SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1031 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

29. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ 10.12.2025

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያችል ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያና በሲዳማ ክልል በተመረጡ አካባቢዎች ለፈቃደኛ ግለሰቦች መሰጠት ተጀመረ

"ሼክስፒር እኔ ኮርዴሊያን ሆኜ ስጫወት ቢያየኝ፤ እርግጠኛ ነኝ፤ ጥቁር ሴት በመሆኔ ይደነግጣል። በእሱ ጊዜ ዘረኛነት በጣም ነበር።" ተዋናይት አሁንም አበበ 09.12.2025

ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ሲድኒ በትወና ላይ ያለውና ጃኑዋሪ 4 የሚያከትመው የሼክስፒር King Lear ተውኔት ኮርዴሊያን ብቻ አይደለችም። ከተውኔት ባሻገር ስላላት የማኅበራዊ ፍትሕና የተፈጥሮ ክብካቤ አንቂነት ሕይወቷ፣ የሼክስፒር ተውኔቶች ዘመን ተሻጋሪነትና አሁንም ድረስ ገነን ሆኖ የቆየበትን አስባብ አንስታ አተያይዋን ታጋራለች።

"ወጣት ሴቶች ውስጣቸው ጥንካሬና ችሎታ እንዲኖራቸው ነው የምፈልገው፤ ለውጥ ቢኖርም አሁንም ወንዶችና ሴቶች ገና እኩል አይደሉም" ተዋናይት አሁንም አበበ 09.12.2025

ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ጃኑዋሪ 4 ለማብቃት መድረክ ላይ ለቲአትር አፍቃሪዎች እየተተወነ ባለው የሼክስፒር King Lear ተውኔት የኮርዴሊያን ገፀባሕሪ ተላብሳ በመተወን ላይ ናት። ከስሟ ስያሜ እስከ ተውኔት ሕይወቷ ታወጋለች። አውስትራሊያ ተወልዳ ብታድግም፤ አማርኛዋ የጠራ ነው።

የቀድሞው የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዋን ኔሽን ፓርቲን ተቀላቀሉ 08.12.2025

በኒው ሳውዝ ዌይልስ የእሳት ቃጠሎ ሳቢያ የአንድ እሳት አደጋ ተከላካይ ሕይወት አለፈ

ኢትዮጵያ በእዚህ ሳምንት የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው 08.12.2025

የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ለመሳተፍ የድጋፍ ፊርማ እንዲያቀርቡ የሚደነግገው አዋጅ ታገደ

የቪክቶሪያ መንግሥት ከአንድ ሺህ በላይ የመንግስት ሠራተኞችን ሊቀንስ ነው 04.12.2025

የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ በ2025 ያደመጧቸውን ዋነኛ ዘፋኞችና ባንድ ይፋ አደረጉ

ዶናል ትራምፕ የሩስያና ዩክሬይን ጦርነትን ለማክሰም ተቃርቤያለሁ ሲሉ፤ በጦርነት ላይ ያሉት ሃገራት እርግጠኞች አይደሉም 03.12.2025

ዩቱዩብ - አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ላይ የጣለችውን የማኅበራዊ ሚዲያ ዕቀባ ግብር ላይ አውላለሁ አለ

በአዲስ አበባ የHIV / AIDS ስርጭት በወረርሽኝ ደረጃ ይገኛል ተባለ 03.12.2025

በኢትዮጵያ ያሉ ብሔራዊ ፓርኮች ሰፊ የመሠረተ ልማት ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

"ዕድሜ ልክ እየለመን መኖር የለብንም። የእኛ ሕዝብ አስተዋፅዖ ማድረግ አለበት፤ እንደ ሕዝብ ክብራችንም ይጨምራል" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 02.12.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራትን አስፈላጊ ሁነኛ ሚናዎች ነቅሰው ያመላክታሉ።

"በኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዘንድ ትልቁ ተግዳሮት አዳዲስ አመራሮችን ለመምረጥ ተተኪዎችን አለማግኘት ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ 02.12.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራት ግንኙነቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።

ከሶስት ሀገራት ጋር ፍርደኞችን ለማስተላለፍና አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችሉ ስምምነቶች ይሁንታ እንዲያገኙ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ 01.12.2025

ድንቅነሽ (ሉሲ) በኖረችበት ዘመን እንደኖረ የተገመተ የ3.4 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ ተገኘ

"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው 27.11.2025

በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩትን የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ትኩ ሕልፈተ ሕይወትን ተከትሎ ባለቤታቸው ዶ/ር ተክቶ ካሣው፣ እህት ድርብ ካሳው ገብረመድኅን፣ የቅርብ የቤተሰብ ወዳጆች ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፣ ዶ/ር ማማሩ አየነውና ዶ/ር አዳነ ዳምጠው ዓይንዋጋን በክብር ይዘክራሉ፤ ትውስታዎቻቸውን ያጋራሉ። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ቅዳሜ ኅዳር 20 / ኖቬምበር 29 ከቀኑ 7 ሰዓት (1:00 pm) Springvale Botanical Cemetery ይፈፀማል።

#100 More or less? Talking about quantities - #100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገር 27.11.2025

Learn how to talk about amounts and quantities in everyday English. - ስለ ብዛትና ስፍር አዘቦታዊ የእንግሊዝኛ አነጋገርን ይማሩ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ 26.11.2025

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ 'ስምንት ስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ይዞታ ለማዞር ያደረግኩት ጥረት ባለ ሃብቶች ፍላጎት ባለማሳየታቸው አልተሳካም' አለ

"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ 25.11.2025

"አውስትራሊያ ጥሩ ሀገር ናት፣ ብንመጣም የምናተርፍባት እንጂ የምታከስረን ሀገር አይደለችም፤ ሕዝቧም ተቀባይ የሆነ ሀገር ስለሆነች ወደ አውስትራሊያ መብረር የማይፈልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የለም። እርግጠኛ ነኝ፤ አውሮፕላን እንደተገኘ የድርጅቴ ቀዳሚ ጉዳይ የሚሆነው ወደ አውስትራሊያ መብረር ነው" ያሉት ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ፤ ተሰናባች የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላናድ ቀጣና ሥራ አስኪያጅ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የቀጣና ተግዳሮቶችንና ስኬታማ ክንውኖችን አንስተው ይናገራሉ።

የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? 25.11.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰብ ማኅበራትን የአገልግሎት ፋይዳዎች ያስረዳሉ።

በአዲስ አበባ በፆታዊ ጥቃት የሕክምና አገልግሎት ለማግኘት ከሚሔዱት መካከል ከ70-80 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ያሉ ልጆች መሆናቸው ተገለጠ 25.11.2025

ከ44 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አሁንም የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት የላቸውም ተባለ

ለሥራ አጥነትና የወጣት ጥፋተኞች እሥራት ቁጥር መናር አስባቦች ምንድን ናቸው? 19.11.2025

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ስለ ወጣት አፍሪካውያን ሥራ አጥነት ቁጥርና ማኅበራዊ ተግዳሮት አስባቦች ይናገራሉ።

"ኢትዮጵያውያንም ማንኛውም ጥቁር የሚደርስበት ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ጥቁር አይደለሁም የሚል አስተሳሰብ ካለ ይህ የንቃት ጉድለት ነው፤ ያሳስባል" ዶ/ር ተበጀ ሞላ 19.11.2025

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን አክሎ በፍልሰተኞች ዘንድ ያሉ የማንነት አተያዮችን ያጋራሉ።

"ዘረኝነት ቴክኖሎጂ እያገዘው እየሰፋ የሔደበት ጊዜ ላይ ስለምንገኝ በተለይ ኢትዮጵያውያንን ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው 19.11.2025

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ አውስትራሊያ ውስጥ በተለይም ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ከማንነት ጉዳዮችን ጋር ተያይዘው ገጥመዋቸው ስላሉ ማኅበራዊ እንከኖች አንስተው ያስረዳሉ።

የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ከሕግ ውጪ የሚፈፀሙ ግድያዎች፣ ምጣኔ ሃብታዊ ውድቀትና የሰብዓዊ መብቶች ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ እንዲገታ ጥሪ አቀረበ 19.11.2025

የተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊ ድጋፋቸውን ለነፈጓቸው የምክር ቤት አባል ምፀታዊ ውዳሴ አቀረቡ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በቦታው ሆኖ መመርመር የሚያስችል ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ ወደ አካባቢው መላኩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ 19.11.2025

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 'የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሙስሊሙ መሪ ተቋም ጋር ሳይወያይ የሙስሊም ተማሪዎች በግዳጅ የግዕዝ ቋንቋ እንዲማሩ ውሳኔ ማሳለፉ ተቀባይነት የለውም' አለ

ግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነው 18.11.2025

በሜልበርን አውስትራሊያ የፉትስክሬይ ሮታሪ ክለብ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ጃማ ፋራህ፤ የድሬዳዋን መርጃና መደጎሚያ ማኅበር በአውስትራሊያ ተጠሪዎች፤ አቶ ሳምሶን ከበደና አቶ ዳዊት ከበደ ስለምን ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁሶችን ለመላክ እንደተነሳሱ ይናገራሉ።

የጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ 17.11.2025

'ኢትዮጵያ የኤርትራ መንግሥት በሉዓሏዊነቷና የግዛት አንድነቷ ላይ በሚፈፅማቸው ጥሰቶች ላይ ስትከተል የቆየችው እርምጃ ከመውሰድ የመታቀብ አካሔድ ሁሌም የሚቀጥልና ገደብ የለሽ ተደርጎ መወሰድ የለበትም' አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ

#99 Saying ‘No’ to alcohol - #99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለት 13.11.2025

Learn polite ways to refuse a drink in English. Discover useful expressions for taking it slow, sitting one out or explaining you're on a permanent dry spell. - ትህትና በተመላው መልኩ በእንግሊዝኛ መጠጥን እምቢ ማለትን ይማሩ። እያዘገምኩ፣ እቆያለሁ ወይም አልኮል ዳር ሳልደርስ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ዓይነት ጠቃሚ አባባሎችን ይግለጡ።

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet