DW
ዜና መጽሔት
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።
Glöm inte att besöka poddens webbplats och stötta skaparen: www.dw.com
Var kan du lyssna?
Poddar i appen Replaio Radio Kommer snartPoddar kommer snart till appen. Installera nu och bli först med att uppleva ett helt nytt sätt att lyssna på poddar
Avsnitt
የዜና መጽሔት፦ የህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. 27.11.2026 29:51
በትናንቱ የፓርላማ ጉባኤ፣ ሰብአዊ መብትና የፀጥታ ጉዳይ ምን ያህል መነጋገሪያ ሆነዋል? በኦሮሚያ የፀጥታ ችግርና የመንግሥት ምላሽ፤ ኢትዮጵያ ለሱዳናዊያን ያቀረበችው የሰላም ጥሪና የአፍሪካ ኀብረት ፣የሰቆጣ አካባቢ ነዋሪዎችና የሃይማኖት አባቶች የጋራ ውሳኔ ሚሊየኖች ለርሃብ እንደሚጋለጡ የተመድ ማስጠንቀቁ በዜና መጽሔት ይተነተናሉ።
DW Amharic የኅዳር 17 ቀን 2019 ዜና መጽሔት 26.11.2026 25:39
"ማንም ሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ ኢትዮጵያን ወርሮ በክብር መመለስ አይችልም" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፤ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ተጠናክሮ የቀጠለው ውጊያ፣ የቀጠለው የኮሬ ዞን ጥቃት፣ በሰቆጣ ከተማ ማህበራዊ መገለልን ለመከላከልና አላስፈላጊ ወጪዎችን ለማስቆም ስምምነት ተላለፈ፣ የግብፅና ሱዳን መግለጫና የኢትዮጵያ አቋም
የዕለቱ ዜና መጽሔታችን አራት ርዕሰ ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። 25.11.2026 20:05
ዜና መጽሔት ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለሱዳን ተፋላሚዎች ያቀረቡት ጥሪ እና አንድምታው ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በድንበር አካባቢ ከባድ የእግረኛ ዉጊያ እያካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች መናገራቸው፣ በአፋርና የሶማሌ ኢሳ ጎሳ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት አለመቆሙ ማሳሰቡና፣ በትግራይ ክልል ተራ ግድያና ጥቃት በነዋሪው ዘንድ ብርቱ ስጋት መደቀኑን ይቃኛል።
ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መጽሔት፤ 24.11.2026 14:22
የዜና መፅሔት፤ የቀጠለው የሞያሌው ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ፣ በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭትና የመንገድ መዘጋት ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ማስከተሉን ነዋሪዎች መናገራቸው እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምeርጫ ቦርድ ለትግራይ ክልል ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ላይ ነዉ መባሉን የሚዳስሱ ዘገባዎች ተሰናድተዋል።
DW Amharic የኅዳር 14 ቀን 2019 ዜና መጽሔት 23.11.2026 19:19
ሱዳን በኻርቱም ተፈፀመ ለተባለ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያን ከሰሰች፤ የቀጠለው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የባድሜ አከባቢ ውጥረት፤ የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት የማርገብ ጥረቶች የተበታተኑ መኾን የለባቸውም- የፖለቲካ ተንታኞች፤ በደሴ ከተማ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ስራ ድጋፍና ቅሬታ
የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ከአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም ጋር ቅርሶችን ማስመለስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ 21.11.2026 4:06
ሰሞኑን ሁለት የኢትዮጵያ ታሪካዊ የብራና ጽሑፎች እና ሦስት የብረት መስቀሎች ከለንደን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ የሚያግዝ ስምምነት ተደርሷል። በኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ በአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም እና በግል ቅርስ በሚሰበስቡት ባለሀብት ሮበርት ማካርቲ መካከል የተደረሰው ይህ ስምምነት በቀጣይም ሌሎች ቅርሶች እንዲመለሱ የሚያግዝ ነው ተብሏል።
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ጥሪ 21.11.2026 3:14
ከሶስት ሺ በላይ የሚሆኑ የፍንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚ እና ጊዜያዊ ሰራተኞች በፋብሪካው ላይ የሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ፡፡ አብዛኛው ህይወታቸውን በፋብሪካው ስራ ላይ የመሰረቱት ሰራተኞቹ መሰረተ ልማቶች የጥቃት ዒላማ መሆን እንደለለባቸው በመጥቀስ በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ የሚደረጉ የትጥቅ ግጭቶችን አውግዘዋል።
ትግራይ ክልል በኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጦርነት ስጋት አካባቢውን እየለቀቁ ነው 21.11.2026 4:05
በትግራይ ክልል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች ላይ የሚስተዋለውን የጦርነት ስጋት በመሸሽ በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ ነው ተብሏል፡፡ተፈናቃዮቹ ትራንስፖርት እና እርዳታ በማይደርስባቸው ስፍራ ላይ በመሆናቸው ብርቱ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑም ተገልጿል።
ያልተቋጨው የሞያሌው ግጭት 20.11.2026 3:25
ደቡባዊ የኢትዮጵያ ጠረፍ ከተማዋ ሞያሌ ቀጠለው ግጭት አሁንም ዘላቂ እልባት አለማግኘቱን ነዋሪዎች ገልፀዋል።፡እንደነዋሪዎቹ ገለፃ ፡በዚህ ሳምንት ግጭቱን ለማቆም የፌዴራል ኃይሎች መሀል ላይ ገብተው የነበረ ቢሆንም እሱም ጥረት ከሶስት ቀናት በላይ የመሳሪያ ድምጽ ማዘጋት ባለመቻሉ ከትናንት ሓሙስ አመሻሽ በኋላ ግጭቱ መቀጠሉን ገልጸዋል፡፡
ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም አርብ የአማርኛ ዜና መጽሔት 20.11.2026 23:12
ከተቋቋመ አንድ ወር ያስቆጠረው የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር እስካሁን ምን አከናወነ?-የቀጠለውን የሞያሌ ግጭት -የጃራ መጠለያ ጣቢያ ተፈናቃዮች አቤቱታን - እንዲሁም ለአሜሪካ በምክትል አፈጉኤነት የተመረጡትን ትውልደ ኤርትራዊ አሜሪካዊ በተመለከተ 5 ዘገባዎች ይኖሩናል።
የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር እስካሁን ምን አከናወነ? 20.11.2026 3:58
ከተቋቋመ አንድ ወር ያለፈው የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ውይይቶችን እያደረገ ነው። አስተዳደሩ በክልሉ የፈረሰውን የመንግሥት መዋቅር ለማቋቋም ልዩ ልዩ ምደባዎችን እና ሹመቶችንም ሲሰጥ ቆይቷል።ተፈናቃዮችን የመመለስጨምሮ በርካታ ኃላፊነቶች ያሉበት ይህ አስተዳደር እስካሁን ምንምን ተግባራትን አከናወነ?
በሰሜን ወሎ፣ በጃራ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ የልጆቻቸው ትምህርት መቋረጡን ገለፁ 20.11.2026 3:53
በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ፣ በጃራ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ ልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆቸውን ተናገሩ ።በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ ልጆች ትምህርታቸው የተቋረጠው በመምህራን እጥረትና በበጀት እጦት ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
የዕለተ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት 19.11.2026 28:11
የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ -- በኤርትራ ድንበር አቅራብያ የድሮን እና ከባድ መሳሪያ ድምጽ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው መባሉ -- ከ600 በላይ የትግራይ ተወላጆች በአዋሽ አርባ መታሠራቸው -- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ 10 ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸዉ እና ሌሎች ዘገቦች ይተነተናሉ።
የኅዳር 9 ቀን 2019 የዜና መጽሔት 18.11.2026 17:25
ተስፋፍቶ የቀጠለው የሞያሌው ግጭትና ቀውሱ። በአፋር እና በሶማሌ ክልል ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም አገርሽቶ የቆየው ከባድ ግጭትና የነዋሪዎች ስጋት።የምስራቅ አፍሪካ ከተሞች ጎርፍ ሲያስተናግዱ አዲስ አበባ ደረቃማ አየር ይኖራታል ሲል አንድ ጥናት አመለከተ።የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ እና የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ፓሊሲ አቅጣጫ
የህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት 17.11.2026 18:09
ዜና መፅሔት አርሲ ዉስጥ በቅርቡ ለደረሰዉ ግድያ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ኃላፊነቱን መዉሰዱ ፣የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመልዕክተኞች ጓድ የመቀሌ ጉብኝት፣ኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ባድመ አካባቢ የተደረገዉ ግጭትና ያስከተለዉ ሥጋት፣ ምሥራቅ ጎጃም ደብረ ወርቅ ከተማ የተደረገዉ ዉጊያ የከተማይቱ መረጋጋት ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናል።
የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ 16.11.2026 18:08
የተመ በኢትዮጵያና በቀጣናው ውጥረትን የመቀነስ ሚና ይወጣ ይሆን? አስከፊ ድርቅ በራያ አላማጣና አካባቢ፤ የአቶ አደም ፋራህ ሹመት እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓመቱ ያቀደችው የቡና ወጪ ንግድ ግቧን ታሳካ ይሆን? የተሰኙ ዘገባዎች ይደመጣሉ።
የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት 13.11.2026 25:51
የዜና መጽሔት ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከር በሞያለው ግጭት የተባባሰው ሰብዓዊ ቀውስ የራያ አላማጣ ከተማ ሰራተኞች ቅሬታና የመብት ጥያቄበትግራይ ክልል የመቀሌ ከተማ ጸጥታና ያሳደረዉ ስጋት እንዲሁም የማይክሮሶፍት አገልግሎት መታወክ የዓለምን የዓምደ መረብ እስትንፋስ ፀጥ ማድረጉን ያስቃኘናል
የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት 12.11.2026 24:09
የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራና ሱዳን ላይ ብርቱ ክስ ማቅረቡ ፣ የጸጥታ ስጋት በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ ወረዳዎች ፣ በሰሜን ጎንደር ዞን ሁለት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ነዋሪዎች ለረሃብና ስደት ተዳረጉ ግብፅና አጋሮቿ በቀይ ባሕር ጉዳይ የያዙት ከኢትዮጵያ የተለየ አቋም እንዲሁም የደንጊ በሽታ ወረርሽኝና የመከላከሉ ሂደት ይቃኛል
የሕዳር 2 ቀን 2019 የዜና መጽሔት 11.11.2026 22:50
ጅማ ላይ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላን የተቃወሙ ዜጎችና የፀጥታ አካል ግጭት፣ አርሲ ዞን በተደጋጋሚ ጥቃቶች ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች የርዳታ ጥሪ፣ አማራ ክልል ለድርቅ የተጋለጡ ወገኖች ሁኔታ፣
የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ 10.11.2026 19:33
ዜና መጽሔት፤ ሱዳንና ግብፅ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ያደ,ርስብናል ያሉትን ጉዳት ለመርመር መስማማታቸዉን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የሞያሌ ዉጊያ መቀጠሉ፣ የደቡብ ራዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጋዜጠኞች ጣቢያዉን ለማዳን የሚያደርጉት ዘመቻና አምቦ ዩኒቨርስቲ አንዲት ተማሪ መሞቷ ያስከተለዉ ድጋጤና ጥርጣሬ የተሰኙ ርዕሶች ይተነተናሉ።
የዜና መጽሔት ፦ የጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት 09.11.2026 15:31
በዜና መጽሔት ባለፈዉ ሐሙስ ጥቅምት 26 ቀን በአርሲ ሮቤ ዲዳዓ እንደቶ በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 40 መድረሱ ፣ በድርቅ እና በጦርነት ምክንያት በዋግ ኸምራ ዞን በተከሰተዉ ከፍተኛ ረሃብ ሰዎች መሞታቸዉ እንዲሁም ዲፕሎማቶችን የማባረር እርምጃ በመንግሥታት ግንኙነት ያለው ትርጉም እንቃኛለን
የጥቅምት 27 ቀን 2019 የዜና መጽሔት 06.11.2026 28:18
ከዓለም ዜና ቀጥሎ በሚቀርበዉ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤-- የአርሲ ዳግም የተከሰተዉ ጥቃት እና ያሳደረዉ ስጋት-- የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ የገታዉ እያወደመዉ ያለዉ ጦርነት በአማራ ክልል-- ዲፕሎማቶች ከህወሓት የተማረኩ የተባሉ የጦር መሣሪያዎችን ዛሬ መጎብኘታቸዉ
የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ሐሙስ 05.11.2026 27:25
በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል ሁለት ወረዳዎች የደረሰው ጥቃት-በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ አለማግኘታቸው-በአማራና ትግራይ ክልሎች ደረሱ የተባሉ የድሮን ጥቃቶች ያስከተሉት ሥጋት-የአፍሪካ ኀብረት የኢትዮጵያና ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ እየጣርኩ ነው ማለቱ እንዲሁም አድማ እና ተቃውሞ በፈረንሳይ የተሰኙ ዘገባዎች ቀርበዉበታል።
መጽሔተ ዜና የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም 04.11.2026 24:29
አርሲ ዉስጥ ሰሞኑን ሥለተፈ,ፀመዉ ጉድያ የሐገር ዉስጥና የዉጪ ድርጅቶችና ተቋማት የሰጧቸዉ መግለጫዎች በሁለት ዘገቦች ያሰማናል።የጉራጌ ዞኖችን የፀጥታ ችግርና ሁከትን ለማቃለል የሐገር ሽማግሌዎች የጀመሩት ጥረት፣ የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዉጤትና ሥለዉጤቱ የአዉሮጶች አስተያየት ርዕሶች በቃለ መጠይቅና በዘገባ ይተነተናሉ።
የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ 03.11.2026 20:08
ኢሰመኮ 60 ሰዎች የተገደሉበትን የአርሲውን ጥቃት የምርመራ ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ያደርጋል፤ በሰሜናዊ ኬንያ የጸጥታ ስጋት የደቀነው የሞያሌው ግጭት፤ የሪፓርተር ጋዜጣ መታገድ እና የዘርፉ ባለሞያዎች ሥጋቶች፤ የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናክረዋል።
Liknande poddar
Replaio är ingen poddutgivare; programnamn, omslag och ljud tillhör sina upphovspersoner och distribueras via offentliga RSS-flöden