SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመሆን '60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል' አለ 04.06.2024 5:25
ሕወሓትን ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሕልውና ሊያላብስ ይችላል የተባለለት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ
"ከእነ ልጆቻችን መጠለያ የለንም፤ እባካችሁ ከቻላችሁ ጋራዣችሁን ወይም ጓሯችሁን ለድንኳን መትከያ ፍቀዱልን" አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት 04.06.2024 14:27
ከአራት ሕፃናት ልጆቻቸው ጋር መጠለያ አጥ ሆነው ለጎዳና የተዳረጉት የሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት፤ ከኪራይና ጥገኛ ደባልነት አልፈው ለድንኳን ነዋሪነት ተዳርገዋል። ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት የድጋፍ ተማፅኖአቸውን ያቀርባሉ።
በሚሊየን የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ከጁላይ 1 ቀን አንስቶ የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግላቸው ነው 03.06.2024 8:02
አውስትራሊያ የዩናይትድ ስቴትስን የተኩስ ማቆምና ታጋቾችን የማስለቀቅ ዕቅድ እንደምትደግፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አስታወቁ
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሔዱ ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በቂ ሕክምና እንደማያገኙ አስታወቀ 02.06.2024 11:41
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ300 ሚሊየን የናይጄሪያን አየር መንገድ የማቋቋም ፕሮጄክት ድርሻ ግዢ በዕግድ ሊቆይ ነው
"የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግፎ እዚህ አድርሶኛል፤ ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ የምሻው 'አይዞህ' የሚል የሞራል ድጋፍ ነው" ለማ ክብረት 02.06.2024 14:21
በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅት የቀድሞው ዝነኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በረኛ ለማ ክብረት፤ ከውልደት እስከ ዕድገት፣ ከቁስቋም የሶስተኛ ክፍል እግር ኳስ ተጫዋችነት እስከ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂነት እንደምን እንደ ደረሰ አውግቷል። በቀጣዩ ትረካው ከሞሪሽየስ ጥገኝነት ጥየቃ እስከ አውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ያለ የሕይወት ጉዞውን ነቅሶ ያወጋል።
ለማ ክብረት፤ ከቁስቋም እስከ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በረኛነት 02.06.2024 15:28
ለማ ክብረት፤ በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ባልደረባው ኤርሚያስ ወንድሙ አንደበት "ምናልባትም ከዓለም ምርጥ በረኛ" የተሰኘ፤ ሞሪሽየስ ላይ ከአምስት የመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች አራቱን በማዳን የሀገሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለድል ያበቃ ስመ ጥር ግብ ጠባቂ ነው።
"የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድ ግብ ጠባቂ ለማ ክብረት ወገን አለኝ እንዲል፤ላበረከተው አገልግሎት ተሰባስበን እናመስግነው"ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና አቶ ኤርሚያስ ወንድሙ 01.06.2024 12:39
"ለማ ክብረት በዓለም ላይ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሊሰኝ የሚችል፤ ቅን፣ ሰው አክባሪና የታመመን ጠያቂ ነው" የሚሉት የቀድሞው የለማ ክብረት የብሔራዊ ቡድን ባልደረባ አቶ ኤርሚያስ ወንድሙና "ለሀገራቸው ያገለገሉ የማኅበረሰብ አባላትን ዕውቅንና ከበሬታ ልንቸራቸው ይገባል" የሚሉት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ቅዳሜ ሰኔ 1 / ጁን 8 በሜልበር ስለሚካሔደው የሕይወት ዘመን አገልግሎት ልዩ የዕውቅና ፕሮግራም ያስረዳሉ፤ የግብዣ ጥሪና ምስጋናም ለማኅበረሰብ አባላት ያስተላልፋሉ።
"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው 31.05.2024 13:31
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ባበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ውስጥ ተካትተው ያሉትን የንጉሥ እስክንድር፣ አምደ ፅዮንና ናኦድ ዘመነ መንግሥታት አንስተው ይናገራሉ።
"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው 31.05.2024 9:51
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ባበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ውስጥ ተካትተው ያሉትን የንጉሥ ዘርአ ያዕቆብና ንጉሥ በዕደማርያምን ዘመነ መንግሥታት አንስተው ይናገራሉ።
የሕወሓት 14ኛ ጉባኤ - "ከለውጡ ጋር አብሮ መለወጥ ያስፈልጋል" ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል 30.05.2024 4:23
የምዕራብ አውስትራሊያ የሌበር ሴናተር ከጥምር የውጭ ጉዳዮች፣ መከላከያና ንግድ ኮሚቴ አባልነታቸው ለቀቁ
"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው 30.05.2024 17:07
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ለሕትመት ስላበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ዋነኛ ይዘቶች ያስረዳሉ።
የአውስትራሊያ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር የሥራ ኃላፊነታቸውን እንዲለቁ ጫና እየደረሰባቸው ነው 29.05.2024 8:57
የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ለጋሾች ምስጋና አቀረበ
የአማኑኤል ሆስፒታል የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንና ከፍተኛውን ቁጥር የያዙትም ወንዶች መሆናቸውን አመለከተ 28.05.2024 7:46
ከገንዘብ ብክነት ጋር በተያያዘ ሶስት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከሥራ ኃላፊነታቸው ተሰናበቱ
Should you consider private health insurance? - የግል የጤና ኢንሹራንስ ለመግባት ይሻሉን? 28.05.2024 8:32
Australians have access to a quality and affordable public healthcare system. There's also the option to pay for private health insurance, allowing shorter waiting times and more choices when visiting hospitals and specialists. - አውስትራሊያውያን ጥራትና ለአቅም መጣኝ የሆነ የሕዝብ ጤና ክብካቤ ሥርዓት አላቸው። እንዲሁም፤ ሆስፒታሎችንና ስፔሻሊስቶችን ሲጎበኙ አጭር የቆይታ ጊዜን የሚያመቻችልዎና ተጨማሪ ምርጫዎች የሚፈቅድልዎ አማራጭ የግል የጤና ኢንሹራንስም አለ።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት የሕወሓት ታጣቂዎችን አስመልክቶ አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወስዱ ጠየቀ 28.05.2024 5:05
የጋምቤላ ክልልን ሰላም የሚያደፈርሱ ላይ "አስተማሪ ሕጋዊ እርምጃ" እንዲወሰድ ማሳሰቢያ ቀረበ
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተ 27.05.2024 7:27
በኩዊንስላንድ የ50 ሳንቲም የሕዝብ ትራንስፖርት ክፍያ ሊጀመር ነው
በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም 26.05.2024 11:46
ለሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶና ጠጅ የተዘጋጀው ረቂቅ ደረጃ ምደባ ተጠናቅቆ ለሕዝብ አስተያየትና ለምክር ቤት ሊቀርብ ነው
"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ 26.05.2024 17:40
በአንድ የጀርመን ባለስልጣን "ሰርከስ ኢትዮጵያ ጀርመን ውስጥ ኮካ ኮላ የሚታወቀውን ያህል በልጆች ዘንድ ይታወቃል" የተባለለት ድርጅት ዳይሬክተር የነበረው ዐቢይ አየለ፤ ስለ ጥገኝነት ጥየቃ ውጣ ውረዶችና የአውስትራሊያ ሕይወት ጉዞ ጅማሮው ይናገራል።
"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ 26.05.2024 14:24
የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ስለ ትውልድና ዕድገቱ፣ የቀለም ትምህርትና የጥበብ ዕውቀት ቀሰማውን ከሰርከስ ኢትዮጵያ መቀላቀሉ ጋር አሰናስሎ አንስቷል። በሀገረ አውስትራሊያ የጥገኝነት ጥየቃው ውሳኔውን አስከትሎ ያወጋል።
What were the Australian Wars and why is history not acknowledged? - የአውስትራሊያ ጦርነቶች ምን ነበሩ፤ ታሪክ ዕውቅና ያልቸራቸው ስለምን ነው? 24.05.2024 13:20
The Frontier Wars is a term often used to describe the more than 100 years of violent conflicts between colonial settlers and the Indigenous peoples that occurred during the British settlement of Australia. Even though Australia honours its involvement in wars fought overseas, it is yet to acknowledge the struggle that made it the country it is today. - የሠፋሪና ነባር ዜጎች ጦርነቶች ቃሉ በእንግሊዝ የአውስትራሊያ ሠፈራ ወ...
#62 Talking about death (Med) 23.05.2024 16:27
Learn how to talk about a death in the family.
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ክልላዊና የከተማ አስተዳደራዊ ምክክር እንደሚጀምር አስታወቀ 21.05.2024 10:12
በደቡብ ኢትዮጵያ ጌዴኦ ዞን የጅብ መንጋ በሕብረተሰቡ ላይ ስጋት ፈጥሯል
“ በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የተሻለ ብድርን ለማግኘት ቀረጥን በአግባቡ መክፈል ይኖርባቸዋል። “ - አቶ እስቅያስ መንግስቴ 21.05.2024 14:48
አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።
"ተበዳሪዎች ብድርን ለማመልከት ከመሄዳቸው በፊት የተለያዩ አበዳሪ ተቋማት ያላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ጥናት ማድረግ አለባቸው ። " - አቶ እስቅያስ መንግስቴ 21.05.2024 13:38
አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።
ዐቢይ አየለ፤ ከአዋሬ እስከ አውስትራሊያ 21.05.2024 13:52
የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ ከጥበብ ሙያ ጅማሮው ተነስቶ፤ የስደት ጉዞውን አጣቅሶ እስከ አውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.