DW

ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle

News AM ↓ 62 episodes

አፍሪቃን የሚመለከቱ ጉዳዮች ይታዩበታል።

Be sure to visit the podcast's website and support the creator: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_fokus_afrika-13603-xml-mrss

Author

DW

Category

News

Latest episode

Oct 24, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android almost 10M downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

በኒዠር ዴልታ የነዳጅ ዘይት እጣ ፈንታ 15.11.2025

«ይህ የኦጎኒ ዘይት በእጁ ብዙ ደም አለው። እርስዎ እኔን ተረድተውኝ ከሆነ አላውቅም ። ይህ የኦጎኒ ዘይት ብዙ ደም አለው። ሕዝባችን ሞቷል፣ ብዙ ሰዎች፣ የኦጎኒዎች ሕይወት ብቻ አይደለም የጠፋው። በተቃውሞው ወቅት ከ4,000 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ታውቃላችሁ፣ ስለዚህ በዚህ ጊዜ የፌዴራል መንግሥት በመጀመሪያ የራሱን ድርሻ መወጣት አለበት። »

ናይጄሪያ ፤“የክርስቲያን ዘር ማጥፋት” ወይስ የትርክት ቀውስ? 08.11.2025
በሱዳን፡ ጦርነቱን ያቀጣጠሉት የውጭ ኃይሎች ጦርነቱን ማስቆም ይችሉ ይሆን? 08.11.2025

የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ድጋፍ በውጭ ሀገራት ላይ የተመሰረተ ነው።በጄኔራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር ሀይል የሚደግፈው በግብፅ፣ ቱርክ፣ ሩሲያ እና ኢራን መሆኑን ታዛቢዎች ይገልጻሉ።የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ ደግሞ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ይደገፋል። ለመሆኑ ሀገራቱ ከሱዳን ምን ይፈልጋሉ? ጦርነቱን ማስቆም ይችሉ ይሆን?

በሱዳን ጦርነቱን ያቀጣጠሉት የውጭ ኃይሎች ጦርነቱን ማስቆም ይችሉ ይሆን? 08.11.2025
ናይጄሪያ፤ “የክርስቲያን ዘር ማጥፋት” ወይስ የትርርክት ቀውስ? 08.11.2025

በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ «የዘር ማጥፋት» ዘመቻ እየተካሄደ ነው መባሉ ሞቅ ያለ ክርክር አስነስቷል፣ ተንታኞች እንዲህ ያሉት ትርክቶች የሀገሪቱን የሰላም ግንባታ ጥረቶችን ሊያዳክሙ እና መለያየትንና አለመተማመንን ሊያባብስ ይችላሉ ሲሉ ያስጠነቅቃሉ። ትራምፕ ግን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ትወስዳለች ብለው እያስፈራሩ ነው።

ከ18 ዓመት በታች ስደተኞች የሊቢያና የባሕር ላይ መከራ 25.10.2025

ስደተኞችን ከመስጠም አደጋ የሚታደጉ የባሕር ላይ ነፍስ አድን ድርጅቶች የማንቂያ ደውሉን እያሰሙ ነው ። በርካታ ሕጻናት እና ወጣቶች በዓለም ላይ ካሉ አደገኛ የስደት መስመሮች አንዱ የሆነውን የሜዲትራኒያንን ባሕር አቋርጠው እየፈለሱ ነው ። በባሕር ከመስጠም ከተረፉት መካከል አንድ አምስተኛው የሚሆኑት ከ18 ዓመት በታች ናቸው ።

የኮትዲቫር ምርጫ እና የዴሞክራሲ ጥያቄ 25.10.2025

30 ሚሊዮን ነዋሪ ያላት ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ኮትዲቫር ቅዳሜ፤ ጥቅምት 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አካሂዳለች ። ለአራተኛ ጊዜ የተወዳደሩት ፕሬዚደንት አላሳን ዋታራ ያሸንፋሉ የሚል ቅድመ ግምት ተሰጥቷል ። የ83 ዓመቱ አዛውንት የአገሪቱ ፕሬዚደንት አላሳን ዋታራን ጨምሮ አምስት ተፎካካሪዎች ለፕሬዚደንትነት ተፎካክረዋል

ትኩረት በአፍሪካ የጥቅምት 08 ቀን 2018 የዓለም ዜና 18.10.2025

አምስት ጊዜ ለፕሬዝደንትነት ተወዳድረው ባይሳካላቸውም ራይላ ኦዲንጋ የኬንያን ዴሞክራሲ እና ምርጫ የይስሙላ እንዳሆን ከፍ ያለ ሚና ተጫውተዋል። በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ኦዲንጋ በተቃዋሚነታቸው ታስረዋል፤ ተገርፈዋል፤ ተሰደዋል። ግን እስከ መጨረሻው አላፈገፈጉም። በማዳጋስካር ጦር ሠራዊት ውስጥ ካፕሳት ተብሎ የሚጠራው ልዩ ኃይል አዛዥ ኮሎኔል ሚካኤል ራንጄሬሪና ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል። የ51 ዓመቱ የጦር መኮንን ሥልጣን የጨበጡት ለሦስት ሣምንታት ከተካሔደ የወጣቶች ተቃውሞ በኋላ ፕሬዝደንት አንድሬ ራጄሊና ከሥልጣን ተባረው ነው።

የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለ43 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩትን የፓል ቢያን ሥልጣን ያራዝም ይሆን ? 11.10.2025

ፎኩም «በምርጫው ቀን ለመምረጥ መውጣት መቻላችንን መጠየቅ ጀምሬያለሁ፣ሁሉ ነገር ከተዘጋጋ ድምጽ ለመስጠት ወደምርጫ ጣቢያ እንዴት እንሄዳለን» ይላሉ።«የመራጮች ቁጥር በፀጥታ እጦት ካነሰ ምርጫው የተሀድሶ መንገድ ሳይሆን “የይስሙላ” ነው የሚለውን ግንዛቤ ያጠናክራል ፤መራጮች እንቅፋቶችን ከተቃወሙ ግን ያልተጠበቀ ለውጥ ሊያስከትል ይችላል ብለዋል።»

የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለ43 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩትን የፓል ቢያን ሥልጣን ያራዝም ይሆን ? 11.10.2025
ትኩረት በአፍሪካ፤ የማቻር ለፍርድ መቅረብ አንደምታው፤ የኡጋንዳ ምርጫ 27.09.2025
ትኩረት በአፍሪካ፤ የማቻር ፍርድ ቤት መቅረብ፤ ኡጋንዳ 40 ዓመታት በዩዌሪ ሙሰቬኒ ሥር 27.09.2025

የማቻር ፍርድ ቤት መቅረብ ተጨምሮበት ደቡብ ሱዳንን እንደገና ወደ ግጭት ሊመልሳት ይችላል እየተባለ ነው። ለዛም ነው የሪክ ማቻር የፍርድ ሂደት የእሳቸውና እና የተባባሪዎቻቸው ብቻ ሳይሆን የደቡብ ሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታን የሚወስን ነው የሚባለው።

Listen to the ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.