SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 912 episodes

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Author

SBS

Category

News

Podcast website

www.sbs.com.au

Latest episode

Jul 8, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

ኢራን ባደረሰችው የሚሳይል ጥቃት የደቡባዊ እሥራኤል ሶሮካ ሆስፒታል ጉዳት ደረሰበት 19.06.2025

በሺህዎች የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ኢራንና እሥራኤልን ለቅቀው ወደ አውስትራሊያ ለመመለስ ተመዝግበዋል

የኢራን መሪ ኢራን ለእሥራኤል ምሕረት አታደርግም ሲሉ፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት በፊናቸው ኢራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ‘እጇን እንድትሰጥ’ አሉ 18.06.2025

አውስትራሊያ በሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ጣለች

በአዲስ አበባና ስድስት ክልሎች የተስፋፋው የዝንጀሮ ፈንጣጣ እስካሁን 22 ሰዎችን አጥቅቷል 17.06.2025

በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ በማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን የሚመረምሩ አካላት አስገዳጅ ሆኖ ሲገኝ ከግድያ በስተቀር ያሉ የምርመራ መንገዶችን የሚፈቅደውና አነጋጋሪ የሆነው አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ

#88 Celebrating an anniversary (Med) - #88 Celebrating an anniversary (Med) 16.06.2025

Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary. - Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary.

በአዲስ አበባ በቀን በትንሹ አራት ሕፃናት በወላጆቻቸው መንገድ ላይ ተጥለው እንደሚገኙ ተመለከተ 16.06.2025

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር አስታወቁ

#85 Going to a hospital emergency department (Med) - #85 Going to a hospital emergency department (Med) 12.06.2025

Learn how to ask for medical help when in an emergency department. - Learn how to ask for medical help when in an emergency department.

አውስትራሊያን ጨምሮ አምስት ምዕራባውያን ሀገራት በሁለት ገዲብ የእሥራኤል ሚኒስትሮች ላይ የፋይናንስና ጉዞ ማዕቀብ ጣሉ 11.06.2025

ኳንታስ የጄት ስታር እስያ በረራውን ገታ፤ የሲድኒ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጠናቀቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የሌበር ፓርቲ ለዳግም ምርጫ ድል የበቃው የ 'ተራማጅ አርበኛነት' አቋምን በማራመድ እንደሁ አመላከቱ 10.06.2025

ፕሪሚየር ጀርሚ ሮክሊፍ ክፍለ ሀገራዊ ምርጫ እንዲካሔድ የታዝማኒያን እንደራሴ ጠየቁ

SBS 50 ዓመት አስቆጠረ 09.06.2025

ከ800 በላይ አውስትራሊያውያን የንጉሥ ልደት የክብር ሽልማት ባሕረ መዝገብ ውስጥ ሠፈሩ

"አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በSBS አማርኛ ራዲዮ የሀገሬን ዜና በቋንቋዬ መስማቴ ከምንም በላይ ደስታ ሰጠኝ" ደራሲ ታክሎ ተሾመ 09.06.2025

ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን አስመልክተው የSBS አስተዋፅዖዎችንና ሚና በምልሰት አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።

የኢትዮጵያን ድንበር የማካለል ሥራ ተቋማዊ ቅርፅ ሰጥቶ እንዲከናወን የሚያደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ 08.06.2025

በኢትዮጵያ ከሚገኙ 31 ባንኮች ውስጥ ሶስቱ ብቻ ሴት የቦርድ ሊቀመንበር እንዳላቸው ተመለከተ

"ኢትዮጵያና ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚለው በሥፍራው የሌለ ዝማሬ ነው" የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲወሊ መሐመድ አሊ 08.06.2025

የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፑንትላንድ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አብዲወሊ መሐመድ ዓሊ፤ በሶማሊያ ውስጣዊ ችግሮች፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ የተካሔደ ውይይት (March 2017)። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የቀረበ።

የኢድ አል አድሀ በአል እርድ ተድርጎ ድሁች እንዲበሉ የሚደረግበት በአል ነው ። 05.06.2025

ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊይ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የኢድ አል አድሀ በአል ሀይማኖታዊ ዳራው ፤ ነብዩ ኢብራሂም ልጃቸው እስማኤልን ለመስእዋት ያቀረቡበት እና ፤ የአላህን ቃል መስማታቸውን እና መታዘዛቸውን ያስመሰከሩበት እንደሆነ ይናገራሉ ።

"ክራሬን ልቃኘውን ስጫወት መድረክ ላይ መሆኔን የማውቀው ስጨርስ ነው" ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው 05.06.2025

ምልሰታዊ ምልከታ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው ጋር የተካሔደ ቃለ ምልልስ።

ድምፃዊት ኤደን ገብረሥላሴ፤ ከሰርከስ ትግራይ እስከ ብሔራዊ መድረክ 05.06.2025

ምልሰታዊ ምልከታ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከድምፃዊት ኤደን ገብረሥላሴ ጋር ያካሔድነው ቃለ ምልልስ።

"SBS ለሁሉም ማኅበረሰቦች መድረክ በማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነትና የአውስትራሊያን እውነተኛ ማንነት የሚያንፀባርቅ የሚዲያ ዐውድ እንዲቀረፅ ረድቷል"አምባሳደር አንዋር ሙክታር 04.06.2025

አምባሳደር አንዋር ሙክታር መሐመድ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ፤ የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።

"የገጠመን አንዱ ተግዳሮት የሥራ አስፈፃሚው ሕገ ደንቡን መከተል አለመቻል ነው፤ ቦርዱም በቶሎ እርምት ባለመውሰዱ ትንሽ ደከም ብሏል" አቶ ተካ አዲስ 04.06.2025

አቶ ተካ አዲስ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ በሥራ አስፈፃሚ አባላት መካከል ተከስቶ ያለውን የአተያይ ልዩነት ማጥበብ እንዳልተቻለና መፍትሔ እንደሚያሻ ይናገራሉ። ግለ ምክረ ሃሳባቸውንም ያጋራሉ።

"እጁን ዘርግቶ እዚህ ላደረሰን የሜልበርንና አካባቢው ሕዝበ ክርስቲያን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው" መልአከ ፅዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ ካሣ 04.06.2025

የሜልበርን መካነ ሰላም ቅዱስ ልደታ ለማርያም ወገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ የሰበካ ጉባኤ አባላትና ምዕመናን የቤተክርስቲያን ግንባታ ሂደት፣ የምዕመናን ሕብረትና የአስተዋፅዖ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።

"በSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ የአድማጮቻችንና ተሣታፊዎቻችን ትልቅ አሻራ አለ፤ ላመሰግናቸው እወዳለሁ" ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ 03.06.2025

የSBS አማርኛ አገልግሎት ራዲዮ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጋር በተያያዘ ከጋዜጠኛነት ሙያ ጅማሮው ተነስቶ የSBS ግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞን ከአማርኛ አገልግሎቱ ጋር አሰናስሎ ማኅበረሰባዊና ሉላዊ አስተዋፅዖዎችን ያነሳል።

"ለSBS እና አድማጮቻችን እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! አደረሰን! እላለሁ" ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ 03.06.2025

ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ በኢትዮጵያ የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና ዘጋቢ ነው። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል አስመልክቶ የግል የሙያ ተሞክሮዎቹን፣ የSBS እና የSBS አማርኛ አስተዋፅዖዎችን ነቅሶ ግለ አተያዩን ያጋራል።

አውስራሊያ እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንድትጥል ጉትጎታ እየተደረገ ነው 02.06.2025

አውስትራሊያ ውስጥ የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች ምጣኔ ሃብት ላይ የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ወጪን ማስከተላቸው ተመለከተ

ኢትዮጵያ የ12 ባለ ኮከብ ሆቴሎችን ደረጃ ነጠቀች 02.06.2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7.7 ቢሊየን ብር ተዘርፏል ቢባልም 'የዝርፊያ ሙከራ እንጂ ዘረፋ አልተካሔደብኝም' አለ

Who are the Stolen Generations? - የተሰረቁት ትውልዶች እነማን ናቸው? 01.06.2025

Australia has a dark chapter of history that many are still learning about. Following European settlement, Aboriginal and Torres Strait Islander children were removed from their families and forced into non-Indigenous society. The trauma and abuse they experienced left deep scars, and the pain still echoes through the generations. But communities are creating positive change. Today these people ar...

"እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! እንደ ማኅበረሰብ፤ መጪው 50ኛ ዓመት ብሩህ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 01.06.2025

SBS ከ1975 አንስቶ የአውስትራሊያ መድብለባሕል የማዕዘን ደንጊያና ድምፅ ማጉሊያ ሆኖ እስከ 2025 የተጓዘበትን የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞውን ጁን 9 / ሰኔ 2 ያከብራል። ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ምልሰታዊ ምልከታቸውን ያጋራሉ።

ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025 28.05.2025

የአቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር ድንገተኛ ሕልፈተ ሕይወት ከቤተሰብ እስከ ማኅበረሰብ አባላት ብርቱ ሐዘንን ፈጥሯል። ሕልፈታቸውንም ተከትሎ አብሮ አደጋቸው አቶ ኬኔዲ ገብረየሱስ "ብዙአየነህ በማኅበረሰቡ ውስጥ ጥሩ ስም ነበረው። ሕልፈቱ በጣም የሚያስደነግጥ፤ በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ማኅበረሰቡ ይጎዳል" ሲሉ፤ የረጅም ጊዜ ወዳጃቸው አቶ ልዑል ፍስሃ "ብዙአየነህ ላመነበት ነገር በትጋት የሚሠራ፤ ለዕውቀት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጥ፤ ትልቅ ሰው ነበር። ሐዘናችን ጥልቅ ነው" ብለዋል። የአቶ ብዙአየነህ ፀሎተ ፍትሐት ሐሙስ ግንቦት 21 ቀን 2017 / ሜይ 29 ቀን 2025 በሜልበርን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ከጠዋቱ 9:00 am ከ...

Listen to the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.