DW
ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle
አፍሪቃን የሚመለከቱ ጉዳዮች ይታዩበታል።
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_fokus_afrika-13603-xml-mrss
Author
DW
Category
Podcast website
Latest episode
Oct 24, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ጦርነቶችና የአየር ንብረት ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ በርካታ ሰዎችን፣ በተለይም አፍሪቃን እየጎዳ ነው። ውጤቱም፡ ስደት፣ መፈናቀልና ረሃብ ሆንዋል። ሁለት ዘገቦች እንደሚያመለክቱት ለዓለም ማህበረሰብ እውነታዎችን እና ምክረ ሀሳቦችን ያቀርባሉ። 24.10.2026 12:55
ከፍተኛ የሆነ አጣዳፊ የምግብ ዋስትና እጦት ካጋጠማቸው ሰዎች ቁጥር አንጻር፣ በዓለም ላይ ብዙ ሰዎችን የያዙት አስር ሀገራት ዝርዝር በአብዛኛው የአፍሪቃ ሀገራትን ያካተተ ነው። ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ሱዳን ግንባር ቀደም ናቸው። ደቡብ ሱዳንም ለመጀመርያ ጊዜ ተካታለች። ከህዝቧ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የሰብአዊ እርዳታ ጥገኛ ነዉ።
ጦርነቶችና የአየር ንብረት ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ በርካታ ሰዎችን፣ በተለይም አፍሪቃን እየጎዳ ነው። ውጤቱም፡ ስደት፣ መፈናቀልና ረሃብ ሆንዋል። ሁለት ዘገቦች እንደሚያመለክቱት ለዓለም ማህበረሰብ እውነታዎችን እና ምክረ ሀሳቦችን ያቀርባሉ። 24.10.2026 12:55
ከፍተኛ የሆነ አጣዳፊ የምግብ ዋስትና እጦት ካጋጠማቸው ሰዎች ቁጥር አንጻር፣ በዓለም ላይ ብዙ ሰዎችን የያዙት አስር ሀገራት ዝርዝር በአብዛኛው የአፍሪቃ ሀገራትን ያካተተ ነው። ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ሱዳን ግንባር ቀደም ናቸው። ደቡብ ሱዳንም ለመጀመርያ ጊዜ ተካታለች። ከህዝቧ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የሰብአዊ እርዳታ ጥገኛ ነዉ።
ትኩረት በአፍሪቃ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. 17.10.2026 12:57
ኬንያ ራይላ ኦዲንጋ የታገሉለትን ዴሞክራሲያዊ ምህዳር ማስጠበቅ ትችል ይሆን? ውጊያ ያባባሰው ሰብአዊ ቀውስ በሱዳን
ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የጦር መሣሪያ ለሚያቀብሉ ሀገራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰጠው ማሳሰቢያ 19.09.2026 7:33
ከጠቅላላ ጉባኤው ጎን ለጎን በሱዳኑ ግጭት ላይ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ ውይይት ሊካካሄድ እንደሚችልም ዲፕሎማቶች ከወዲሁ ጠቁመዋል። ይሁንና ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ጉዳዩን የዘገበው AFP ግን በሱዳኑ ግጭት ላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ውይይት ሊካሄድ ይችላል ከማለት ውጭ እነማን እንደሚነጋገሩ አልገለጸም።
የየመን ሁቲ አማጽያን በግብጽ ላይ ያሳደሩት ጫና 19.09.2026 7:26
ሁቲዎች ባብ ኤል ማንዴብ የመርከቦች እንቅስቃሴን ሙሉ በሙሉ የማቆም እቅድ እንደሌላቸው ምልክት ማሳየት የፈለጉ ይመስላል። ሆኖም በቀይ ባህር ላይ የሚጓጓዙ መርከቦች ቁጥር መቀነስ ለግብጽ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት የሀገር ውስጥ የገቢ ምንጮች አንዱ በሆነው የሱዌዝ ቦይ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።
ዋሽንግተን የሱዳን ማዕቀብ እንዲሰፋ ጠየቀች- አፍሪካ ከኢራኑ ጦርነት ተጽዕኖ አልወጣችም 29.08.2026 13:58
ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ዳርፉር ግዛት ተጥሎ የቆየው የመሳሪያ ማዕቀብ በመላው ሀገሪቱ የሚተገበር ሆኖ እንዲሻሻል ለፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ያቀረበችው ሰሞኑን ነው።
ትኩረት በአፍሪቃ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. 08.08.2026 14:41
የሱዳን ጦር ተጻራሪውን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ማለቂያ ድረስ ድል አደርጋለሁ ሲል ዝቷል። የሱዳን ጦር ኃይል እንደዛተው የተቀናቃኙን ኃይሎች ለማጥፋትን በተለያዩ ግንባሮች በእርምጃው እየገፋ መሆኑን የጦሩ አዛዥ ለዘጋቢዎች ተናግረዋል። ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ክፍል የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተሰራጨ መሆኑ እየተነገረ ነው።
ዳንጎቴ በምሥራቅ አፍሪቃ ለመጀመሪያው የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ፕሮጀክት ኬንያን ለምን መረጡ? 18.07.2026 15:02
በቀን 700ሺህ በርሜል የተጣራ ነዳጅ ዘይት እንደሚያቀርብ የተነገረው ተቋሙ ኬንያን ብቻ ሳይሆን መላውን የምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ይለውጣል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ተቋሙ በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። በምስራቅ አፍሪቃ የነዳጅ አቅርቦትን፣ ንግድን እና የኢኮኖሚ እድገትን እንደገና ሊቀርጽ ይችላልም ተብሏል።
ትኩረት በአፍሪካ የሐምሌ 04 ቀን 2018 መሰናዶ 11.07.2026 16:25
ደቡብ አፍሪቃ፤ ስደተኛ ጠል ጥቃቶችን ሸሽተዉ የወጡ አፍሪቃዉያን፤ አፍሪቃን ለድርቅ እና ለጎርፍ የሚያጋልጠዉ የኤል ኒኞ
ደቡብ አፍሪቃ፤ ስደተኛ ጠል ጥቃቶችን ሸሽተዉ የወጡ አፍሪቃዉያን 11.07.2026 7:05
በደቡብ አፍሪቃ የተከሰተዉን የመጤ ጥላቻ ጥቃት ተከትሎ ብዙዎች ህይወታቸውን እንደገና ለመገንባት እየታገሉ ቢሆንም፤ በአፍሪቃ ውስጥ ፍልሰትን የሚያባብሱ ጥልቅ የአስተዳደር እና የኢኮኖሚ ችግሮች መኖራቸዉን የሚጠቁም ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ ውጭ ዜጋ እስከሆንክ ድረስ እዚያ እንድትኖር አይፈልጉም።
ትኩረት በአፍሪቃ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. 04.07.2026 15:16
የደቡብ አፍሪቃ የመጤ ጠል እንቅስቃሴ አብዛኞቹን የአፍሪቃ ሃገራት መንግሥታት አስቆጥቷል። ናይጀሪያ እና ኬንያን ጨምሮ በርካቶቹ ዜጎቻቸውን ለማውጣት እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለተዘረፈ ለወደመባቸውም ካሣ እንደሚጠይቁ እየገለጹ ነው። በዚህ መሀል እዚያ ያሉ ወገኖች ሰቀቀን ከፍቷል።
ትኩረት በአፍሪቃ፣ ሱዳን-አል ዑቤይድ ላይ ያጠላዉ ሥጋት፤ የጊኒ ቢሳዉ ቀዉስ 20.06.2026 12:11
ከዚሕ ዉስጥ ከ14 ሚሊዮን የሚበልጠዉ አንድም ተፈናቃይ ሁለትም ሥደተኛ ነዉ።የዓለም ምግብ ድርጅት (WFP) እና የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ባለሥልጣናት ባገባደድነዉ ሳምንት አጋማሽ እንዳሉት በዓለም በርካታ ሕዝብ ለረሐብ ከተጋለጠባቸዉ 13 ሐገራት ወይም ግዛቶች ግንባር ቀደሟ ሱዳን ናት።
የደቡብ አፍሪቃ የፍልሰተኞች ቀውስ፥ የፕሬዚደንቱ ዕቅድ ያጠራጥራል 13.06.2026 7:59
የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት «ሕገ ወጥ» ያላቸው ስደተኞች ላይ ቁጥጥሩን እንደሚያጠብቅ ዝቷል ። ስደተኞቹ እንዲወጡ የሚያስተባብሩ የደቡብ አፍሪቃ ሰልፈኞች ግን የአገሪቱን መንግሥት ዕቅድ የመስማት ፍላጎቱም ያላቸው አይመስሉም ።
ሶማሊያ ቱርክ የነዳጅ ክምችቷን እንድትጠቀም ለምን ፈቀደች? 18.04.2026 6:17
ቱርክ በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ነዳጅ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ነች፡። ለነዳጅ ፍለጋው ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ትልቅ መርከብ ካግሪ ቤይ፤ ከሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ ደርሳለች። በጎርጎሪያኑ በ2024 ሁለቱ ሀገራት የመከላከያ እና የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ትብሩ አሁን ወደ ነዳጅ ፍለጋ አድጓል።
በአፍሪቃ የኑክሌር ተቋምን ለመገንባት ሩጫ 28.03.2026 8:26
የግል የኒኩሌር ተቋም፦ ደቡብ አፍሪቃ የራሷ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ አላት፣ ግብፅ በግንባታ ላይ ነች፣ ኬንያ፣ ጋና እና አንዳንድ ሌሎች አገራት እናም ቢኖረን ሲሉ ያልማሉ ። ስኬቱ ለየቅል ቢሆንም፤ የሕዝቡ ስጋት ግን ተመሳሳይ ነው ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።
ናይጄሪያ ወደቦቿ ከብሪታንያ ብዙ ያተርፋሉ ስትል አቅዳለች 28.03.2026 3:01
ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ናይጄሪያ፦ ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የብሪታንያ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ጊዜ የተገነባው የአገሪቱ ዋነኛ የንግድ ማሳለጪያ አፓፓን ጨምሮ የቲንካን ደሴት ወደቦችን ለማሻሻልም ከፍተኛ ተስፋ ሰንቃለች ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።
የአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨመር የዓለም የነዳጅ ገበያን ያረጋጋ ይሆን? የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃ 21.03.2026 11:10
ናይጀሪያዊው ተንታኝ አዮዴሌ ኦኒ ከአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት አምራቾች ናይጀሪያ ብዙ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅም እንዳላት ገልጸዋል። ይሁንና በርሳቸው አስተያየት በአሠራር ችግርና በነዳጅ ክምችት ማነስ ምክንያት ለአሁኑ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ቀውስ ግን መድረስ አትችልም
ትኩረት በአፍሪቃ፣ የባሕረ ሰላጤዉ ጦርነት መዘዝ በሶማሊላንድ፣ ደቡብ አፍሪቃ-ወርሮበላን ለመምታት ጦር ሠራዊት 14.03.2026 12:11
ታዛቢዎች እንደሚገምቱት የእስራኤል ጦር ገና ካሁኑ ሶማሊላንድ ዉስጥ በሚገኘዉ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጦር ሠፈር ዉስጥ ሳይሰፍር አልቀረም።ጦሩ ሶማሊላንድ የሰፈረዉ የሁቲ አማፂያንን ከቅርብ ርቀት ለማጥቃት ነዉ
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.