VOA
ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: amharic.voanews.com
Gdzie słuchać?
Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótcePodcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów
Odcinki
የዓድዋ ድል በዓል ሰሎዳ ተራራ ላይ ተከበረ - ማርች 02, 2025 02.03.2025 3:32
ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ነጻነት ለማስከበር ለመጀመሪያ ጊዜ “ብሔራዊ ሆነው” የተነሡበትና በኅብረት ተዋግተው ያሸነፉበት፣ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በትግራይ ክልል በሶሎዳ ተራራ ላይ ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ተከበረ። በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት፣ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ምኒስትር ዴኤ'ታ እንደገና አበበ፣ የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ እና ጭቁን ሕዝቦች ዐዲስ ምዕራፍ የከፈተ እንደነበር አስታውሰዋል።
Podobne podcasty
Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS