VOA

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ

News AM ↓ 50 episodios

የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

No dejes de visitar la web del podcast y apoyar a su creador: amharic.voanews.com

Autor

VOA

Categoría

News

Web del podcast

amharic.voanews.com

Último episodio

14 de mar. de 2025

¿Dónde escuchar?

Podcasts en la app Replaio Radio Muy pronto

Los podcasts llegarán muy pronto a la app. Instálala ahora y sé el primero en descubrir una forma totalmente nueva de vivir los podcasts

Descárgala en Google Play Instálala gratis Android casi 10 M de descargas · valoración de 4,8 iOS muy pronto

Episodios

የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ - ማርች 14, 2025 14.03.2025
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ - ማርች 14, 2025 14.03.2025
አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ - ማርች 14, 2025 14.03.2025
የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ - ማርች 13, 2025 13.03.2025
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ - ማርች 12, 2025 12.03.2025
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ - ማርች 12, 2025 12.03.2025
የህወሓት የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ውዝግብና የጄነራሎች እግድ - ማርች 11, 2025 11.03.2025
በራያ አላማጣ ጥሙጋ ቀበሌ አንድ የቤተክርስቲያን መምሕርና አራት ተማሪዎች ተገደሉ - ማርች 10, 2025 10.03.2025
 በኮሬ ዞን ታጣቂዎች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት ሁለት ሲቪሎች መገደላቸው ተገለጸ - ማርች 10, 2025 10.03.2025
በሚያንማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ - ማርች 10, 2025 10.03.2025
በ62 ግብር ከፋዮች ላይ የጉዞ እግድ ተላለፈ - ማርች 07, 2025 07.03.2025
በርእደ መሬት ጉዳት ሥራ ያቆመው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በርካታ ሠራተኞቹን ሊያሰናብት ነው - ማርች 06, 2025 06.03.2025
በጋምቤላ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ የሟቾች ቀጥር ከ30 መብለጡ ተገለጸ - ማርች 06, 2025 06.03.2025
የለጋሾች ድጋፍ በመቀነሱ  መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አዲስ የርዳታ ምንጭ እየፈለጉ ነው - ማርች 04, 2025 04.03.2025
የዓድዋ ድል በዓል ሰሎዳ ተራራ ላይ ተከበረ - ማርች 02, 2025 02.03.2025

ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ነጻነት ለማስከበር ለመጀመሪያ ጊዜ “ብሔራዊ ሆነው” የተነሡበትና በኅብረት ተዋግተው ያሸነፉበት፣ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በትግራይ ክልል በሶሎዳ ተራራ ላይ ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ተከበረ።  በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት፣ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ምኒስትር ዴኤ'ታ እንደገና አበበ፣ የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ እና ጭቁን ሕዝቦች ዐዲስ ምዕራፍ የከፈተ እንደነበር አስታውሰዋል። 

በኢትዮጵያ እና በኬንያ የድንበር ላይ ግጭትን ተከትሎ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ - ፌብሩወሪ 28, 2025 28.02.2025
በደባርቅ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ 16 ሰዎች ሞቱ - ፌብሩወሪ 27, 2025 27.02.2025
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተቃዋሚዎች የቀረበውን የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ውድቅ አደረገ - ፌብሩወሪ 26, 2025 26.02.2025
የኢትዮጵያን የታዳሽ ኀይል ሀብት ወደ ዶላር የሚቀይረው የቢትኮይን አሠሣ  - ፌብሩወሪ 25, 2025 25.02.2025
በአማራ ክልል ታስረው የነበሩ ዳኞች በሙሉ መለቀቃቸውን ማኅበሩ አስታወቀ - ፌብሩወሪ 25, 2025 25.02.2025
በኢትዮጵያ በሬክተር መለኪያ 5.3 የተመዘገበ  ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሠተ - ፌብሩወሪ 24, 2025 24.02.2025
በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የድሮን ጥቃት ሲቪል ነዋሪዎች መሞታቸው ተገለጸ - ፌብሩወሪ 24, 2025 24.02.2025
ተቃራኒ ፍላጎቶች እና የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት - ፌብሩወሪ 24, 2025 24.02.2025
እየሻከረ የመጣው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት እና ሰሞነኛ ውዝግብ - ፌብሩወሪ 22, 2025 21.02.2025
በጋምቤላ ክልል በኮሌራ ወረርሽን ከ15 በላይ ሰዎች ሞቱ - ፌብሩወሪ 21, 2025 21.02.2025

Escucha el podcast ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ en Replaio

Radio y podcasts en una sola app - gratis y sin registro. Instálala hoy y no te pierdas el estreno

Descárgala en Google Play

Replaio no es editor de podcasts; los nombres de los programas, las portadas y el audio pertenecen a sus autores y se distribuyen a través de canales RSS públicos