SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 912 episodes

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Author

SBS

Category

News

Podcast website

www.sbs.com.au

Latest episode

Jul 8, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

#56 Organising a party (Med) 26.03.2024

Learn how to talk about having a party.

የአውስትራሊያ መንግሥት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ከዋጋ ግሽበት ጋር እኩል እንዲራመድ የፍትሓዊ ሥራ ኮሚሽንን ሊጠይቅ ነው 25.03.2024

የአውስትራሊያ ምስጢራዊ ሕጎች ላይ ክለሳ ሊደረግ ነው

በትግራይ ጦርነት ወቅት ምርኮኞች የነበሩ 212 የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ተለቀቁ 24.03.2024

በኢትዮጵያ ብቸኛ የተባለለት የኑክሊየር ሕክምና ማዕከል ተከፈተ

"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን 24.03.2024

የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዝግጅቶቻቸው ይናገራሉ።

"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን 24.03.2024

የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ታካይ የአገር ውስጥ መዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታን ጀመረ 21.03.2024

በትግራይ 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደ ሥራ ተመለሱ

"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው 21.03.2024

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው 21.03.2024

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

“ወደ ማገብት ስገባ አዕምሮዬ በጠባብነት የታጠበ ነበር፤ ከሕወሓት ስወጣ ከእኒዚህ ጋር መኖር ማለት ባርነት ነው ብዬ ነው” ገብረመድኅን አርአያ 05.11.2021

የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ ደራሲ ገብረመድኅን አርአያ፤ ሰሞኑን “የነባሩ ሕወሓት ታጋይ መራር ትዝታዎች” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።

“የቅዱሳንን ገድላት ለታሪካችን፣ ለባሕላችን፣ ለኢትዮጵያዊነታችን ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ የመመርመር ጠንካራ ዝንባሌ የለም” አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ 02.07.2021

አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts Regarding Historical Events Exposed in the Hagiography of St. Qawǝsṭos” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።

“አሁን ያለው ሁኔታ ሲሻሻል፤ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ የማይመለስ የለም።” - ገብረመድኅን አርአያ 25.11.2019

ስለ አቶ ገብረመድኅን አርአያ ሲነሳ የሕይወት ገፅታቸው ጎልቶ የሚታየው ከቀድሞው የትግል ድርጅታቸው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ተቆራኝቶ ነው። ለሕወሓት ታግለዋል፤ በሕወሓት ለስደት ተዳርገዋል። “በአገር ቤትና ባሕር ማዶ” ዝግጅታችን የግለ ሕይወት ትረካቸው ከአድዋ እስከ አውስትራሊያ የሚያጠነጥነውም በዚሁ ዙሪያ ነው።

Life and Legacy: Yeharerwerk Gashaw - Pt 1 15.12.2017

የሐረርወርቅ ጋሻው፤ ቀዳሚ የልጅ እግርነት መታወቂያቸው የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሞዴልነታቸው። ምራቅ ከዋጡ በኋላ ግና በሰብዓዊ መብቶች፣ በምግባረ ሰናይና ፖለቲካዊ ንቁ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በሕይወት ዘመን ጉልህ አስተዋጽዖዎቻቸውና የሕይወት አሻራዎቻቸው ዙሪያ ተነጋግረናል።

Listen to the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.