SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025 03.05.2025 3:28
የሌበር ዕጩዋ አሊ ፍራንስ፤ ፒተር ዳተንን ድል ነሱ
How to vote in the federal election - ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ 01.05.2025 9:32
On election day the Australian Electoral Commission anticipates one million voters to pass through their voting centres every hour. Voting is compulsory for everyone on the electoral roll, so all Australians should familiarise themselves with the voting process before election day. - የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን በምርጫ ዕለት በሰዓት አንድ ሚሊየን መራጮች በምርጫ ማዕከላት ውስጥ እንደሚያልፉ ግምት አለው። ምርጫ ከግዴታ ጋር ተያያዥነት ስላለው ማናቸውም አውስትራሊያ...
"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 30.04.2025 12:17
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ አመራርና ግለ ተሞክሯቸውን አጣቅሰው ይናገራሉ።
"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 30.04.2025 15:48
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አመራር አባላት "ከአንድ የሥራ ዘመን ወይም ሶስት ዓመታት በላይ ማገልገል የለባቸውም" ይላሉ። ስለምን? አተያያቸውን ያጋራሉ።
"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 30.04.2025 20:22
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ስለ ማኅበሩ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ 30.04.2025 7:07
የካናዳ ተቃዋሚ ቡድን መሪ የምክር ቤት ወንበራቸውን አጡ
ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉ 30.04.2025 10:00
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን 'የትግራይ ሊብራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ' በሚል ስያሜ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ሊያቋቁም ነው።
የካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ 29.04.2025 6:32
የጋዛ ጦርነት ቅዳሜ ሜይ 3 በሚካሔደው የአውስትራሊያ ፌዴራል ምርጫ፤ በሁለቱ ዋነኛ ፓርቲዎች ሌበርና ሊብራል/ናሽናልስ ላይ አንዱ ዋነኛ የፖሊሲ ተፅዕኖ አሳዳሪ ጉዳይ ሆኗል።
28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ 27.04.2025 9:05
ለተሽከርካሪዎች ኢንዱስትሪ ራሱን የቻለ የሥርዓተ ደንብ ረቂቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው
Who's Right? Who's Left? What role will religion play in this election? - ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል? 27.04.2025 5:45
The differing and diverse religious beliefs Australians hold will influence their vote this election. - አውስትራሊያውያን ይዘዋቸው ያሉት የተለያዩና ዝንቅ ሃይማኖታዊ እምነቶች በዘንድሮው ምርጫ ድምፅ አሰጣጣቸው ላይ ተፅዕኖን ሊያሳድርባቸው ይችል ይሆናል።
ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ? 27.04.2025 8:19
አውስትራሊያ ረጅም እድሜን የሚኖሩ ሰዎች አሉባት ከሚባሉ አገራት መካከል አንደኛዋ ናት ።በአማካኝ አንድ አውስትራሊያዊ የ83ተኛ የልደት በአሉን ያከብራል። ነገር ግን የአቦርጅናል እና ቶርስት ስትሬት አይላንደር ሕዝቦች ከተቀረው አውስትራሊያውያን የእድሜ ጣራ ጋር ሲነጻጸሩ የእድሜያቸው ጣሪያ በስምንት አመት አመት ያንሳል። ይህንንም ለመቀየር ክፍተትን ማጥበብ የሚለው ሀሳብ በብሄራዊ ደርጃ የተቀረጸ ነው። የቀደምት ነዋሪዎችን ጤና እና ደህንነት በማሻሻል ፤ ሌሎች ነባር ያልሆኑ አውስትራሊያውያን የሚኖሩቱን ጥራት ያለው ህይወት እና እድሎችን እንዲያጣጥሙ ማድረግ ይቻላል።
ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል 23.04.2025 8:29
ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱስ በሆነ ባህል እናምናለን መጽሀፍ ቅዱስም አለን ፤ እነዚህ ሁለቱ በምንም ይነት መልኩ የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ፡፡ ‘’
የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀ 23.04.2025 7:05
የፖፕ ፍራንሲስ የቀብር ስነ ስርአት በመጪው ቅዳሜ በቫቲካን ይፈጸማል ፤ ታላላቅ ሰዎች እና የአገራት መሪዎች በቀብሩ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫን ሰጥተዋል ፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ሰንድን እንዲፈርም የናይጄሪያ መንገስት ጠየቀ 23.04.2025 11:39
የናይጄርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ቢያንካ ኦጁኩ ፤ በአቡጃ ናይጄርያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት ፡፡
" አብያተ ክርስቲያናት መብዛታቸው መልካም ቢሆነም ፤ አካሄዳቸው ግን የእግዚአብሄርን መንገድ ባልለቀቀ መልኩ መሆን አለበት " - ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል 22.04.2025 21:14
ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። በዝማሬ ህይወታቸውም ስምንት ሙሉ አልበሞችን የሰሩ ሲሆን ጥቂቶችንም በድምጻቸው አሰምተውናል ።
ዜና - የፖፕ ፍራንሲስን ከዚህ አለም በሞት መለየትን ተከተሎ በአውስትራሊያ ባንዲራዎች ከግማሽ በታች እንዲውለበለቡ ጠቅማይ ሚ/ር አንቶኒ አልበኒዚ አዘዙ 22.04.2025 5:46
ፖፕ ፍራንሲስ የመጨረሻውን የፋሲካ በአል መልእክታቸውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በረንዳ ላይ ካስተላለፉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው ክዚህ አለም በሞት የተለዪት።
በአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉ 21.04.2025 7:41
18 ሚሊዮን የሚሆኑ አውስትራሊያውያን ለቅድሚይ ምርጫ የተመዘገቡ ሲሆን ፤ 60 ሚሊዮን የሚሆን የምርጫ መስጫ ወረቀቶች መታተማቸውንም የምርጫ ኮሚሽን አያይዞ አስታውቋል ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ 20.04.2025 10:47
129 የፌደራል መሰሪያቤት ሰራተኞች ፤ የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ 20.04.2025 9:53
መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካን በአል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ 20.04.2025 5:17
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
የሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም 17.04.2025 4:21
የዓለም ንግድ ድርጅት የፕሬዚደንት ትራምፕ ታሪፍ ትግበራ ከቀጠለ የንግድ መስፋፋት በ1 ነጥብ 5 እንደሚቀንስ፤ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና በተለይም ሰሜን አሜሪካ ተጎጂዎች እንደሚሆኑ አመላከተ።
#84 Going for a run (Med) - #84 Going for a run (Med) 16.04.2025 13:22
Learn how to talk when going for a run. - Learn how to talk when going for a run.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀ 15.04.2025 9:55
ሐረር የዓለም የቱሪዝም ከተሞች ፌዴሬሽን አባል ሆነች
The legal loophole allowing political lies during elections - የሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል 15.04.2025 7:46
With an election date set for May 3rd, campaigning has officially begun. But political advertisements have already been circulating for months. Can you trust what they say? - የምርጫ ቀን ለሜይ 3 / ሚያዝያ 25 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የምረጡኝ ዘመቻዎች በይፋ ተጀምረዋል። ይሁንና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች መዘዋወር ከጀመሩ ወራትን አስቆጥረዋል። እያሉ ያሉትን ያምናሉን?
አውስትራሊያውያን ለፋሲካ ሰሞን ሸመታ ከስድስት ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚያወጡ ይጠበቃል 14.04.2025 8:30
ሌበር ፓርቲና የተቃዋሚ ቡድኑ የመኖሪያ ቤቶችን ችግሮች ለመቅረፍ፤ የግሪንስ ፓርቲ ትምህርትን በነፃ ለመቸር የተቀረፁ የምርጫ ዘመቻ ፖሊሲዎቻቸውን ይፋ አደረጉ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.