SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Vizitează neapărat site-ul podcastului și susține-i creatorul: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Categorie

News

Site-ul podcastului

www.sbs.com.au

Cel mai nou episod

12 nov. 2026

Unde asculți?

Podcasturi în aplicație Replaio Radio În curând

Podcasturile ajung în curând în aplicație. Instaleaz-o acum și fii primul care descoperă o abordare complet nouă a podcasturilor

Descarcă din Google Play Instalează gratuit Android aproape 10 mil. descărcări · nota 4,7+ iOS în curând

Episoade

"የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ 12.11.2026

የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ የእራት ግብዣ እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። ለመላ የማኅበረሰብ አባላት የጥሪ ግብዣ ያቀርባሉ። #sbsaudiopodcast

#123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med) 11.11.2026

Learn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ አወጣጥ፣ ሐሜታን ማጋራት ወይም ምላሽ ስለ መስጠትና የተከሰተን ነገር የማስረዳት አዘቦታዊ እንግሊዝኛ አነጋገር ይማሩ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. #sbsaudiopodcast - ከክፍለ ዝግጅቱ የቀሰሙትን ቃል ሐረግ ይለማመዱ። ካደመጡ በኋላ፤ ዕውቀትዎን በዕንቆቅልሻች...

በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ 11.11.2026

አዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ #sbsaudiopodcast

የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ 11.11.2026

በትግራይ ክልል 85 በመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ #sbsaudiopodcast

አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች 09.11.2026

ፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች #sbsaudiopodcast

የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱ ተነገረ 09.11.2026

ኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ #sbsaudiopodcast

"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች 06.11.2026

አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንደበቁና የ312 ዓመታት ባለዕድሜ የቡየማ አንገዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዕደሳ ውጥንና አዲስ የግንባታ መሠረተ ደንጊያ እንዳስጣሉ ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ 04.11.2026

ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች #sbsaudiopodcast

"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው 03.11.2026

ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ። #sbsaudiopodcast

ከተቃዋሚ ቡድኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ብልፅግና ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ መታደም የተሰነዘረን ትችት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሌ አሉ 02.11.2026

ለመላ አውስትራሊያ ማኅበረሰብ አባላት የደን ቃጠሎ ቅድመ መከላከል ዝግጁነት ማሳሰቢያ ተሰጠ #sbsaudiopodcast

ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2040 በከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ እስከ 33.3 ቢሊዮን ዶላር የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት ኪሳራ ሊገጥማት እንደሚችል ተመለከተ 02.11.2026

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት የምስክር ወረቀት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተነገረ #sbsaudiopodcast

"ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ 29.10.2026

የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ። የአዲስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ኅዳር 26 / ዲሴምበር 5 በ 21 Yardley St, Maidstone 2:00 pm - 5:00 pm ይካሔዳል። #sbsaudiopodcast

የእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው 28.10.2026

በኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast

በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ 28.10.2026

የአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast

How laws change, and why it takes time | How Australia Works - ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው፤ ጊዜ የሚወስዱትስ ስለምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 26.10.2026

How do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts and parliament can help change the law, and why the process can take time. - አውስትራሊያ ውስጥ ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው? በሮድኒ ክሩም የሰብዓዊ መብቶችና የጋብቻ እኩልነት የቅስቀሳ ዘመቻ አማካይነት፤ ግለ ታሪኮች፣ ማኅበረሰባዊ ድርጊቶች፣ ፍርድ ቤቶችና ፓርላማ እንደምን ሕግ እንደሚለወጥና ሂደቱም ስለምን ጊዜ ወሳጅ እንደሆነ ይ...

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ 26.10.2026

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሃሳቦች ትግበራን የሚከታተል ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚቋቋም ተነገረ #sbsaudiopodcast

በደረሰባቸው ጥቃት ሳቢያ ሆስፒታል የሚገኙት የአውስትራሊያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሄለን ሄይንዝ የክብር ሞገስ ተላበሱ 26.10.2026

የኢትዮጵያና ኤርትራ የሉዓላዊነትና የደኅንነት ጥሰት ክሶች ቀጥሏል #sbsaudiopodcast

#121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med) 21.10.2026

Learn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the instructions on a medicine label, and checking possible side effects and interactions with other medicines. - የሐኪም መድኃኒት ማዘዣ ለመውሰድ የሚረዱ የእንግሊዝኛ አገላለፆችን ይማሩ። የመድኃኒት ማዘዣ ለማሳከል፣ መድኃኒቱን እንዴት እንደሚወስዱ ለመጠየቅ፣ በመድኃኒት መለያ ላይ ያሉ መመሪያዎችን ለመረዳት፣ እንዲሁም ሊከሰቱ ስለሚች...

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ግጭቶች እንዲገቱ ጥሪ አቀረቡ 21.10.2026

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሏ ሄለን ሄይዝ ላይ ጥቃት የፈፀመው ግለሰብ ክስ ተመሠረተበት #sbsaudiopodcast

በመንገድ እጦት ምክንት 30 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቀረው ሕዝብ ጋር መገናኘት አልቻሉም ተባለ 21.10.2026

'ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመክበብና ለማወክ ከሚሠሩ ኃይሎች ጋር አብራ ተሠልፋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ክስ አቀረቡ #sbsaudiopodcast

#120 Going to a wedding (Med) - #120 Going to a wedding (Med) 19.10.2026

Learn English useful for going to a wedding. Practise asking about the ceremony and reception, talking about gifts and gift registries, and inviting someone as your plus-one. - ወደ ሠርግ አካሔድን እንግሊዝኛ ይማሩ። ስለ ሥነ ሥርዓቱ፣ ግብዣ፣ ስጦታ፣ የስጦታ ምዝገባዎች እና አንድ ተጨማሪ ከጎንዎ የሚሆን ሰውን የመጋበዝ ንግግርን ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የክፍለ ዝግጁቱን ቃለ ሐረጎች ይለማ...

ሰዎች ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር 19.10.2026

አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማሕበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣ የክፍለ ከተማ ተመራጮችን በማነጋገርና ምርጫንም በማካሔድ እንደምን በአውስትራሊያ ዲሞክራሲ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይቃኛል። አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ...

የፍልሰተኞች ቅነሳ ፖሊሲ አውስትራሊያን በአንድ አሠርት ዓመት ውስጥ ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ለሆነ ጠቅላላ ብሔራዊ ዕዳ ሊዳርጋት እንደሚችል ተመለከተ 19.10.2026

በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው አዲስ ግጭት በሲቪል ዜጎች ላይ ተጨማሪ የሰብዓዊ ቀውስ ስጋት ፈጥሯል። #sbsaudiopodcast

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ረድኤት ማስተባበሪያ በትግራይ ክልል በርካታ ሆስፒታሎች ሥራ መጀመራቸውን አመለከተ 19.10.2026

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ድንበር ላይ ጦር መከማቸት ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ግጭት እንዳያመራ ያላቸውን ስጋት ገለጡ #sbsaudiopodcast

"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ 17.10.2026

አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትለ ፕሬዚደንትና "Eritrea and Ethiopia: A front row look at issues of conflict and the potential for a peaceful resolution" መጽሐፍ ደራሲ፤ የአሰብና ሌሎችንም በኤርትራ ያሉ ሊያድጉ የሚችሉ ወደቦችንና የኢትዮጵያና ኤርትራን አሳሳቢ የጦርነት ዕሳቤ አስመልክተው ይናገራሉ። የሰላማዊ መፍትሔ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ። #sbsaudiopodcast

Ascultă podcastul SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ în Replaio

Radio și podcasturi într-o singură aplicație - gratuit și fără înregistrare. Instaleaz-o azi și nu rata lansarea

Descarcă din Google Play

Replaio nu este editorul podcasturilor; numele emisiunilor, coperțile și materialul audio aparțin autorilor lor și sunt distribuite prin fluxuri RSS publice