SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የተመሠረተው አዲሱ ክልላዊ ፓርቲ "ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ" ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ አገኘ 28.05.2025 10:31
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 14.5 ሚሊየን መንገደኞችን አጓጓዘ፤ 5.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ
Alfred and Clinton are unlikely friends. Their friendship can teach migrant communities about reconciliation - አልፍሬድና ክሊንተን ለወዳጅነት የሚተሳሰቡ ዓይነት አልነበሩም፤ ለወዳጅነት መብቃታቸው ግና የፍልሰተኛ ማኅበረሰባትን ስለ ዕርቅ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ ይችላል 27.05.2025 4:18
Alfred is an Indonesian migrant, and Clinton is an Aboriginal man from Western Australia. Their friendship changed the way Alfred understood his identity as a migrant Australian. - አልፍሬድ የኢንዶኔዥያ ፍልሰተኛ ሲሆን፤ ክሊንተን የምዕራብ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ሰው ነው። ወዳጅነታቸው ከአልፍሬድ አውስትራሊያዊ ፍልሰተኛ ማንነት ግንዛቤ ጋር ተያይዞ ለመለወጥ በቅቷል።
SBS ከጋዜጠኛነት ሙያዬ እንዳልርቅ ያደረገኝ ባለ ውለታዬ ነው፤ መልካም 50ኛ ዓመት SBS! 26.05.2025 26:26
ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ በምልሰታዊ ምልከታና ከአድማስ ባሻገር የመጪ ጊዜያት አገልግሎት አተያይዋንና መልካም ምኞቷን አጣምራ ታወጋለች።
በሕክምና ተቋማት በመካሔድ ላይ ያሉት የሥራ ማቆም አድማዎች ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ 25.05.2025 9:52
የኢፌዴሪ ፖሊስ 47 የጤና ባለሙያዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሔደ መሆኑን አስታወቀ
"ልጄ ገዛኸኝ በመኪና አደጋ ከማለፉ በፊት 'እናቴ ይቅር በይኝ' ብሎኝ ነበር፤ ለካስ ስንብት ነው፤ በሕልፈቱ ልቤ ተሰብሯል" እናት ድንቅነሽ አሸብር 23.05.2025 13:05
"ጌታሁን በጣም ጥሩ ሰው ነው፤ ተፈጥሮን የሚያደንቅ ነበር። ብንለያይም በሕልፈቱ በጣም አዝኛለሁ" በመኪና አደጋ ሕይወቱ ያለፈ የጌታሁን ዝግታ የቀድሞ ባለቤት ዳናዊት ሕሉፍ። የወጣት ገዛኸኝ ታደሰ ፀሎተ ፍትሐት ቅዳሜ ግንቦት 16 / ሜይ 24 በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን 9:30 am ከተከናወነ በኋል የቀብር ሥነ ሥርዓቱ የሚፈፀም ሲሆን፤ የአቶ ጌታሁን ዝግታ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅርቡ ይከናወናል።
ኢትዮጵያ ከቻይና - ቻይና ከኢትዮጵያ የሚሹት ምንድን ነው? 22.05.2025 8:42
በአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ የኢትዮ - ቻይና ዲፕሎማሲያዊና ምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነቶችንና የወደፊት ውጥኖቻቸውን አጋርተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
ከማገብት እስከ ሕወሓት - አምባሳደር ስዩም መስፍን 22.05.2025 15:32
በአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ ከትጥቅ ትግል ጅማሯቸው ተነስተው፤ ከሕወሓት አመራር በፈቃዳቸው ስለምን እንደተሰናበቱ አስረድተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
ለኢትዮጵያውያን የውጭ ሀገራት የግል ተጓዦች የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ሲል ለንግድ ሥራ መንገደኞች 15 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተፈቅዷል 20.05.2025 11:33
የአማራ ክልል ዳኞች በፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም አወዛጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በማናቸውም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሃሳብ እንዳይሰጡ የሚከለክል ደንብ ፀደቀ
"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ 20.05.2025 14:41
በ77 ዓመታቸው ከአንድ አሠርት ዓመት በፊት ከእዚህ ዓለም ከመለየታቸው በፊት የቀድሞው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ዲፕሎማት ከነበሩት አምባሳደር ዘውዴ ረታ ጋር በሙያ ሕይወታቸው፣ የሥነ ፅሁፍ በረከቶቻቸውና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዙሪያ አተያያቸውን አጋርተውናል። የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግም ዳግም አቅርበነዋል።
የአውስትራሊያ ተቃዋሚ ቡድን ሊብራል-ናሽናልስ ፓርቲዎች ጥምረት ፈረሰ 20.05.2025 4:52
የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ቀነሰ
"ኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ኦሮሞዎች እግዚአብሔር ላደረገላቸው ምስጋና፤ ለወደፊቱ ልመና የሚቀርቡበት ነው" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ 20.05.2025 8:42
በሜልበርን የኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ክብረ በዓል አስተባባሪዎች ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ፣ ኦቦ በንቲ ሆሉቃና አደይቱ ሚደቅሳ የክብረ በዓሉን ፋይዳዎችና የአከባበር ሂደቱን አንስተው ያስረዳሉ።
ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው 19.05.2025 11:38
ሰሞኑን በሀገር አቀፍ ደረጃ 'ከፊል' ያሉትን የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ላይ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ያነሷቸው የደመወዝ፣ የጥቅማ ጥቅምና ምቹ የሥራ ሁኔታ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ካላገኙ 'ሙሉ' የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ እንደሚችሉ አሳሰቡ፤ የጤና ሚኒስቴር አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ።
"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ 15.05.2025 8:24
"የፉትስክሬይ ሮታሪ ክለብ፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የአውስትራሊያ የሕክምና ተቋማትንና ለ19ኛ ዙር የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ የወጪ ድጋፋቸውን የቸሩ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የማኅበረሰብ አባላትን በአውስትራሊያ ኢፌዴሪ ኤምባሲ ስም አመሰግናለሁ" አምባሳደር አንዋር ሙክታር መሐመድ
#86 When? Talking about time (Med) - #86 When? Talking about time (Med) 14.05.2025 14:39
Learn how to talk about time. - Learn how to talk about time.
Have you been told your visa will be cancelled? This is how misinformation enables visa abuse - ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆ 14.05.2025 9:02
The migration system is complex and confusing. Experts say a lack of accessible support and credible information is leading to visa abuse. - የፍልሰት ሥርዓት ውስብስብና አደናጋሪ ነው። ጠበብት ተደራሽነት ያለው ድጋፍና ተአማኒነት ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚያመራ ይናገራሉ።
በቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተ 13.05.2025 11:07
በኢትዮጵያ የልጅነት እርግዝና 13 በመቶ መድረስ አሳሳቢ ሆኗል
ሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑ 13.05.2025 3:12
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን ጨምሮ አዲሱ የሌበር መንግሥት ካቢኔ አባላት ቃለ መሐላ ፈፀሙ
የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ 12.05.2025 10:20
'በሕገ ወጥ የማዕድን ቁፋሮና ዝውውር ውስጥ የክልሎችና የአካባቢ ባለስልጣናት እጆች አሉበት' አሉ የምክር ቤት አባላት
"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ 12.05.2025 11:18
ወ/ት ሰላማዊት ወሰን ከብሪስበን "በተለይ ያለ አባት ልጆቻቸውን ላሳደጉ እናቶች 'እንኳን ለእናቶች ቀን አደርሳችሁ' ማለት እፈልጋለሁ" ሲሉ፤ ወ/ሮ ቤተልሔም ጥበቡ ከሜልበርን "እናትነትን በቃላት መግለፅ አይቻልም፤ እናትነት ትልቅ ስጦታ ነው" ይላሉ፤ ወ/ሮ ሜሮን ተስፋዬም "የእናቶችን ቀን ማሰብ የሚገባን በየዕለቱ ነው" በማለት የእናቶችና የእናት ተምሳሌዎችን የክብር መዘከሪያና ሞገስ ማላበሻዋን "የእናቶች ቀን" አስመልክተው የእናትና ልጅ ግለ ሕይወታቸውን አጣቅሰው ያጋራሉ። አቶ ኢዮብ ቀፀላም ከሲድኒ፤ ሀገር ቤት ለሚገኙት ውድ እናታቸው የእናቶች ቀን መልካም ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ።
*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ *** 10.05.2025 9:22
በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ። " እናቶችን ማክበር ማለት ሰላምን መፍጠር ለእኩልነት መቆም ማለት ነው " በሚል መርህ የተነሳቸው አሜሪካዊቷ አና ጃርቪስ ቀኑ ሲከበር ዛሬም ድረስ የእናቶች ቀን እናት በመባል ትታወሳለች።
"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ 07.05.2025 20:57
ቴዎድሮስ ተሾመ ከበደ፤ ፀሐፊ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ነው። በቅርቡ ሰሞነኛ የነበረውን ዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን 'የኢትዮጵያ ኔትፊሊክስ' ሲል በጠራው Habeshaview TV አማካይነት ለሕዝብ ዕይታ አቅርቧል። ስለ ፊልሙ ጭብጥ፣ በባሕር ማዶና ሀገር ቤት ያሉ የሩቅ ርቀት ፍቅርና ፈተናዎችን ከሌሎች ፈታኝ ማኅበራዊ የሕይወት ጉዞዎች ጋር አሰናስሎ ይናገራል።
ንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ "ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ" የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ 06.05.2025 6:11
ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ፤ ሀገር ቤት የጋዜጣና መፅሔት አሳታሚና ባለቤት ሆኖ ዘግቧል። በድምፅ ሰጪነትም ተሳትፏል። በኬንያ የስደት ሕይወቱም ድኅረ ምርጫ ያስከተላቸውን የሕይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት ትኩረት ሰጥቶ ተመልክቷል። በሀገረ አውስትራሊያም ፍልሰተኛ ሆኖ የምርጫ ክንውኖች በቅርበት ተከታትሏል። የአውስትራሊያን ዜግነት ከተላበሰ ወዲህ ግና በሀገር አቀፍ ምርጫ የአውስትራያን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመቅረፅና ለመገንባት በድምፅ ሰጪነት ቀጥተኛ የዜግነት ድርሻውን ሲወጣ የዘንድሮው የ2025 ፌዴራል ምርጫ የመጀመሪያው ነው። ምልሰታዊ ምልከታውን ከአሁናዊ ተሞክሮው ጋር አሰናስሎ ንፅፅሮሹን ያጋራል።
የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነው 06.05.2025 4:05
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ 86 አብላጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበሮችን ይዘው የሁለተኛ ዙር አስተዳደራቸውን ጀመሩ፤ የምርጫ ድምፅ ቆጠራው ሲጠናቀቅ የሌበር ፓርቲ የምክር ቤት ወንበሮች እስከ 90 ሊደርሱ እንደሚችሉ ግምት አለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ 05.05.2025 8:42
የሊብራል ፓርቲ በሌበር ፓርቲ ዕጩ ድል ተነስተው የምክር ቤት ወንበራቸውን ያጡትን የቀድሞው መሪውን የመተካት ሂደት ጀመረ
የውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራ 05.05.2025 11:16
የአውስትራሊያ ማዕድን አሳሽ አስካሪ ሜታልስ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.