DW
የወጣቶች ዓለም | Deutsche Welle
የወጣቶች ክፍለ ጊዜ ነው።
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_jugendmagazin-13623-xml-mrss
Author
DW
Category
Podcast website
www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_jugendmagazin-13623-xml-mrss
Latest episode
Nov 6, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ታዳጊዎች የወላጆች ምክርን እንዴት ይመለከቱታል? 26.12.2025 10:30
ወላጆች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ምክሮችን ሊለግሱ ይችላሉ፡፡ ይሁንእንጂ ታዳጊዎች ወላጆች በሚሰጧቸው ምክሮች እና ተግፃፆች ላይ የተለያየ አረዳድ አላቸው ፡፡ አንዳንዶች ፤ ቤተሰብ ሁልጊዜ ልክ ነው ታዳጊዎች ቤተሰቦቻቸውን መስማት አለባቸው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ልጆች የማያምኑበት ነገር ሲኖር ሀሳባቸው መግለጽና ማስረዳት አለባቸው ይላሉ ፡፡
ሱሰኝነት ልጅነቱን ቢወስድበትም እጅ አልሰጠም፤ ታሪክ ቀያሪው ናቲ ባርበር 12.12.2025 10:44
እድሜው በሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ሆኖ እሱ ግንየቀረውን የሱስ አይነት እና ከኢትዮጵያ እስከ ሱዳን ከዚያምየግብፅና ሊቢያ በርሃን ስቃይ አስመልክቶታል፡፡ ዛሬ ላይበኢትዮጵያ በወንዶች የፀጉር ውበት ቤት ሥራ ላይ ቀዳሚለመሆን የበቃው ወጣት ናትናኤል ተስፋዬ ናቲ ባርበር ሾፕየትናንት ህይወቱን እንዲህ ያስታውሰዋል፡፡
"በ11 ዓመቴ ሙዚቃ በደንብ እጫወት ነበር" የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችና አቀናባሪ አሰፋ ዳኜ 05.12.2025 10:16
አሰፋ ዳኜ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ፣ አቀናባሪ እና መምህር ነው። የተለያዩ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ከልጅነቱ አንስቶ መጫወት የሚችል ሲሆን ከኢትዮጵያ ታዋቂ አርቲስቶች ጋርም ሰርቷል። ስራዎቹን ውጭ ሀገር ድረስ የማሳየት እድልም ነበረው።
"እዚህ የአበሻ ቀጠሮ የለም" ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገችው ኖርዌያዊት ሀኔ 29.11.2025 10:11
ምናልባት ማህበራዊ ሚዲያ የሚከታተሉ ወጣቶች ሀኔን በምትሰራቸው ቪዲዮዎች ያውቋት ይሆናል። የሮርዌይ ዜጋ ስትሆን አማርኛ ትናገራለች። ከእጇ ላይም የቡና ስኒ አይጠፋም።
ወጣቶች ብቃታቸውን እንዴት ማዘመን ይችላሉ? 21.11.2025 10:17
ሰሞኑን ኢትዮጵያው ውስጥ ሥራውን በይፋ አስፋፍቶ የጀመረው "የሙያ ወግ ኢኒሺየቲቭ" ፕሮጀክት በ10 ዓመታት ውስጥ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እና ምስራቅ አፍሪቃውያን ወጣቶችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሥራ ብቁ ማድረግ ይሻል ። ይኽ ፕሮጀክት ወጣቶችን የማብቃት፣ የማሰልጠን እና የማማከር የመሳሰሉ ድጋፎችን የሚሰጥ ይሆናል።
በወላጅ እናቱ መሪነት መክሊቱን ያገኘው ወጣት ሙዚቀኛ 16.11.2025 10:51
ትውልድ እና ዕድገቱ ጅማ ከተማ ነው ። በቅርቡ ኤን ቢ ሲ በተሰኘ የቴሌቬዥን ጣቢያ በሚያሰናዳው የሙዚቃ የተሰጥዖ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ አሸናፊ መሆን ችሏል። የቤት መኪናም ተሸልሟል። ሱራፌል አስቴር ። «እናቴ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና ስላሳደገችኝ በርሷ መጠራትን መረጥኩ» አሸናፊ መሆንም ልዩ ልዩ ስሜት አለው ይላል።
በተማሪዎች የሚከበሩ "ቀናቶች" ጠቃሚ ወይንስ ጎጂ? 17.10.2025 10:01
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ወጣቶች የተለያዩ ቀናቶችን ሲያከብሩ ይስተዋላል ፡፡ ለዚህም ገንዘብ ያሰባስባሉ። በተማሪዎች ዘንድ ስለሚከበሩት እነዚሁ ቀናት ጠቀሜታ እና ጉዳቶች ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ሴት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በተማሪዎች የሚከበሩ "ቀናቶች" ጠቃሚ ወይንስ ጎጂ? 17.10.2025 10:01
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ወጣቶች የተለያዩ ቀናቶችን ሲያከብሩ ይስተዋላል ፡፡ ለዚህም ገንዘብ ያሰባስባሉ። በተማሪዎች ዘንድ ስለሚከበሩት እነዚሁ ቀናት ጠቀሜታ እና ጉዳቶች ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ሴት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።
የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ለተማሪዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ? 10.10.2025 10:19
በቅርቡ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከፍተው የሚጠቀሙ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያው በመሳብ የትምህርታቸው ትኩረት ያጣሉ በሚል ተማሪዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ (አካውንት) እንዳይኖራቸው የሚል ሃሳብ አቅርባል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ሱመያ ሳሙኤል ከሁለት ታዳጊዎችን አከራክራለች።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.