VOA

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ

News AM ↓ Odcinki: 50

የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: amharic.voanews.com

Autor

VOA

Kategoria

News

Strona podcastu

amharic.voanews.com

Ostatni odcinek

14 mar 2025

Gdzie słuchać?

Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótce

Podcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów

Pobierz z Google Play Zainstaluj za darmo Android prawie 10 mln pobrań · ocena 4,8 iOS niedługo

Odcinki

በትግራይ በጸጥታ ኃይሎች እና ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 17 ሰዎች መጎዳታቸውን ተገለጸ - ፌብሩወሪ 20, 2025 20.02.2025
መንግሥት: ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ራሷን እንደቻለች ማስታወቁ "ከአሜሪካ ርዳታ መቆም ጋራ በተገናኘ አይደለም፤" አለ - ፌብሩወሪ 19, 2025 19.02.2025
አሜሪካና ሩሲያ ግንኙነታቸውን ለማሻሻልና የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም አብረው ለመሥራት ተስማሙ - ፌብሩወሪ 19, 2025 19.02.2025
በአማራ ክልል በመንፈቅ ዓመቱ 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተገለጸ፤ የክልሉ ምክር ቤት የዳኞች ከለላ ዐዋጅን አጸደቀ - ፌብሩወሪ 18, 2025 18.02.2025
ብርቅዬው ዋልያ አይቤክስ የህልውና አደጋ ውስጥ እንደሚገኝ ባለሥልጣኑ አስታወቀ - ፌብሩወሪ 17, 2025 17.02.2025
ከእስልምና አክራሪዎች የሚመጣው ስጋት እየጨመረ ሲሆን፣ ስጋቱን ለመከላከል ያለው ዝግጁነት ግን መቀነሱ ተነገረ - ፌብሩወሪ 14, 2025 14.02.2025
በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ - ፌብሩወሪ 14, 2025 14.02.2025
የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው  - ፌብሩወሪ 14, 2025 14.02.2025
የዩኤስኤአይዲ መታገድ የማያዳግም ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ዲሞክራት ሕግ አውጭዎችን አሳስቧቸዋል - ፌብሩወሪ 14, 2025 13.02.2025
በሲዳማ ከአንድ ቤት ሦስት ህፃናት በቃጠሎ ሞቱ - ፌብሩወሪ 14, 2025 13.02.2025
ህወሓት ከተፈናቃዮች "በግዳጅ የገንዘብ መዋጮ በመሰብሰብ" አቤቱታ ቀረበበት - ፌብሩወሪ 13, 2025 13.02.2025

- "ከተፈናቃዮች በፈቃዳቸው የሚያዋጡ እንጂ በዕቅድ የሚሰበሰብ የፓርቲ ገንዘብ የለም፤" /ህወሓት/

የበረታው የጋዜጠኝነት ፈተና በኢትዮጵያ - ፌብሩወሪ 13, 2025 12.02.2025
ኒዠር በዲሞክራሲያዊ ሽግግር ዕቅድ ላይ የሚነጋገር ጉባዔ ልታካሂድ ነው - ፌብሩወሪ 12, 2025 12.02.2025
ትረምፕ በብረታ ብረት እና አሉሚነም ላይ የ25 ከመቶ ቀረጥ ጣሉ - ፌብሩወሪ 12, 2025 11.02.2025
በዳርፉር የተፈናቃዮች መጠለያ ሕፃናት በረሃብ እየሞቱ ነው - ፌብሩወሪ 12, 2025 11.02.2025
አቶ ልደቱ በሌላ አየር መንገድ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መዘጋታቸውን ገለጹ - ፌብሩወሪ 12, 2025 11.02.2025
በአማራ ክልል ቋራ ወረዳ ሦስት ሰዎች በኮሌራ ወረርሽኝ ሞቱ    - ፌብሩወሪ 12, 2025 11.02.2025
በሽረ እንዳስላሴ በአንድ መዝናኛ ስፍራ በተወረወረ የእጅ ቦምብ 17 ሰዎች ቆሰሉ - ፌብሩወሪ 11, 2025 11.02.2025
ምስራቅ ወለጋ ውስጥ በመኪና አደጋ የ43 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ወረዳው አስታወቀ - ፌብሩወሪ 11, 2025 11.02.2025
የፓርኪንሰን’ስ በሽታ ምንነት እና ሕክምና - ፌብሩወሪ 11, 2025 11.02.2025
የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ብርቱ ፍላጎት አለው - ፌብሩወሪ 10, 2025 10.02.2025
የእስራኤል ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቀጥሏል - ፌብሩወሪ 10, 2025 10.02.2025
የአሜሪካ የጸረ ኤች አይ ቪ ድጋፍ ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ የፈጠረው ስጋት - ፌብሩወሪ 07, 2025 07.02.2025
አሜሪካ ርዳታ ማቋረጧን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ሃገራት አማራጭ መፍትሄ ለመሻት እየተንቀሳቀሱ ነው - ፌብሩወሪ 07, 2025 07.02.2025
የአራት አስርታት የሙዚቃ ዓለም ጉዞ .. የዘፈን ግጥሞች ደራሲው ያየህይራድ አላምረው ሲታወስ - ፌብሩወሪ 07, 2025 07.02.2025

Słuchaj podcastu ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ w Replaio

Radio i podcasty w jednej aplikacji - za darmo, bez zakładania konta. Zainstaluj już dziś i nie przegap premiery

Pobierz z Google Play

Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS