SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1053 avsnitt

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Glöm inte att besöka poddens webbplats och stötta skaparen: www.sbs.com.au

Skapare

SBS

Kategori

News

Poddens webbplats

www.sbs.com.au

Senaste avsnittet

28 nov 2026

Var kan du lyssna?

Poddar i appen Replaio Radio Kommer snart

Poddar kommer snart till appen. Installera nu och bli först med att uppleva ett helt nytt sätt att lyssna på poddar

Ladda ned på Google Play Installera gratis Android 10 mn+ nedladdningar · betyg 4,7+ iOS snart

Avsnitt

"የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በቪክቶሪያ የሴት ፕሬዚደንት በቅርቡ ማየት እንችላለን ብዬ ተስፋ አለኝ፤ ተገቢም ነው።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 28.11.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ፕሬዚደንት፤ አንኳር ያሏቸውን የማኅበሩን የሶስት ዓመታት አገልግሎት አበርክቶዎችና ስለ መጪው የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ምርጫ ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

"አውስትራሊያም ሆነ ኢትዮጵያ ከተጎዱ ወገኖቻችን ጋር እንቆማለን፤ ማኅበራችን የፖለቲካ አቋምና ሃይማኖት የለውም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 27.11.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ፕሬዚደንት፤ አንኳር ያሏቸውን የማኅበሩን የሶስት ዓመታት አገልግሎት አበርክቶዎች አንስተው ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአላማጣ የተፈፀሙ ጥቃቶች እንዲመረመሩ ጠየቀ 25.11.2026

ሰሎሞን ደሴቶች ከቻይና ጋር የገባችውን የደኅንነት ስምምነት ላለማደስ ወሰነች #sbsaudiopodcast

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሔድ ቅድመ 25.11.2026

በሱዳን እየተካሔደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም የሱዳን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላት ያካተተ ግልፅ ውይይት ለማዘጋጀትና ለማመቻቸት ኢትዮጵያ ዝግጁ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ #sbsaudiopodcast

What does Kumanjayi mean? Understanding Sorry Business - ኩማንጃዪ ማለት ምን ማለት ነው? የለቅሶ ሥነ ሥርዓትን መረዳት 24.11.2026

When someone dies, families and communities may have cultural practices and responsibilities around mourning. For many Aboriginal and Torres Strait Islander people, this is known as Sorry Business. There is no single way to observe Sorry Business. Practices differ between communities, families and language groups. Learn about what Sorry Business can involve, what the term “Kumanjayi” means in some...

ሳራ ኢብራሂም፤ ከካዛንቺስ ወደ ቪክቶሪያ ፓርላማ 24.11.2026

ወ/ሮ ሳራ ኢብራሂም፤ እንደምን ከኢትዮጵያ የ10ኛ ክፍል ተማሪነት እስከ ቪክቶሪያ የፓርላማ ዕጩነት እንደበቃች፤ የአውስትራሊያ ፍልሰት ሕይወት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችን አንስታ፤ ከግለ ታሪኳ ጋር አዛንቃ ትናገራለች። #sbsaudiopodcast

በቱርክዬ የተካሄደው የCOP31 ጉባኤ ሁሉን አቀፍ ስምምነት ሳያስገኝ መጠናቀቁ፤ በመጪው ዓመት የCOP32 አስተናጋጇ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የዲፕሎማሲ ኃላፊነት ፈጥሯል 23.11.2026

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በፓርላማው የዓመቱ የመጨረሻ መሰየማ ሳምንት ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ ብርቱ ድርድሮች እንደሚጠብቃቸው አመላከቱ #sbsaudiopodcast

አውስትራሊያ ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው COP32 ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች 23.11.2026

የአውሮፓ ኅብረት ኤርትራን ጨምሮ በ12 የአፍሪካ ሀገራት የተመዘገቡ አየር መንገዶች ወደ ግዛቱ እንዳይገቡ አገደ #sbsaudiopodcast

"ማኅበረሰባዊ ትብብር በማድረግ ልጆቻችን ከእሥር ቤት ወጥተው ተመለሰው እንዳይገቡና እዚያም እንዳይቀሩ መንገዱን መቁረጥ አለብን" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ 18.11.2026

ዶ/ር ብርሃን አሕመድ - የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ሰሞኑን ስላቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርትና ይፋ ስላደረጉት የመልሶ ማቋቋም ፍትሕ ፕሮግራም ፋይዳዎች ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው 16.11.2026

ኢትዮጵያ ኤርትራና ግብፅን በሰሜን ጦር ግንባር ጣልቃ ገብነት ከሰሰች #sbsaudiopodcast

የዓለም ባንክ አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 20 በመቶውን እንደምታመነጭ ገለጠ 16.11.2026

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሕልፈተ ሕይወት በኋላ የዓይን ብሌን መለገስን የሚፈቅድ ሃይማኖታዊ ውሳኔ አሳለፈ #sbsaudiopodcast

"የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ 12.11.2026

የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ የእራት ግብዣ እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። ለመላ የማኅበረሰብ አባላት የጥሪ ግብዣ ያቀርባሉ። #sbsaudiopodcast

#123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med) 11.11.2026

Learn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ አወጣጥ፣ ሐሜታን ማጋራት ወይም ምላሽ ስለ መስጠትና የተከሰተን ነገር የማስረዳት አዘቦታዊ እንግሊዝኛ አነጋገር ይማሩ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. #sbsaudiopodcast - ከክፍለ ዝግጅቱ የቀሰሙትን ቃል ሐረግ ይለማመዱ። ካደመጡ በኋላ፤ ዕውቀትዎን በዕንቆቅልሻች...

በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ 11.11.2026

አዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ #sbsaudiopodcast

የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ 11.11.2026

በትግራይ ክልል 85 በመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ #sbsaudiopodcast

አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች 09.11.2026

ፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች #sbsaudiopodcast

የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱ ተነገረ 09.11.2026

ኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ #sbsaudiopodcast

"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች 06.11.2026

አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንደበቁና የ312 ዓመታት ባለዕድሜ የቡየማ አንገዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዕደሳ ውጥንና አዲስ የግንባታ መሠረተ ደንጊያ እንዳስጣሉ ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ 04.11.2026

ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች #sbsaudiopodcast

"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው 03.11.2026

ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ። #sbsaudiopodcast

ከተቃዋሚ ቡድኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ብልፅግና ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ መታደም የተሰነዘረን ትችት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሌ አሉ 02.11.2026

ለመላ አውስትራሊያ ማኅበረሰብ አባላት የደን ቃጠሎ ቅድመ መከላከል ዝግጁነት ማሳሰቢያ ተሰጠ #sbsaudiopodcast

ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2040 በከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ እስከ 33.3 ቢሊዮን ዶላር የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት ኪሳራ ሊገጥማት እንደሚችል ተመለከተ 02.11.2026

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት የምስክር ወረቀት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተነገረ #sbsaudiopodcast

"ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ 29.10.2026

የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ። የአዲስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ኅዳር 26 / ዲሴምበር 5 በ 21 Yardley St, Maidstone 2:00 pm - 5:00 pm ይካሔዳል። #sbsaudiopodcast

የእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው 28.10.2026

በኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast

በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ 28.10.2026

የአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast

Lyssna på podden SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ i Replaio

Radio och poddar i en och samma app - gratis och utan konto. Installera redan idag och missa inte premiären

Ladda ned på Google Play

Replaio är ingen poddutgivare; programnamn, omslag och ljud tillhör sina upphovspersoner och distribueras via offentliga RSS-flöden