SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
Cultural burning: using fire to protect from fire and revive Country - ባሕላዊ እሳት ልኮሳ፤ እሳትን በእሳት የመከላከል አጠቃቀምና ሀገራዊ ትድግና 20.03.2025 10:08
Did you know that Indigenous Australians have been using fire to care for the land for tens of thousands of years? Evidence show that cultural burning practices not only help reduces the intensity and frequency of wildfires but also plays a vital role in maintaining healthy ecosystems. Experts share insights on the latest evidence behind this ancient practice. - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ለአሥር ሺህ ዓመታት ያህል ለ...
#82 Describing taste (Med) - #82 Describing taste (Med) 19.03.2025 15:36
Learn how to describe the taste of food. - Learn how to describe the taste of food.
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) 'በትግራይ ክልል ለሰላም ስምምነቱና ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ስጋት የሆነው ውጥረት' በሰላም እንዲፈታ ሲል አሳሰበ 18.03.2025 12:30
ለኢትዮጵያ የሚዲያ ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ መታወቂያ ሊዘጋጅ እንደሚገባ ምክረ ሐሳብ ቀረበ
" 'አፊኒ' ዕርቅ ማውረጃ፣ ግጭቶችን መፍቻና ቅድመ ግጭቶችን መከላከያ የሲዳማ ባሕላዊ ዕሴት ነው" አቶ ጃጎ አገኘሁ 18.03.2025 19:01
አቶ ጃጎ አገኘሁ፤ የሲዳማ ክልል የባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ፤ ሰሞኑን በቢሯቸው ተደግፎ በ21ኛው New African Film Festival ላይ ቀርቦ ስላለው "አፊኒ" ፊልም ፍቺ፣ ጭብጦችና ስኬቶች ይናገራሉ።
የዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የተረፈ ፈሰስ ጉድለት እንደሚኖረው ተመለከተ 17.03.2025 6:40
የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ የግብር ቅናሽን የምርጫ አጀንዳው ለማድረግ ከውሳኔ ላይ አለመድረሱን ገለጠ
በትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል 16.03.2025 16:21
የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን 'የአማራ ክልል መንግሥት ተኩስ አቁሜያለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ' ጠየቀ
Want to help shape Australia’s future? Here’s how to enrol to vote - የአውስትራሊያን የወደፊት ዕድል መቅረፅ ይሻሉን? ድምፅ ለመስጠት እንደምን መመዝገብ እንደሚችሉ እነሆን 13.03.2025 6:47
With another federal election due this year, there are steps you will need to take before casting your vote for the first time. Plenty of resources are available to help you enrol to vote and have your say in shaping our nation. - በእዚህ ዓመት ሌላ የፌዴራል ምርጫ ሊካሔድ ተቃርቧል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅዎን ከመስጠትዎ በፊት ሊከዉኗቸው የሚገቡ እርምጃዎች አሉ። ድምፅዎን በመስጠት የሀገራችንን የወደፊት ዕድል ለመቅረፅ ለምዝገባ እገዛ የሚያደርጉልዎ በርካታ ምንጮች አሉ።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ግጭት ቀስቃሽ ይዘቶችን አወገዘ 11.03.2025 9:37
32 ኢትዮጵያውያን ከማይናማር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውንና 43 ያህሉም በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እንደሚመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ 11.03.2025 19:07
የ "አስራ ሰባት በአንድ" መጽሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ለስምንት ዓመታት የመጽሐፍ ቅኝት ያካሄዱባቸውን ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን ደራሲዎችን የሕትመት ውጤት አንኳር ጭብጦች አንስተው ያመላክታሉ።
"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ 11.03.2025 22:09
የ "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የማንነት ፖለቲካን አሉታዊ ተፅዕኖዎች ያነሳሉ፤ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩትን የአውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሆኑቱን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ውርሰ አሻራዎች ሞገስ አላብሰው ይዘክራሉ፤ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውን 'የእናት ካትሪን ቀን' ሰይመው በየዓመቱ በክብር እንዲዘክሯቸውም ምክረ ሃሳባቸውን ይቸራሉ።
"የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት" ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ 09.03.2025 8:49
ሳይክሎን አልፍሬድ የተፈራውንም ያህል ባይሆን፤ ተዳክሞ በደረሰ ጉልበቱም ቢሆን ኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ላይ ጉዳቶችን አድርሷል። የብሪስበን ነዋሪዋ፤ የፊልም ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ የሳይክሎኑ መምጣት ያሳደረባትን ሥነ ልቦናዊ ስጋትና የነበራትን ዝግጅት አስመልክታ ትናገራለች።
ግብር አልከፈሉም የተባሉ ግለሰቦች ከሀገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለባቸው 09.03.2025 10:40
በኢትዮጵያ የኮንዶም እጥረት እየተባባሰ መሆኑ ተገለጠ
ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን 08.03.2025 21:29
ፀሎተ ፍትሐትዋ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤ የቀብር ሥነ ሥነ ሥርዓቷ Bull Cemetery ቅዳሜ መጋኒት 6 ቀን 2017 / ማርች 15 ቀን 2025 የሚካሔደውን የወ/ሮ ትዝታ ሰለሞን መስፍንን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ከሀገር ቤት እህቶችዋ፣ ከማኅበረሰብ አባላት የቅርብ ወዳጆቿና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሪ ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ፤ ትውስታዎቻቸውንም ያጋራሉ።
የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን 07.03.2025 9:07
ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች።
"አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው" አምባሳደር ፍፁም አረጋ 06.03.2025 18:37
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።
"የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል" አምባሳደር ፍፁም አረጋ 06.03.2025 19:14
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ የአገልግሎቱን ዘርፈ ብዙ ሚናዎችና ተልዕኮዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።
"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ 06.03.2025 18:43
ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የመፅሐፍ ዳሰሳ አካሂደው በ "አስራ ሰባት በአንድ" መድብል ያካተቷቸውን ደራሲዎች የሕትመት ውጤቶች አንስተው፤ ትውልዶችን በንፅፅሮሽ አጣቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።
እጹብድንቅና ዓለምሰገድ ከበደ 06.03.2025 7:46
የቤዝ ጊታር ተጫዋች አለምሰገድ ከበደ፤ ስለ ሙዚቃ ሕይወት ጅማሮውና አዲስ ስላወጣው "እጹብድንቅ" ሲዲው ይናገራል።
#81 Talking about elections | Voting in Australia - #81 Talking about elections | Voting in Australia 06.03.2025 13:16
Learn to talk with confidence about voting and elections in Australia. Plus, find out about the voting system in the country. - Learn to talk with confidence about voting and elections in Australia. Plus, find out about the voting system in the country.
ቀዬአቸውን ለቅቀው ለሚወጡ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች የመሰብሰቢያና ጊዜያዊ መጠለያ ማዕከላት ተቋቋሙ 05.03.2025 8:25
የአውስትራሊያ ግራንድ ሙፍቲ ለሁሉም እምነቶች እኩል ጥበቃ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠን ላይ ጭማሪ አደረገ 04.03.2025 8:42
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሁሉም ሀገር በቀል ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታወቀ
"የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ 04.03.2025 11:03
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።
ኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ 04.03.2025 15:37
"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ እንደምን እንደገነነ ያወጋል።
"አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" 129ኛው የአድዋ ድል ክብረ በዓል በኢትዮጵያ 02.03.2025 13:32
በሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት የእጅ ስልክ ይዞ መግባት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከለከለ
"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ 02.03.2025 17:27
ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.