔድ ነው
በአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠ 11.02.2025 7:44
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከሠራተኞቻቸው ደመወዝ ላይ የፖለቲካ ፓርቲ መዋጮ እንዳያሰባስቡ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ በምርጫ ቦርድ ተዘጋጀ
Does Australia's Parliament reflect society? - የአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን? 11.02.2025 6:03
Australia is one of the world's most multicultural nations but our Parliament isn't. Does it matter? - አውስትራሊያ ከዓለም መድብለ ባሕላዊ አገራት አንዷ ብትሆንም ፓርላማው ግና እንዲያ አይደለም። እንከንነት አለውን?
የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል 11.02.2025 4:55
አውስትራሊያና ኢትዮጵያ በሉላዊ ሙስና መመዘኛ ደረጃቸው ከፍና ዝቅ ማለቱ ተመለከተ
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አካሔዱ 10.02.2025 7:49
የአውስትራሊያ ፖለቲከኞች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ብረትና አሉሚኒየም 25 ፐርሰንት ታሪፍ ጭማሪ አስመልክተው እንደምን ምላሽ እንደሚሰጡ የፕሬዚደንቱን መግለጫ እየተጠባበቁ ነው
ዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ 09.02.2025 12:09
በግ ጠባቂዋን የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አስገድዶ የደፈረ ግለሰብ ላይ የፅኑ እሥራት ብይን ተጣለ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.