SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1001 episodi

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Visita il sito del podcast e sostieni chi lo crea: www.sbs.com.au

Autore

SBS

Categoria

News

Sito del podcast

www.sbs.com.au

Ultimo episodio

1 ott 2026

Dove ascoltare?

I podcast nell'app Replaio Radio In arrivo

I podcast stanno per arrivare nell'app. Installala ora e scopri per primo un modo tutto nuovo di vivere i podcast

Scaricala su Google Play Installala gratis Android quasi 10 mln di download · valutazione 4,8 iOS in arrivo

Episodi

የአማኑኤል ሆስፒታል የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንና ከፍተኛውን ቁጥር የያዙትም ወንዶች መሆናቸውን አመለከተ 28.05.2024

ከገንዘብ ብክነት ጋር በተያያዘ ሶስት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከሥራ ኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

Should you consider private health insurance? - የግል የጤና ኢንሹራንስ ለመግባት ይሻሉን? 28.05.2024

Australians have access to a quality and affordable public healthcare system. There's also the option to pay for private health insurance, allowing shorter waiting times and more choices when visiting hospitals and specialists. - አውስትራሊያውያን ጥራትና ለአቅም መጣኝ የሆነ የሕዝብ ጤና ክብካቤ ሥርዓት አላቸው። እንዲሁም፤ ሆስፒታሎችንና ስፔሻሊስቶችን ሲጎበኙ አጭር የቆይታ ጊዜን የሚያመቻችልዎና ተጨማሪ ምርጫዎች የሚፈቅድልዎ አማራጭ የግል የጤና ኢንሹራንስም አለ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት የሕወሓት ታጣቂዎችን አስመልክቶ አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወስዱ ጠየቀ 28.05.2024

የጋምቤላ ክልልን ሰላም የሚያደፈርሱ ላይ "አስተማሪ ሕጋዊ እርምጃ" እንዲወሰድ ማሳሰቢያ ቀረበ

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተ 27.05.2024

በኩዊንስላንድ የ50 ሳንቲም የሕዝብ ትራንስፖርት ክፍያ ሊጀመር ነው

በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም 26.05.2024

ለሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶና ጠጅ የተዘጋጀው ረቂቅ ደረጃ ምደባ ተጠናቅቆ ለሕዝብ አስተያየትና ለምክር ቤት ሊቀርብ ነው

"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ 26.05.2024

በአንድ የጀርመን ባለስልጣን "ሰርከስ ኢትዮጵያ ጀርመን ውስጥ ኮካ ኮላ የሚታወቀውን ያህል በልጆች ዘንድ ይታወቃል" የተባለለት ድርጅት ዳይሬክተር የነበረው ዐቢይ አየለ፤ ስለ ጥገኝነት ጥየቃ ውጣ ውረዶችና የአውስትራሊያ ሕይወት ጉዞ ጅማሮው ይናገራል።

"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ 26.05.2024

የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ስለ ትውልድና ዕድገቱ፣ የቀለም ትምህርትና የጥበብ ዕውቀት ቀሰማውን ከሰርከስ ኢትዮጵያ መቀላቀሉ ጋር አሰናስሎ አንስቷል። በሀገረ አውስትራሊያ የጥገኝነት ጥየቃው ውሳኔውን አስከትሎ ያወጋል።

What were the Australian Wars and why is history not acknowledged? - የአውስትራሊያ ጦርነቶች ምን ነበሩ፤ ታሪክ ዕውቅና ያልቸራቸው ስለምን ነው? 24.05.2024

The Frontier Wars is a term often used to describe the more than 100 years of violent conflicts between colonial settlers and the Indigenous peoples that occurred during the British settlement of Australia. Even though Australia honours its involvement in wars fought overseas, it is yet to acknowledge the struggle that made it the country it is today. - የሠፋሪና ነባር ዜጎች ጦርነቶች ቃሉ በእንግሊዝ የአውስትራሊያ ሠፈራ ወ...

#62 Talking about death (Med) 23.05.2024

Learn how to talk about a death in the family.

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ክልላዊና የከተማ አስተዳደራዊ ምክክር እንደሚጀምር አስታወቀ 21.05.2024

በደቡብ ኢትዮጵያ ጌዴኦ ዞን የጅብ መንጋ በሕብረተሰቡ ላይ ስጋት ፈጥሯል

“ በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የተሻለ ብድርን ለማግኘት ቀረጥን በአግባቡ መክፈል ይኖርባቸዋል። “ - አቶ እስቅያስ መንግስቴ 21.05.2024

አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።

"ተበዳሪዎች ብድርን ለማመልከት ከመሄዳቸው በፊት የተለያዩ አበዳሪ ተቋማት ያላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ጥናት ማድረግ አለባቸው ። " - አቶ እስቅያስ መንግስቴ 21.05.2024

አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።

ዐቢይ አየለ፤ ከአዋሬ እስከ አውስትራሊያ 21.05.2024

የቲአትርና ፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ ከጥበብ ሙያ ጅማሮው ተነስቶ፤ የስደት ጉዞውን አጣቅሶ እስከ አውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።

ሁለት ዋነኛ የኑሮ ውድነት መቋቋያሚያ ዘዴዎች ምንድናቸው? 20.05.2024

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዘንድሮውን 2024/25 የአውስትራሊያ በጀት የትኩረት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች አንስተው ያስረዳሉ። የኑሮ ውድነትንም አስመልክተው ሙያዊ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።

በኒው ሳውዝ ዌልስ የቤት ውስጥ እና የቤተሰብ ጥቃትን በፈጸሙ ሰዎች ላይ በተደርገ የአራት ቀን ዘመቻ ፖሊስ በ550 ሰዎች ላይ ክስ መሠረተ 20.05.2024

የኢራኑ ፕሬዝደንት ለሞት የዳረገው የሂሊኮፕተር አደጋ መንሥኤ አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ነው ተባለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ274 ሺህ በላይ የትግራይ ክልል ሠራዊት አባላት ትጥቅ ይፈታሉ ሲል አስታወቀ 19.05.2024

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለሕክምና የሚሔዱት ወደ ውጭ ሃገራት መሆኑ ቀርቶ ወደ ቢሾፍቱ እንደሚሆን ተመለከተ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ለመንግሥትና ለታጣቂዎች ጥሪና ማሳሰቢያ አቀረቡ 16.05.2024

ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የዓለም መሪዎች በስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ

ድጋፍና ትችት ያጀቡት የአውስትራሊያ በጀት 2024 ዋነኛ ትኩረት የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መሆኑ ተመለከተ 15.05.2024

የአውስትራሊያ 2024 በጀት የ9 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተረፈ ፈሰስ አስመዘገበ

የሜዳል፣ ኒሻንና ሽልማት አዋጅ ፀደቀ 14.05.2024

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች አመራረጥ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው

መለስ ሳህሌ፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ 14.05.2024

የቀድሞው የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና አዘጋጅ መለስ ሳህሌ፤ ስለ ድሬዳዋ ትውልድና ዕድገቱ፣ የጂቡቲ ስደት ፈተናዎቹና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።

የአውስትራሊያ መንግሥት የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ገደብ ሊጥል ነው 13.05.2024

እስከ ዓመቱ መጨረሻ የዋጋ ግሽበት እንደሚቀንስና የወለድ መጠን ሊጨምር እንደማይችል ተተነበየ

የእናቶች ቀን 2024፤ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እናቶችና ልጆች በአውስትራሊያ 13.05.2024

ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።

የአዲስ አበባ አየር ብክለት ከፍ ማለቱ ተገለጠ 13.05.2024

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙያ ማረጋገጫ መርሃ ግብር ሊጀመር ነው

የእናቶች ቀን በሀገረ አውስትራሊያ 12.05.2024

በሜልበርን የተከበረውን የእናቶች ቀን አስመልክቶ ወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮ መሊካ መሐመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ዕለቱ ለእናቶችና ለማኅበረሰብ ስላለው ፋይዳዎች ይናገራሉ። የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።

"የመብት ረገጣ ሊቆም ይገባል፤ የሕዝባችን ሰቆቃ ካልቆመ ጥያቄያችን ይቀጥላል" አቶ ዓለማየሁ ቁቤ 12.05.2024

በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የአቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞችን ግድያ በመቃወም በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሠልፍ አከናውነዋል።

Ascolta il podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ su Replaio

Radio e podcast in un'unica app - gratis e senza registrazione. Installala oggi e non perderti il lancio

Scaricala su Google Play

Replaio non è un editore di podcast; i nomi dei programmi, le copertine e l'audio appartengono ai rispettivi autori e vengono distribuiti tramite feed RSS pubblici