SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት በተመለከተ በአዲስ አበባ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደርን ጠርቶ አነጋገረ 11.05.2026 10:39
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተጨማሪ 9 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ
" እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ " - ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ 09.05.2026 14:46
ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ለየት የሚያደርገው አርአያ የሆኑ እናቶችን ሁለት ከኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሁለት ከሱዳን የማህበረሰብ አባላት የእውቅና ሽልማትን ማድረጋችን ነው ብለዋል።
ጎልጎታ - ለሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ 08.05.2026 1:36
የግጥም በረከት፤ ከከበደች ተክለአብ - ለገብረ ክርስቶስ ደስታ።
"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ 08.05.2026 12:24
በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።
"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ 08.05.2026 15:27
በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።
የቪክቶሪያ ፕሪሚየር የአውስትራሊያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያዎች በሜልበርን ፌዴሬሽን አደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንዳይተላለፍ ተጥሎ የነበረውን ዕገዳ አነሱ 07.05.2026 3:42
እሥራኤል በደቡብ ሊባኖስ ቀዬዎች ጥቃት ሰነዘረች
በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ ጭማሪ በዋነኛነት ከመንግሥት ወጪ ጋር የተገናኘ አይደለም አሉ 06.05.2026 5:36
በዘንድሮው የዩሮቪዥን የሙዚቃ ዝግጅት የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ቀንሷል
ኢትዮጵያ በሱዳን መንግሥት የተሰነዘረበትን ክስ መሠረተ ቢስ ስትል ውድቅ አደረገች 06.05.2026 10:40
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤልን የክልሉ ፕሬዚደንት አድርጎ መሾሙን አስታወቀ
"በጎ መሥራት ለራስም፤ ለማኅበረሰብም ጠቃሚ ነው። ሁላችንም መንፈሳችንን ወደ በጎ መንገድ መርተን ምሳሌ እንድንሆን በአደራ መልኩ ለማኅበርሰቡ አሳስባለሁ" ወርቅነህ ባይህ 05.05.2026 10:53
አቶ ወርቅነህ ባይህ፤ የኩዊንስላንድ አፍሪካውያን ማኅበረሰባት ምክር ቤት የዓመቱ በጎ ፈቃደኛ ተሸላሚ ሆነዋል። ለሽልማት ስላበቋቸው የረጅም ጊዜያት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶቻቸው አንስተው ይናገራሉ።
ፕሬዚደንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ ተገትተው ያሉ መርከቦችን በተለያዩ ሀገራት ጥያቄ በእጀባ እንዲያልፉ እንደሚያደርጉ አስታወቁ 04.05.2026 4:36
የአምስት ዓመቷ ሕፃን ግድያ “የልብ ስብራት” ማስከተሉ ተመለከተ
Tips to reduce petrol costs | Fuel in Focus - የነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይ 04.05.2026 6:16
Rising fuel prices are putting pressure on household budgets across Australia, and for many people, it’s changing the way they travel. So what can you do to reduce your fuel costs without giving up your daily routine? Here are some simple, practical ways to save money on petrol. - በመላ አውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በነዋሪዎች በጀት ላይ ጫናዎችን አሳድሯል። ለአያሌ ሰዎችም የአጓጓዝ ሁኔታቸውን እንዲቀየሩ ግድ አሰኝቷል። እናም፤ የአዘቦታዊ አጓጓዝዎን ሳይቀይሩ የነ...
ሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለ 04.05.2026 11:31
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለ ስልጣናትና ታዋቂ አርቲስቶች ከ98 ቢሊዮን ብር በላይ ምዝበራ እንደፈፀሙ በኦዲት መረጋገጡን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን 30.04.2026 7:50
Each year Australians gather on ANZAC Day to remember those who served in wars, conflicts and peacekeeping missions. But whose stories are we remembering? Are there stories we don’t always hear? In this episode we explore an important part of Australia’s history that has often been overlooked—the service of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples. - በየዓመቱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ጦር ሠራዊት...
#109 Talking about ageing parents (Med) - #109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገር 30.04.2026 9:25
Learn English useful for talking about ageing parents and family responsibilities. Practise everyday phrases for describing challenges, offering help, and discussing how to support parents. - ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆችና የቤተሰብ ኃላፊነቶች ለመናገር እንግሊዝኛን መማር ጠቀሜታ አለው። በየዕለቱ ተግዳሮቶችን፣ እርዳታ ልገሳንና ወላጆችን እንደምን ማገዝ እንደሚቻል ገላጭ የሆኑ አባባሎችን ይለማመዱ።
በኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ 29.04.2026 9:16
የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከሁሉም ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር 1,452 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
የፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ 28.04.2026 4:40
በአውስትራሊያ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን የቪክቶሪያ ክፍለ ሃገር የሌበር መንግሥት የአዋቂና ወጣት ወንዶች ሚኒስትር መሾምን ተከትሎ፤ የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ የአዋቂና ወጣት ወንዶች ልዑክ ሰየመ
ፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንዳደረገ የተጠረጠረው ግለሰብ ማምሻውን ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው 27.04.2026 3:58
የደቡብ ሊባኖስ ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ለቅቀው እየወጡ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችን ምዝገባ እንዲያከናውኑ ከተከፈቱ ምርጫ ጣቢያዎች መካከል 22ቱ ሕገወጥ ድርጊት በመፈፀማቸው መዝጋቱን አስታወቀ 27.04.2026 10:18
የፌዴራል ፖሊስ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ምላሽ ሰጠ፤ የድምፃዊው የቅርብ ወዳጆች የፖሊስን ምላሽ በትክክለኛ መረጃነት አልተቀበሉም
መብቶቻቸውን ለነፈገቻቸው ሀገር መዋጋት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የጦር አባላት አገልግሎት ዝክረ መታሰቢያ 24.04.2026 6:35
ከአንደኛው የዓለም ጦርነት አንስቶ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ የመከላከያ ሠራዊት አባልነት አገልግለዋል። ብሔራዊ የዜግነት መብት አልነበራቸውም። ሆኖም ግና ዜግነት የነፈገቻቸው ሀገር በመቶዎች የሚቆጠሩቱን ለወታደራዊ ግዳጅ ባሕር አሻግራ ልካለች።
"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴ 23.04.2026 8:32
ሶሊያና እርሴ፤ ትንፋሽ አስዋጭ፣ የልብ ትርታን ደላቂ፣ ከዮጋም፣ ከጂምናስቲክም ልዩ አካላዊ እጥፋትና ዝርጋታን፣ ልዩ ምትሃት መሰል ክህሎትን ግድ የሚለው፤ ግና ሞገስን ተላብሶ መድረክ ላይ ግዘፍ የሚነሳ Contortionist Extraordinaire ኢትዮጵያዊት ናት። ድንቅ ክህሎቷም ከኤፕሪል 7 እስከ ሜይ 24 በሜልበርን ከተማ Meat Market ከClub Kabarett ጋር ለሕዝብ ዕይታ ይቀርባል። የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትም ታዳሚዎቿ እንዲሆኑ ትጋብዛለች።
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙ 22.04.2026 4:06
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ ናፍጣ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከተለያዩ ሀገራት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ 22.04.2026 5:36
የኢትዮጵያ የበሬ ቆዳ በጥሬው ለምግብነት እየዋለ መሆኑ ተነገረ
ዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች 20.04.2026 4:25
የዋን ኔሽን የሕዝብ አስተያየት ድጋፍ መውረድ ጀመረ፤ ሆኖም ከፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ ቀድሞ ሔዷል
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል 20.04.2026 11:00
ኢትዮጵያ የራሷን ሳተላይቶች በሀገር ውስጥ ለመገጣጠምና መሞከር የሚያስችላትን ግዙፍ የማዕከል ግንባታ ከሩስያ የጠፈር ተቋም ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጅቷን ማጠናቀቋ ተነገረ
"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ 17.04.2026 10:26
በሥርዓተ ትምህርት፣ የሴቶችና መድብለ ባሕል ተኮር የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ምርምራቸውን በሀገረ እንግሊዝ ኤክስተር ዩኒቨርሲቲ እያካሔዱ ያሉት ወ/ት ናዲያ ሞናያ፤ ከፊል የምርምር ግኝቶቻቸውንና ፖሊሲ ነክ ጉዳዮችን አንስተው ያስረዳሉ።
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet