SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ ከአንድ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እየጨመረ መሆኑ ተገለጠ 13.08.2025 9:26
የትምህርት ሚኒስቴር በኃላፊነት ላይ ያለ የመንግሥት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ አወጣ
በሱዳን ጦርነት ሳቢያ ከ150 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ተገለጠ 12.08.2025 11:11
ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደሯን ሾመች
Australia’s Indigenous education gap and the way forward - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የትምህርት ክፍተትና የወደፊት እርምጃ 12.08.2025 8:48
Education is a pathway to opportunity, but for too long, Indigenous students in Australia have faced barriers to success. While challenges remain, positive change is happening. In this episode we’ll hear from Indigenous education experts and students about what’s working, why cultural education matters and how Indigenous and Western knowledge can come together to benefit all students. - ትምህርት ወደ መ...
አውስትራሊያ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች 11.08.2025 8:22
"የጋዛ ሁኔታ ከዓለም የከፋ ፍርሃት ዐልፎ የሔደ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ
"ፍትሕ በእግዚአብሔር ኃይል ከእያንዳንዱ ከማኅበረሰባቱ ልብ ውስጥ እንጂ ከተቋማት ብቻ አይደለም" አቡነ ጴጥሮስ 11.08.2025 10:38
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራትን አካትተው የሰኔ ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ ነቅሰው ያስረዳሉ።
"በእግዚአብሔር ፊት የምንጾም ከሆነ ከታይታ ያለፈ ጾም ያስፈልገናል፤ ለእዩልኝ አታድርጉት" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ 11.08.2025 16:41
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ የሐዋርያት ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ አስመልክተው ያስረዳሉ።
#92 Asking for donations (Med) - #92 Asking for donations (Med) 07.08.2025 15:59
Learn how to ask for money or donations in English. - Learn how to ask for money or donations in English.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2017 በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች 7.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ 06.08.2025 9:03
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብቶች ጥሰቶችን እንዳስከተለ በዓመታዊ ሪፖርቱ አመለከተ።
ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ 05.08.2025 20:32
"የቁንጅና ውድድር በቁንጅና ብቻ የተወሰነ አይደለም። ማኅበረሰባትና ኢንዱስትሪዎችንም ለማገናኘት እንደ ድልድይ የሚጠቅም ነው። ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የምናነሳባቸው፤ ያልተሰሙ ድምፆችን የምናስተጋባበት ነው" የሚል አመኔታዋን ያነሳቸው ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከወይዘሪት አዲስ አበባ እስከ ዓለም አቀፍ ወይዘሪት ልዕለ ሞዴልነት የቁንጅና ዘውድ ደፍታለች፤ በልዩ አልባሳት ተሽሞንሙና የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ግዘፍ ነስታለች። ከራሷ አልፋም የሀገረ ኢትዮጵያን ስም በማለፊያነት አስጠርታለች።
አውስትራሊያ 11 የጦር መርከቦችን ለማሠራት ከጃፓን ጋር ተፈራረመች 05.08.2025 4:01
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የፍልስጥኤም ባልስልጣን ፕሬዚደንት ማሙድ አባስ በስልክ ተወያዩ - አውስትራሊያ 25 ሺህ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በ2026 ልትቀበል ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአሜሪካ የሚንቀሳቀሱ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ሽብርተኝነት በመደገፍ ወነጀለ 03.08.2025 11:31
ድምፃዊ ይሁኔ በላይ ከባሕዳር ዩኒቨርሲቲ ዕውቅና ተቸረው
የሌበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ አቀረቡ 30.07.2025 8:12
ዩቲዩብን ጨምሮ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች በሆኑ አውስትራሊያውያን ታዳጊ ወጣቶች ላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ተደራሽነት ዕገዳ ሊደረግ ነው
የተከፈለ ካፒታላቸውን አምስት ቢሊየን ማድረስ ያልቻሉ የግል ባንኮችን በአስገዳጅነት እንዲዋሃዱ የሚያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ 30.07.2025 10:51
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ ለጤናማ አመጋገብ የሚያስፈልጉ ምግቦችን ለመግዛት የሚያስችል ምጣኔ ሃብታዊ አቅም የለውም ተባለ
"የአንድ ሰው ስኬት፤ የሁላችንም ስኬት ነው" ኢንጂነር መቅድም አየለ 29.07.2025 18:08
የኢትዮጵያውያን ቢዝነስ ማኅበር መሥራችና ተሳታፊዎች ለሶስተኛ ጊዜ ሜልበርን ከተማ ውስጥ ስላካሔዱት የኢትዮጵያውያን ንግድ ማኅበረሰብ ውይይት ፋይዳዎች ይናገራሉ።
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ ቀረበ 28.07.2025 6:11
ከአምስት አንድ አውስትራሊያውያን የመብራትና ጋዝ ክፍያ ለመክፈል እየተሳናቸው እንደሁ አንድ አዲስ ሪፖርት አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የተባለ ግዙፍ የጥገና ማዕከል አስመረቀ 28.07.2025 12:35
የትምህርት ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ።
#91 Asking for a job reference (Adv) - #91 Asking for a job reference (Adv) 23.07.2025 15:37
Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues. - Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues.
ኢትዮጵያ 'ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በእኔ ገንዘብ ነው የተገነባው የሚል የውጭ አካል ካለ ማስረጃ ያቅርብ' አለች 23.07.2025 11:48
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊየን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ 2025 ሪፖርት አስታወቀ
አውስትራሊያን ጨምሮ 28 ሀገራት የጋዛ ግድያ 'አሌ የማይባል' ነው ሲሉ እሥራኤልን አወገዙ 22.07.2025 5:28
የአውስትራሊያ ሠራተኞች ማኅበር የአውስትራሊያ የሥራ ቀናት በሳምንት አራት ቀናት እንዲሆን ጠየቀ
ስንብት - ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ "በሕልፈትህ ብዙዎች አዝነዋል፤ ከአንተ የሚጠበቀውን ለሕዝብ አድርገሃል" አምባሳደር ሌንጮ ባቲ 22.07.2025 20:54
የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።
SBS አማርኛ - ሙሉ የራዲዮ ፕሮግራም 21.07.2025 55:56
ሰኞ - ሐምሌ 14 ቀን 2025 / July 21 - 2025
በሕግ ጥላ ስር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት መደረጉን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ 20.07.2025 10:20
በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሶቻቸውን ያቋርጣሉ
የውይይት መድረክ፤ አማራጭ መፍትሔዎችና ምክረ ሃሳቦች ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ 18.07.2025 18:20
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣ አቶ አሕመድ ዳውድ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚና ቦርድ አባል፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የቀድሞው በታዝማኒያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በመቋጫ የመወያያ አጀንዳነት አማራጭ መፍትሔዎችን ያመላክታሉ፤ ምክረ ሃሳቦችንም ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ይቸራሉ።
የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም? 18.07.2025 21:21
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣ አቶ አሕመድ ዳውድ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚና ቦርድ አባል፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የቀድሞው በታዝማኒያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በተከታይ የመወያያ አጀንዳነት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም በሚል የመወያያ ነጥብ ላይ ግለ አመለካከታ...
የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ የገጠሙት ተግዳሮቶችና ያስከተሏቸው መዘዞች 18.07.2025 19:40
ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣ አቶ አሕመድ ዳውድ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚና ቦርድ አባል፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የቀድሞው በታዝማኒያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በተከታይ የመወያያ አጀንዳነት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ የገጠሙትን ተግዳሮችና ያስከተሏቸውን መዘዞች አስመልክተው ግለ አተያያቸውን...
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.