SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1001 episodi

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Visita il sito del podcast e sostieni chi lo crea: www.sbs.com.au

Autore

SBS

Categoria

News

Sito del podcast

www.sbs.com.au

Ultimo episodio

1 ott 2026

Dove ascoltare?

I podcast nell'app Replaio Radio In arrivo

I podcast stanno per arrivare nell'app. Installala ora e scopri per primo un modo tutto nuovo di vivere i podcast

Scaricala su Google Play Installala gratis Android quasi 10 mln di download · valutazione 4,8 iOS in arrivo

Episodi

"ወደ ገዳማትና አድባራት መሔድ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ በረከቶችን ማግኘት፣ ተቀድሶ መምጣት፣ ያላሰበውን ፀጋም ማግኘት ነው" ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ 18.07.2024

ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ፤ የግብፅ ጉዞ መሰናዶንና የመንፈሳዊ ጉዞ ትሩፋቶችን አንስተው ያስረዳሉ።

"የመንፈሳዊው ጉዞ ዓላማ ምዕመናን የቅዱሳን፣ የፃድቃንንና ሰማዕታት ሥፍራዎች ላይ በመሳተፍ፤ ለክብርና ንስሃ እንዲበቁ ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 18.07.2024

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ በፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪነት ስለተዘጋጀው የ10 ቀናት የግብፅ ጉዞ መንፈሳዊ ተልዕኮ ይናገራሉ።

#66 What to ask when looking to rent (Med) 18.07.2024

Learn how to ask questions when looking for a home to rent.

በእሥራኤል የቦምብ ጥቃት ተጨማሪ 57 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተመለከተ 17.07.2024

የMH17 ሰለባዎች 10ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ 16.07.2024

ለውጭ ሀገር ዜጎች አገልግሎቶችን የሚሰጡ ሆቴሎች ሁሉንም የአገልግሎት ክፍያዎች በዶላር ብቻ እንዲቀበሉ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላለፈ

How to lodge your tax return in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የግብር ተመላሽዎን እንደምን ማቅረብ እንደሚችሉ 16.07.2024

In Australia, 30 June marks the end of the financial year and the start of tax time. Knowing your obligations and rebates you qualify for, helps avoid financial penalties and mistakes. Learn what to do if you received family support payments, worked from home, are lodging a tax return for the first time, or need free independent advice. - አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎች...

ሰናይት መብራህቱ፤ የእናት ሚና "ምርጥ አጭር ፊልም" ዳይሬክተርና "ምርጥ ተዋናይት" 16.07.2024

"Mother's Role" - "የእናት ሚና" ፊልም ፀሐፊ፣ ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ፤ እንደምን ፊልሟ "ምርጥ አጭር ፊልም" ተብሎ እንደተሸለመና እሷም "ምርጥ ተዋናይት" ሆና ለመሸለም እንደበቃች ትናገራለች።

ጄዲ ቫንስ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው በዶናልድ ትራምፕ ተሰየሙ 16.07.2024

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) በአቶ በቀለ ገርባ ምትክ አቶ ሙላቱ ገመቹን የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ

#65 Talking about the Olympics (Med) 15.07.2024

Learn how to talk about the success of athletes during a big sporting event like the Olympic Games.

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደንና የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ አንድነት ጥሪ አቀረቡ 15.07.2024

ከደርዘን በላይ ፍልስጤማውያን በእሥራኤል የአየር ጥቃት ተገደሉ

ቅዱስ ሲኖዶስ ከሐምሌ 22 እስከ 28 በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ፀሎት እንዲፈፀም አወጀ 14.07.2024

በአማራ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ17 ከተሞች ተለቀቀ

"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳ 12.07.2024

አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም ልባዊ መፅናናትን ይመኛሉ።

"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ 12.07.2024

"ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው ያጋራሉ። ያፅናናሉ።

"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ 12.07.2024

ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።

በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ እየተስፋፋ ነው 10.07.2024

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ 33 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ተገለጠ

What is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ? 10.07.2024

Aggressive driving is a continuum of bad driving behaviours which increase crash risk and can escalate to road rage. People who engage in road rage may be liable for traffic offences in Australia, have their car insurance impacted and most importantly put their lives and those of others at risk. Learn about the expectations around safe, responsible driving and what to do when you or a loved one ar...

ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ 10.07.2024

ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ ፤ በቪክቶሪያ የወጣት ጥፋተኞችን ቁጥር ለመቀነስ እየተደረገ ያለው ጥረት አጣብቂኝ ውስጥ ነው ተባለ ፡፡

ኢሰመኮ - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአማራ ክልል ቢነሳም እሥርና የእንቅስቃሴ ገደቦች መቀጠላቸውን አስታወቀ 08.07.2024

የኢትዮጵያ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊመደብ ነው፤ እስካሁን ያሉ የደረጃ ምደባዎች ተሽረው በአዲስ ምዘና ይተካሉ።

ሴናተር ፋጡማ ፔይማን የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን ለቅቀው የግል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሆኑ 04.07.2024

የእንግሊዝ ሌበር ፓርቲ በዛሬው ዕለት መካሔድ በጀመረው ብሔራዊ ምርጫ በእንግሊዝ ፖለቲካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የምክር ቤት ወንበሮችን በማሸነፍ መንግሥት ለማቆም እንደሚበቃና ከር ስታርመር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው።

Why are Indigenous protocols important for all Australians? - የነባር ዜጎች ፕሮቶኮሎች ለሁሉም አውስትራሊያውያን ጠቀሜታቸው እንደምን ነው? 04.07.2024

Observing the cultural protocols of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples is an important step towards understanding and respecting the First Australians and the land we all live on. - የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ዜጎችን ባሕላዊ ፕሮቶኮሎች ልብ ብሎ መረዳት፤ ስለ ነባር ዜጎችና የምንኖርባት ምድር ግንዛቤ ለመጨበጥና ከበሬታን ለመቸር ጠቃሚ ወደፊት የመራመጃ እርምጃዎች ናቸው።

ፖሊስ አንድ የዩኒቨርሲቲ ወጣትን አንገት በማዕድ ቤት ቢላዋ የወጋ ታዳጊ ወጣት ላይ ክስ መሠረተ 03.07.2024

እሥራኤል ለከሃን ዩኒስ ነዋሪ ፍልስጤማውያን የጅምላ ቀዬ ለቀቃ ትዕዛዝ ሰጠች

"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 02.07.2024

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።

"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 02.07.2024

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።

#64 Sharing family culture through food (Med) 01.07.2024

Sharing and describing food that is special to your family and culture.

የአዲስ ፋይናንስ ዓመት የኑሮ ውድነት ድጎማዎች 01.07.2024

ጁላይ 1 አዲሱ የፋይናንስ ዓመት የሚጀምርበት ዕለት ነው። በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት በርካታ ለውጦች ግብር ላይ መዋል ይጀምራሉ። በኑሮ ውድነት ትግል ውስጥ ላሉ አውስትራሊያውያን በመጠኑም ቢሆን በመልካም ጎኑ ተቀባይነት ያላቸውን ዜናዎች ይዞ ብቅ ብሏል።

Ascolta il podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ su Replaio

Radio e podcast in un'unica app - gratis e senza registrazione. Installala oggi e non perderti il lancio

Scaricala su Google Play

Replaio non è un editore di podcast; i nomi dei programmi, le copertine e l'audio appartengono ai rispettivi autori e vengono distribuiti tramite feed RSS pubblici