SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1030 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

28. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

"እኔ ሀገር ያለኝ ሰው ነኝ፤ እንዴት ቢንቁኝ ነው አሜሪካን ሀገር ቀርተህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሁን የሚሉኝ?" የዘመነ ቀ.ኃ.ሥ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ 25.08.2026

ፕ/ር ዐቢይ ጣሴ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ፣ የሞሪታኒያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ (በወቅቱ)፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሳቢና ገፊ አስባቦችን አስመልክተው በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ካቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ አንኳር ሃሳቦች ነቅሰው ያስረዳሉ። (ምልሰታዊ ምልከታ)

ለአንድ ወር ከስምንት ቀናት የተካሔደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ አዲስ አበባ የክርክር ምንጭ ሆናው ተጠናቅቋል 24.08.2026

ኢትዮጵያ በኬንያ በሚገነባው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት ማሳየቷ ተገለጠ

በኩዊንስላንድ ብቻ ተጨማሪ 46 ሺህ የጤና ባለሙያዎችና 38 ሺህ የኮንስትራክሽን ሠራተኞች እንደሚያስፈልጉ ተመለከተ 24.08.2026

የናሽናልና ሊብራል ፓርቲ መሪዎች መንግሥት ለማቆም ከበቁ የከሰል፣ ነዳጅና ጋዝ ገደቦችን እንደሚያነሱ በጋራ ገለጡ

#117 Borrowing books at the library (Med) - #117 Borrowing books at the library (Med) 20.08.2026

Learn English useful for visiting a library. Practise everyday phrases for returning borrowed items, asking about late fees and due dates, renewing items, reserving titles, and using the library catalogue. - እንግሊዝኛን ይማሩ ቤተ መጽሐፍን ለመጎብኘት ይጠቅማል። የተዋሱትን ስለ መመለስ፣ ያለተከፈለ የዘገየ ክፍያንና የክፍያ ቀናትን ስለ መጠየቅ፣ የውሰት ቀናትን ማራዘም፣ በስምዎ ተመዝግቦ እንዲቆይ ማድረግንና የቤተ መፅሐፍ የይዘት ማውጫ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ። Keep practising the phra...

በወሲባዊ ጥቃት ጥርጣሬ ሳቢያ በአምስት የሲድኒ ስዋንስ እግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ ግደባ ተጣለ 19.08.2026

በመጪው የፀደይ ወራት በመላ አውስትራሊያ የደን ቃጠሎ ሊጨምር እንደሚችል ተመለከተ

አዲሱ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት በ15 ሀገሮች በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለኢትዮጵያውያን ዜጎች መሰጠት መጀመሩን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጠ 19.08.2026

በኢትዮጵያ 4 በመቶ የሚሆኑ ወንዶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ

"ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን!" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና 19.08.2026

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ በዓለ ደብረ ታቦር በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባበር ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ጥሪም ያቀርባሉ።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኦማን ለዩናይትድ ስቴትስና ኢራን የሰላም ስምምነት ደንቃራ ከሆነች በአሜሪካ ቦምብ ልትጋይ እንደምትችል አስጠነቀቁ 18.08.2026

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ የጤና ሠራተኞች በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመቋቋም ብርቱ ፈተና ገጥሟቸው እንዳለ ተመለከተ

‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታል 17.08.2026

ሩብ ሚሊዮን ያህል አውስትራሊያውያን የምግብና ግሮሰሪ አድራሾች ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዓት ታሳቢ ክፍያ ሊያገኙ ነው

"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 17.08.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው ፤ በቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 5 / ነሐሴ 30 በፉትስክሬይ ፓርክ ከ11: 00 am እስከ 5:00 pm ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ቅበላ መሰናዶን አስመልክተው ይናገራሉ።

በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለ 17.08.2026

የሴት የመስተንግዶ ሠራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ፤ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ መቀጮን ጨምሮ በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ተደረገ።

የውጭ ዜጎች በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ለመግዛት ከ150 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያላነሰ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸው አዲስ መመሪያ ወጣ 12.08.2026

አዲስ አበባ የድምፅ ብክለትን በሚፈጥሩ ተቋማት ላይ ከበድ ያለ ቅጣት እጥላለሁ አለች

"ግሎባላይዜሽን አሉታዊ ጎኑ ከፍ ያለ ነው፤ ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች የተማሩ ሰዎቻቸውን በማጣት እየተራቆቱ ነው፤ የሕዝብንም ነፃነት ነጥቋል ማለት ይቻላል" ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ 11.08.2026

የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፤ የግሎባላይዜሽንን ታራካዊ ዳራ አጣቅሰው፣ በዘርፈ ብዙ ገፅታው እያሳደራቸው ስላሉት ምጣኔ ሀብታዊ፣ የቴክኖሎጂ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ የታዳጊ ሀገራት የአዕምሮ መራቆትና ያደጉ ሀገሮች የአዕምሮ ግኝት፣ የማንነት፣ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ተፅዕኖዎችን ነቅሰው ያስረዳሉ።

የንግድ ማኅበረሰብ አባላት የፌዴራል መንግሥቱ የኢሚግሬሽን ፖሊሲን አስመልክቶ ሁነኛ ለውጦች ከማካሔዱ በፊት በጋራ እንዲመክር ጠየቁ 10.08.2026

ፖፕ ሊዮ ሩስያና ዩክሬይን በሚያካሂዱት ጦርነት ሰላማዊ ሰዎችን ዒላማ እንዳያደርጉ አሳሰቡ

የመሬትና ገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ ማረጋገጡን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ 10.08.2026

በኢትዮጵያ 79 የሚሆኑ ቋንቋዎች መኖራቸውን በጥናት ማረጋገጡን የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጠ

2026 Census: What you need to know to ensure you’re counted - 2026 የሕዝብ ቆጠራ፤ ስለ መቆጠርዎ እርግጠኛ ለመሆን ማወቅ የሚገባዎ ምንድን ነው? 07.08.2026

The 2026 Census is on Tuesday 11 August and every person in Australia on this night must be counted. Census data is used to understand where we live, the languages we use at home (including Auslan), the support we need and how Australia is changing as a nation. Being counted helps ensure your community, culture and beliefs are represented. Here’s what you need to know about completing the Census f...

#116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med) 06.08.2026

Learn English useful for talking about your sick pet. Practise everyday phrases for explaining when an animal is not eating, drinking, or acting normally. - እንግሊዝኛ ይማሩ ስለ ታመመ የቤት እንሰሳዎ ለመናገር ጠቀሜታ አለው። እንሰሳት በማይመገቡበት፣ በማይጠጡበትና እንደ አዘቦታቸው በማይሆኑበት ወቅት ያንን ለመግለፅ ገላጭ ቃለ ሐረጎችን በየዕለቱ ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here . - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት የቀሰ...

ጋዛ ውስጥ በእሥራኤል ጥቃት ለተገደሉ ከመቶ በላይ ፍልስጥኤማውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ 05.08.2026

ጄት ስታር ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ በረራ በእጅ ተያዥ የመንገደኞች ቀላል ሻንጣዎች ላይ የ25 ዶላር ክፍያ ሊጥል ነው

ከኢትዮጵያ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር ተመጣጣኝ አዲስ የሥራ ዕድል በበቂ ሁኔታ አለመፈጠሩ ለወጣቶች ከፍተኛ የሥራ አጥነት ጫና እየፈጠረ መሆኑ ተመለከተ 05.08.2026

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "ፋይዳ" ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን ይፋ አደረገ

የሕዝብ ቆጠራ 2026፤ ዕለተ ቀኑ መቼ ነው? ተቆጣሪዎች እነማን ናቸው? ፋይዳውስ ምንድን ነው? 04.08.2026

የአውስትራሊያ ሕዝብ ቆጠራ 2026 ማክሰኞ ኦገስት 11 ምሽት ይካሔዳል። ቆጠራው አውስትራሊያውያንን ብቻ ለይቶ የሚቆጥር ሳይሆን፤ ለጉብኝት አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙትን፣ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችንና በጊዜያዊ ቪዛ ያሉትን ሁሉ አካታች ነው።

ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ 04.08.2026

ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ የራስ ገዝነት መብት የመዋቅር ማስተካከያ ሳቢያ ከ500 በላይ የአስተዳደር ሠራተኞችና 50 መምህራን ያለ ምደባ መቅረታቸው ተመለከተ 03.08.2026

ለ21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቪዛ መዘግየት በወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ከፍተኛ ስጋትን መደቀኑ ተነገረ

How to answer the 2026 Census English proficiency question | Bonus episode - የ2026 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ጥያቄን እንደምን መመለስ እንዳለብዎ 31.07.2026

How do you choose between "not well", "well" and "very well" when the Census asks about your English? Honorary Professor Lynda Yates explains what these answers mean in everyday life, why perfect grammar isn't the goal, and how to assess your English with confidence. - በሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ እንግሊዝኛ ክህሎትዎ ሲጠየቁ "አነስተኛ"፣ "ጥሩ" እና "በጣም ጥሩ" ብለው የሚመርጡት እንደምን ነው? የክብር ፕሮፌሰር ሊንዳ ዬትስ፤ እኒህ ጥያቄዎች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ...

#113 Talking about winter comfort food (Med) - #113 Talking about winter comfort food (Med) 30.07.2026

Learn English useful for talking about cosy meals and winter comfort food. Practise everyday phrases for describing cravings, warm meals, and food that makes you feel comfortable in cold weather. - እንግሊዝኛን ይማሩ - ስለ ክረምት ሙቀት ሰጪ ምቹ ምግቦች ለመናገር ጠቀሜታ አለው። መሻትን፣ አሟቂ ምግቦችንና በብርዳማ አየር ንብረት ምቾት የሚሰጥዎትን ምግብ ለመግለጥ ፍሬ ቃሎችን በየዕለቱ ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned...

የዋጋ ግሽበት በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የፌዴራል መንግሥቱ ገለጠ 29.07.2026

ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ከፈታ አስመልክታ በአዲስ ረቂቅ አጀንዳ ላይ ከኦማን ጋር እየተነጋገረች ነው

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet