SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1031 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

29. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

ጀማል አይዲን፤ የቤት ግንባታና የቤት ውስጥ ዕድሳት 15.01.2026

አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው ይናገራሉ።

ኢራን በአንድ ተቃዋሚ ሠልፈኛ ላይ ይሙት በቃ ፈረደች 14.01.2026

በፓርላማ አባላት ላይ የሚደረሱ ዛቻዎች በ63 ፐርሰንት ማሻቀቡ ተመለከተ

በአዲስ አበባ ቅሬታ ካሰሙ ግብር ከፋዮች መካከል የ58 በመቶዎቹ ቅሬታ ትክክል ሆኖ እንዳገኘው የከተማይቱ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ 14.01.2026

'በአማራ ክልል አዲሱ የገጠር መሬትና አስተዳደር አጠቃቀም አዋጅ በተበታተነ መንገድ የሚኖሩ የክልሉን አርሶ አደሮች በፈቃደኝነት በአንድ አካባቢ ለማስፈር ያለመ ነው' ሲል የክልሉ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ገለጠ

"የSBS አማርኛ የፎቶግራፍ ባለሙያ ሆኜ መሥራቴ በጣም ነው የሚያስደስተኝ" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ 13.01.2026

የፎቶግራፍ ባለሙያ ስንታየሁ በቀለ፤ ስለ ፕሮፌሽናል የፎቶ ባለሙያነትና ከሞባይል ይልቅ የግል የፎቶ ካሜራን የመጠቀምን ተመራጭነት አንስቶ ምክረ ሃሳቡን ይቸራል።

"በሕይወት ያሉትንና የሌሉትን አስታዋሽና ጊዜን ገላጭ ሆኖ የሚቀረው ፎቶግራፍ ነው" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ 13.01.2026

የፎቶግራፍ ባለሙያ ስንታየሁ በቀለ፤ እንደምን ከግራፊክ ዲዛይን ወደ ፎቶ ማንሳት እንደተሸጋገረ ይናገራል።

"ምግብ አቅርቤ ባዶ ሳህን ሲመለስልኝ ደስ ይለኛል" ወ/ሮ ገነት ሐብተወልድ 12.01.2026

የሐረር መሶብ ምግብ ቤት ባለቤቶች፤ ወ/ሮ ገነት ሐብተወልድና አቶ አንተነህ ሐረገወይን፤ ስለ ምግብ ቤታቸው ከፈታና የደንበኞች መስተንግዶ አንስተው ይናገራሉ።

የቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ እየያዘ በመሆኑ ከፍተኛ መጨናነቅ መፈጠሩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አመለከተ 12.01.2026

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ704 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቧ ተነገረ

በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎችና መራጮች በስድስት ቋንቋዎች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበት መተግበሪያ ድረገፅ ይፋ ሆነ 07.01.2026

ኢትዮጵያ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ልታቋቁም ነው

#101 Having a laugh (Med) - #101 መሳሳቅ 07.01.2026

Learn how to talk about things that make you laugh. Practise phrases that help you share stories, react to jokes, and enjoy conversations more. - ስለ ሚያስቅዎት ነገሮች በእንግሊዝኛ እንደምን መናገር እንዳለብዎት ይወቁ። ወጎችን ለማጋራት፣ ለቀልዶች ምላሾችን ለመስጠትና በሃሳብ ልውውጦች ይበልጥ ተደሳች ለመሆን እንዲያግዝዎ ቃለ ሐረጎችን ይካኑ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች መያዝ የሚገባቸውን ወርሃዊ የመጠባበቂያ ገንዘብ ምጣኔ በሁለት መደበ 04.01.2026

በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ብዙኅን መገናኛና ጋዜጠኞች በአግባቡ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተገቢው ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ተባለ

"እንኳን ለዘላለማዊ ተስፋ ላገኘንበት ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ" መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ 04.01.2026

መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዓለ ልደት አከባበርን አስመልክተው ያስረዳሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።

"የልደት በዓል ታሪክ አይደለም፤ እውነት ነው። እግዚአብሔር መልካም በዓል ይስጣችሁ" ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ 04.01.2026

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ፤ በዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር የ2006 በዓለ ልደት መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ፤መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።

የሁለት ክፍለ ሀገራት የማኅበረሰብ አባላትን ለፍቅር አብቅቶ ወደ አንድ ጣራ ስር ኑሮ የመራው ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ተጠናቀቀ 29.12.2025

ሰቲት ሁመራ ከግዕዝ ጋር ብርቱ ፉክክር አድርጎ በ5 ለ 4 የፍፁም ቅጣት ምት ውጤት ለሁለተኛ ጊዜ የድል ዋንጫ ባለቤት ሆነ

በኢትዮጵያ ከ35 ሚዮን በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከቀላል እስከ ከባድ የአዕምሮ ሕመም እንዳለበት የባለ ሙያዎች ጥናት አመለከተ 28.12.2025

በወርኅ ጥቅምት በቀን 1456 ያህል ሰዎች ድንበር እንዳቋረጡ ተገለጠ

"የዓመታዊ ስፖርቱ መንፈስ በየሳምንቱ እንዲሆን የምንመኘው ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 26.12.2025

ረቡዕ ዲሴምበር 24 / ታህሳስ 15 የተጀመረው ዓመታዊው 29ኛው የኢትዮጵያውያን የእግርኳስ ውድድር ዓርብ ታህሳስ 27 ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። የሶስቱ ቀናት የግጥሚያ ውጤቶችና ሌሎች ክንውኖች ተጠናቅረው ተካትተዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው 24.12.2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር ፈቀደ

"የኢትዮጵያ ቀን ትልቁ የቶርናመንቱ ቀን ነው። ከኢትዮጵያ ብንወጣም፤ ኢትዮጵያ ከውስጣችን አልወጣችም። እየሠራን ያለነው ትንሽቷን ኢትዮጵያ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 22.12.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 27 / ታህሳስ 18 በሜልበር ከተማ በልዩ ድምቀት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ ቀን ትሩፋቶች ያስረዳሉ። ዓመታዊው በዓል ተከብሮ የሚውለው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።

"ይህ ቶርናመንት በዋነኛነት የሚያደርገው፣ ኢትዮጵያዊነታችንን ማጉላት፤ ልጆቻችን ደህና ቦታ እንዲውሉና የተጠፋፉ ሰዎች እንዲገናኙ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 22.12.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከዲሴምበር 24 - 28 / ታህሳስ 15 - 19 በሜልበር ከተማ ስለሚከበረው ዓመታዊው 29ኛ የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ውድድር ሂደትና ተልዕኮ ይናገራሉ። አ ምስት ቀናት የሚፈጀው ዓመታዊው የስፖርት በዓል የሚከናወነው Arndell Parke Reserve, 49 Federation Blvd, Truganina ነው።

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ምክር ቤት የትሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከቀናት በፊት ያነሳውን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ልዩ ከለላ ተቃወመ 22.12.2025

ኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት የሚከናወን 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030'ን በይፋ አስጀመረች

Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ 18.12.2025

You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander identity, culture, and wellbeing. Known as “Country,” it includes land, waterways, skies, and all living things. In this episode of Australia Explained, we explore Indigenous land rights—what they involve, which land is covered, who can make c...

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በጠብመንጃ ሕግ ማሻሻያ ሳቢያ የፀረ አይሁድ አሳሳቢነት ቸል እንደማይባል አስገነዘቡ 17.12.2025

የ5 ነጥብ 4 ቢሊየን በጀት ማሻሻያ በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት ውስጥ መካተቱን በጅሮንድ ቻልመርስ አመላከቱ

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ አነሳች፤ በውሳኔው ከ5000 በላይ ኢትዮጵያውያን ተጎጂ ይሆናሉ 17.12.2025

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን ጨምሮ በርካታ መሪዎች ለቦንዳይ የሽብር ጥቃት ሐዘናቸውን እየገለጡ ነው 15.12.2025

የዩናይትድ ስቴትስ የሰላም ዕቅድ ልዑክ የሩስያና ዩክሬይን የሰላም ስምምነት እውን ሊሆን እንደተቃረበ አመለከቱ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሩብ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረውን የአልጀርስ የድንበር ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ 14.12.2025

ኤርትራ ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡ 10.12.2025

ፕሬዚደንት ዜለንስኪ የዩክሬይንን ድንበር ለመለወጥ ሕጋዊም ሆነ የሞራል መብት እንደሌላቸው ገለጡ

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet