SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1033 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

2. Nov 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

በትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል 16.03.2025

የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን 'የአማራ ክልል መንግሥት ተኩስ አቁሜያለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ' ጠየቀ

Want to help shape Australia’s future? Here’s how to enrol to vote - የአውስትራሊያን የወደፊት ዕድል መቅረፅ ይሻሉን? ድምፅ ለመስጠት እንደምን መመዝገብ እንደሚችሉ እነሆን 13.03.2025

With another federal election due this year, there are steps you will need to take before casting your vote for the first time. Plenty of resources are available to help you enrol to vote and have your say in shaping our nation. - በእዚህ ዓመት ሌላ የፌዴራል ምርጫ ሊካሔድ ተቃርቧል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅዎን ከመስጠትዎ በፊት ሊከዉኗቸው የሚገቡ እርምጃዎች አሉ። ድምፅዎን በመስጠት የሀገራችንን የወደፊት ዕድል ለመቅረፅ ለምዝገባ እገዛ የሚያደርጉልዎ በርካታ ምንጮች አሉ።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ግጭት ቀስቃሽ ይዘቶችን አወገዘ 11.03.2025

32 ኢትዮጵያውያን ከማይናማር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውንና 43 ያህሉም በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እንደሚመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ 11.03.2025

የ "አስራ ሰባት በአንድ" መጽሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ለስምንት ዓመታት የመጽሐፍ ቅኝት ያካሄዱባቸውን ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን ደራሲዎችን የሕትመት ውጤት አንኳር ጭብጦች አንስተው ያመላክታሉ።

"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ 11.03.2025

የ "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የማንነት ፖለቲካን አሉታዊ ተፅዕኖዎች ያነሳሉ፤ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩትን የአውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሆኑቱን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ውርሰ አሻራዎች ሞገስ አላብሰው ይዘክራሉ፤ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውን 'የእናት ካትሪን ቀን' ሰይመው በየዓመቱ በክብር እንዲዘክሯቸውም ምክረ ሃሳባቸውን ይቸራሉ።

"የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት" ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ 09.03.2025

ሳይክሎን አልፍሬድ የተፈራውንም ያህል ባይሆን፤ ተዳክሞ በደረሰ ጉልበቱም ቢሆን ኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ላይ ጉዳቶችን አድርሷል። የብሪስበን ነዋሪዋ፤ የፊልም ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ የሳይክሎኑ መምጣት ያሳደረባትን ሥነ ልቦናዊ ስጋትና የነበራትን ዝግጅት አስመልክታ ትናገራለች።

ግብር አልከፈሉም የተባሉ ግለሰቦች ከሀገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለባቸው 09.03.2025

በኢትዮጵያ የኮንዶም እጥረት እየተባባሰ መሆኑ ተገለጠ

ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን 08.03.2025

ፀሎተ ፍትሐትዋ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤ የቀብር ሥነ ሥነ ሥርዓቷ Bull Cemetery ቅዳሜ መጋኒት 6 ቀን 2017 / ማርች 15 ቀን 2025 የሚካሔደውን የወ/ሮ ትዝታ ሰለሞን መስፍንን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ከሀገር ቤት እህቶችዋ፣ ከማኅበረሰብ አባላት የቅርብ ወዳጆቿና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሪ ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ፤ ትውስታዎቻቸውንም ያጋራሉ።

የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን 07.03.2025

ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች።

"አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው" አምባሳደር ፍፁም አረጋ 06.03.2025

አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።

"የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል" አምባሳደር ፍፁም አረጋ 06.03.2025

አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ የአገልግሎቱን ዘርፈ ብዙ ሚናዎችና ተልዕኮዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።

"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ 06.03.2025

ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የመፅሐፍ ዳሰሳ አካሂደው በ "አስራ ሰባት በአንድ" መድብል ያካተቷቸውን ደራሲዎች የሕትመት ውጤቶች አንስተው፤ ትውልዶችን በንፅፅሮሽ አጣቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።

እጹብድንቅና ዓለምሰገድ ከበደ 06.03.2025

የቤዝ ጊታር ተጫዋች አለምሰገድ ከበደ፤ ስለ ሙዚቃ ሕይወት ጅማሮውና አዲስ ስላወጣው "እጹብድንቅ" ሲዲው ይናገራል።

#81 Talking about elections | Voting in Australia - #81 Talking about elections | Voting in Australia 06.03.2025

Learn to talk with confidence about voting and elections in Australia. Plus, find out about the voting system in the country. - Learn to talk with confidence about voting and elections in Australia. Plus, find out about the voting system in the country.

ቀዬአቸውን ለቅቀው ለሚወጡ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች የመሰብሰቢያና ጊዜያዊ መጠለያ ማዕከላት ተቋቋሙ 05.03.2025

የአውስትራሊያ ግራንድ ሙፍቲ ለሁሉም እምነቶች እኩል ጥበቃ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠን ላይ ጭማሪ አደረገ 04.03.2025

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሁሉም ሀገር በቀል ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታወቀ

"የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ 04.03.2025

በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።

ኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ 04.03.2025

"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ እንደምን እንደገነነ ያወጋል።

"አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" 129ኛው የአድዋ ድል ክብረ በዓል በኢትዮጵያ 02.03.2025

በሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት የእጅ ስልክ ይዞ መግባት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከለከለ

"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ 02.03.2025

ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስላበቁት "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።

"ያኔ አድዋ!" በዶ/ር ይርጋ ገላው 02.03.2025

"ያኔ አድዋ" ግጥም፣ ቅንብርና ድምፅ በዶ/ር ይርጋ ገላው

“ዋ አድዋ!” - በብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን 02.03.2025

"ዋ አድዋ!" ግጥም - ብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን ድምፅ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና

ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት 28.02.2025

ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2025 / የካቲት 22 ቀን 2017 በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ይካሔዳል።

#80 Talking about changing habits (Med) - #80 Talking about changing habits (Med) 26.02.2025

Learn how to express yourself when talking about changing your habits. - Learn how to express yourself when talking about changing your habits.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ 26.02.2025

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮች ሊሠራቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንና ሌሎች ድጋፎቹን ማቋረጡን ገለጠ

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet