DW
የወጣቶች ዓለም | Deutsche Welle
የወጣቶች ክፍለ ጊዜ ነው።
Author
DW
Category
Podcast website
www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_jugendmagazin-13623-xml-mrss
Latest episode
Jul 10, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን? 10.07.2026 12:04
ብዙዎቻችን የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎችን ወይንም አፕሊኬሽን ልንጠቀም እንችል ይሆናል ፡፡ በተለይ ወጣቶች እንደቻት ጂፒቲ የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን አዘውትረው ይጠቀማሉ። ነገር ግን አጠቃቀም ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነስ ይስተዋላል ፡፡ የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን ?
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን? 09.07.2026 12:04
ብዙዎቻችን የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎችን ወይንም አፕሊኬሽን ልንጠቀም እንችል ይሆናል ፡፡ በተለይ ወጣቶች እንደቻት ጂፒቲ የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን አዘውትረው ይጠቀማሉ። ነገር ግን አጠቃቀም ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነስ ይስተዋላል ፡፡ የመረጃ ሰጪ መተግበሪያዎች የንባብ ባህልን እያዳከሙ ይሆን ?
"ያለ ምንም ክፍያ ነው ልጆቹን የምናሰለጥነው ምክንያቱም ትውልድ ማዳን ላይ ነው የምንሰራው" የሰርከስ ደሴ መስራች አንተነህ ጌታቸው 26.06.2026 11:33
የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶች የሰርከስ ደሴ መስራች እና አሰልጣኝ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ቱርክ በሚገኙ የተለያዩ ሪዞርቶች እየተዘዋወሩ ትርኢት የሚያቀርቡ ሁለት የሰርከስ ደሴ አርቲስቶች ናቸው።
«ያለ ምንም ክፍያ ነው ልጆቹን የምናሰለጥነው ምክንያቱም ትውልድ ማዳን ላይ ነው የምንሰራው » የሰርከስ ደሴ መስራች አንተነህ ጌታቸው 26.06.2026 11:33
እንግዶቻችን የሰርከስ ደሴ መስራች እና አሰልጣኝ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ቱርክ በሚገኙ የተለያዩ ሪዞርቶች እየተዘዋወሩ ትርኢት የሚያቀርቡ ሁለት የሰርከስ ደሴ አርቲስቶች ናቸው።
በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የአፍሪቃውያን ቡድኖች እንዴት ይገመገማሉ? 19.06.2026 10:56
በዘንድሮው የዓለም ዋናጫ 10 የአፍሪቃ አገራት ተሳታፊ ሲሆኑ አንዳንዶቹም እስካሁን ጠንካራ የሚባል ግጥሚያ አሳይተዋል። ይሁንና ከ16 ዓመታት በፊት በአፍሪቃ መሬት ላይ የዓለም ዋንጫ ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪቃን በአሁኑ ውድድር ብዙ አፍሪቃውያን ድጋፋቸውን ነፍገዋታል።
„ሰው ስለ እኔ ብዙ ያወራል“፤ በረንዳ ላይ ቡና የሚያፈላው ሳሙኤል 12.06.2026 9:43
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ስለ ባህላዊው የጀበና ቡና አፈላል ሲያስቡ ፤ አዕምሮዋቸው ውስጥ ቶሎ የሚስሉት አንዲት ሴት ስታፈላ ነው።የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳ በዚህ ስራ የተሰማራ ወንድ ወጣት ነው። „ስራው መንገድ ዳር ከመለመን ቢሻልም ብዙ ፈተና አለው“ ይላል። በተለይ ወንድ በመሆኑ ሰዎች እንደሚስቁበት ይናገራል። ፈተናው ይህ ብቻ አይደለም!

ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች ምን ይላሉ? 05.06.2026 9:59
በአንድ ሀገር ላይ ምርጫ ሲካሄድ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ድምፃቸውን ከማይሰጡባቸው ምክንያቶች ውስጥ ይወክለኛል የሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ሳይኖር ሲቀር ፣ ብዙም የፖለቲካ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሰሞኑን በኢትዮጵያ እንደተስተዋለው፤ ሀገራቸው ውስጥ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ጨርሶ በአካባቢያቸው ምርጫ ሳይካሄድ
ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? 29.05.2026 10:29
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።
ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? 28.05.2026 10:29
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።
ምርጫ 2018፤ ወጣቱ በርግጥ ምን ይፈልጋል? 22.05.2026 10:00
በኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተቃረበበት በአሁኑ ሰዓት የምራጮች ድምፅ ወሳኝ ነው። በእርግጥ ወጣቶች ምን ይፈልጋሉ? ድምፃቸው ተሰሚነት ካገኘስ ምን መለወጥ ይሻሉ?በሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 5 አመታት የት ትደርሳለች ብለውስ ይጠብቃሉ?ሶስት ወጣቶችን አነጋግረናል#ምርጫ2018 EthiopiaElection2026
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ሥሜት ላይ ያለው ተፅዕኖ 08.05.2026 10:34
እንደሚታወቀው በሶሻል ሚዲያ የሚጋሩ ሀሳቦች ፣ መልዕክቶች እና አስተያየቶች በሰዎች ሥሜት ላይ በጎ ወይንም በጎ ያልሆኑ ስሜቶችን ያጋባሉ፡፡ ወጣቶች ለዚህ አይነቱ ተፅዕኖ ያላቸው ተጋላጭነት የጎላ ነው ማለት ይቻላል ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሶሻል ሚዲያው ካለው ጠቀሜታ በተቃራኒ የወጣቶች ህይወትን ለመጥፎ ተፅእኖዎች እየዳረገ ይገኛል ፡፡

አዲስ አበባ ድረስ 388 ኪሎ ሜትሮች በእግሩ የተጓዘው እያሱ ማሳረፍ የፈለገው አሻራ ምን ይኾን? 30.04.2026 9:59
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ተነስቶ አዲስ አበባ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ያለ የ20 ዓመት ወጣት ነው። ዛሬ ጉዞውን አጠናቆ አዲስ አበባ ለመግባት እቅድ ይዟል። በመኪና የአንድ ቀን ጉዞ የሆነውን መንገድ ለምን በእግሩ መጓዝን እንደመረጠ እና በጉዞው የገጠሙትን ነገሮች አጫውቶናል።
388 ኪሎ ሜትሮች በእግሩ የተጓዘው እያሱ ማሳረፍ የፈለገው አሻራ ምን ይኾን? 30.04.2026 9:59
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ተነስቶ አዲስ አበባ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ያለ የ20 ዓመት ወጣት ነው። ዛሬ ጉዞውን አጠናቆ አዲስ አበባ ለመግባት እቅድ ይዟል። በመኪና የአንድ ቀን ጉዞ የሆነውን መንገድ ለምን በእግሩ መጓዝን እንደመረጠ እና በጉዞው የገጠሙትን ነገሮች አጫውቶናል።
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል? 24.04.2026 9:39
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ሰዎች ለአንድ ሙያ ያላቸው ፍረጃ ኢትዮጵያ ውስጥስ አለ ወይስ እየቀረ ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ለህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የተሰማራች አንዲት ወጣትን እና ሴቶችን በማስዋብ የተሰማራ አንድ ወንድን እንግዳ አድርገናል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ስልክ ደውሎ ይወያያል ወይስ የጽሑፍና የድምፅ መልዕክት መላክ ያዘወትራል? 17.04.2026 10:05
በአሁን ዘመን አንድን ሰው ስልክ ደውሎ ማናገር ከመቼውም በላይ ቀላል ነው ፣ ይሁንና በእርግጥ ይህን እናደርጋለን? ወይስ የጽሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት መላኩ ይቀናናል? በተለይ ደግሞ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሞክሮ ምን ይመስላል?
ወጣቱ ስልክ ደውሎ ይወያያል ወይስ የጽሁፍ እና የድምፅ መልዕክት መላክ ያዘወትራል? 17.04.2026 10:05
በአሁን ዘመን አንድን ሰው ስልክ ደውሎ ማናገር ከመቼውም በላይ ቀላል ነው ፣ ይሁንና በእርግጥ ይህን እናደርጋለን? ወይስ የጽሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት መላኩ ይቀናናል? በተለይ ደግሞ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሞክሮ ምን ይመስላል?
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው በካምቦዲያ የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ 10.04.2026 10:55
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል። ለአራት ወራት ያህል በግጃጅ ህገ ወጥ ስራ እንዲሰሩ ተደርገው ነበር።
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ 10.04.2026 10:55
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል። ለአራት ወራት ያህል በግጃጅ ህገ ወጥ ስራ እንዲሰሩ ተደርገው ነበር።
ጋሪን የተኩት "ባጃጆች" እና ወጣት አገልግሎት ሰጪዎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች 03.04.2026 10:45
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ “ባጃጅ” ተብለው የሚጠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ በርካታ ዓመታት ተቆጠሩ። በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተስፋፍተው የሚገኙት ተሽከርካሪዎች በተለይ ለወጣቶች የገቢ ምንጭ ናቸው።
የኢድ አል ፈጥር አከባበር ትውስታዎች እና ወጣቱ 20.03.2026 10:19
በሀገር ውስጥ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የኢድ አል ፈጥር በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ ከበዓሉ አንድ ቀን ቀደም ብለን ጠይቀናል። ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ስላሏቸው ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውስታዎችም አካፍለውናል።
የኢድ አል ፈጥር አከባበር ትውስታዎች እና ወጣቱ 20.03.2026 10:19
በሀገር ውስጥ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የኢድ አል ፈጥር በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ ከበዓሉ አንድ ቀን ቀደም ብለን ጠይቀናል። ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ስላሏቸው ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውስታዎችም አካፍለውናል።
ጦርነት ያገረሸባት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ? 13.03.2026 10:14
በኢራን የሚደገፈው የሊባኖሱ ሂዝቦላሕ እስራኤልን ማጥቃቱን ለመበቀል እስራኤል ሊባኖስን ዳግም መደብደብ ከጀመረች አንስቶ 800 ሺሕ ያክል ሊባኖሲያውያን እና በሊባኖስ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ተፈናቅለዋል። ለተሻለ ህይወት እና ስራ ብለው ከሀገራቸው የተሰደዱ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ስጋት ላይ ይገኛሉ።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.