SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 912 episodes

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Author

SBS

Category

News

Podcast website

www.sbs.com.au

Latest episode

Jul 8, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

የኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ 19.10.2025

አዲስ አበባ አረቄ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ እዘጋለሁ አለች

#97 Complimenting someone’s style (Med) - #97 Complimenting someone’s style (Med) 15.10.2025

Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events.

ሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው 15.10.2025

አንድ የሊብራል ፓርቲ ገዲብ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በለዘብተኞችና አክራሪዎች ተከፍሎ መለያየት ላይ እንዳይደርስ ስጋት አዘል ማሳሰቢያ አቀረቡ

በኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተ 14.10.2025

የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 15ሺህ ከፍ ማለቱን የአማኑኤል ሆስፒታል ገለጠ

የሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ 14.10.2025

የዩክሬይንና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ዓርብ ዕለት የዩክሬይን - ሩስያ ጦርነትና የሰላም ድርድርን አስመልክተው ሊመክሩ ነው

ኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ 13.10.2025

ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ለዓመቱ የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ

"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው 09.10.2025

ተስጥኦና እውቀት፡ የመፅሀፍ አስተያየት ሚስጥረ አደራው። 2017። እኔ። አዲስ አበባ፡ ማንኩሳ ማተሚያ ቤት። ገፅ ብዛት፡ 184። ግርማ አውግቸው ደመቀ

"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራው 09.10.2025

ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።

እሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ 09.10.2025

የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።

ከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉ 08.10.2025

የቪክቶሪያ ነዋሪዎች ነፃ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለች 07.10.2025

ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው 2018 አዲስ ዓመት እንደሚካሔድ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀሥላሴ አስታወቁ

የአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ 07.10.2025

የፍልስጥኤም ደጋፊዎች ለእሑድ ጥቅምት 2 / ኦክቶበር 12 የወጠኑት የሲድኒ ኦፕራ ሃውስ ሠልፍ 'ይካሔድ - አይካሔድ' በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሊሰጥበት ነው

#96 At a swimming lesson (Med) - #96 At a swimming lesson (Med) 06.10.2025

Learn how to talk about swimming in English. - Learn how to talk about swimming in English.

ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በሱዳን ጎርፍ አስከትሏል በሚል በግብፅ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች 05.10.2025

በአማራ ክልል በባሕላዊ መንገድ ግጭቶች የሚፈቱባቸው የባሕል ፍርድ ቤቶች ሥራ ጀመሩ

#95 Under the stars (Med) - #95 Under the stars (Med) 03.10.2025

Learn how to talk about the night sky and stargazing. - Learn how to talk about the night sky and stargazing.

"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን 03.10.2025

ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና የዳንስ መምህር ቫሔ ታልቢያ፤ ስለማንነት ጥያቄና ስለ ወደፊት የሙዚቃ ሕይወት ትልሞቹ ይናገራል። "በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ወደ አውስትራሊያ ተጋብዞ የመምጣት ዕድል ካለ ለእኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው' ይላል።

"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ 03.10.2025

የኢሬቻ መልካ 2018 / 2025 ክብረ በዓል እሑድ መስከረም 18 / ሴፕቴምበር 28 በ Wilson Botanic Park Berwick ሜልበርን ተከብሮ ውሏል። ታዳሚዎች የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ። መልካም ምኞቶቻቸውንም ይገልጣሉ።

ድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያ 02.10.2025

ቫሔ ቲልቢያን፤ ኢትዮጵያዊ - አርመንያዊ ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና ለዓለም አቀፍ የዳንስ መድረክ የበቃ ነው። አርመንያን፣ ኢትዮጵያንና ድፍን አኅጉሪቱን አፍሪካን ወክሎ በ2015 ዩሮ-ቪዢን የሙዚቃ ውድድር ላይ ተሳትፏል። ኢትዮጵያ እንደምን ከጥንታዊቷ ምዕራብ አርመንያ ግድ ተሰኝተው ለለቀቁቱ ቤተሰቦቹ ከ120 ዓመታት በላይ መኖሪያ ብቻ ሳትሆን ሀገርም ለመሆን እንደበቃች ያወጋል።

የመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋል 01.10.2025

አውስትራሊያ ከእሥራኤል ጋር ያላት የመከላከያ ውሎች እንድታቋርጥ ዳግም ጥሪ ቀረበ

በትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ 01.10.2025

ኢትዮጵያ የአንድ ቢሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ዕዳዋን በአዲስ መልክ እንዲያዋቅሩላት ፓሪስ ላይ እየተነጋገረች ነው

“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት 30.09.2025

ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ 'ብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በኢትዮጵያውያን የሚመራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በመሆኑ ሥራችንን በተለየ ፍቅር ፤ የኃላፊነት እና ባለቤትነት ስሜት እንድንሠራ ምክንያት ሆኖናል' ይላሉ።

“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት 30.09.2025

ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ ፤ ብሬቭኸርትስ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶችን በማስተማር የተሻለ ዜጋ እንዲሆኑ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ ይገልጣሉ። ብሬቭኸርትስ በተለይም በአውስትራሊያ የሚገኙ የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን በመጠቀም ለታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶች በርካታ እርዳታዎችን ማበርከቱን አባላቱ ያስረዳሉ። በቅርቡም በሜልበርን ከተማ እያዘጋጁት ስላለው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።

አውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች 30.09.2025

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት ረግቶ እንዲቆይ ወሰነ

"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀ 29.09.2025

ጌታእንዳለ ዘለቀ ነገራ፤ የልብ ሕመም ምርምር ሳይንቲስት ናቸው። በስኳር ሕመም አስባብ የሚከሰትን የልብ ድካም አስመልክተው ያቀረቡት የጥናታዊ ምርምር ግኝታቸው ከአሜሪካ የልብ ማኅበር የ Paul Dudley White International Scholar Award ተሸላሚነት አብቅቷቸዋል። ለሽልማት የበቁበትን የግኝት ውጤታቸውን ነቅሰው ያስረዳሉ። የስኳር ሕመምና የልብ ድካም ተያያዥነትን አስመልክተውም ማኅበረሰባዊ ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው 28.09.2025

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአዕምሯዊ ንብረት ወጣቶች ድርጅት ዓመታዊ የፈጠራ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከ139 ሀገሮች 134ኛ ደረጃ ላይ ተመደበች

Listen to the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.