SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1035 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

4. Nov 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,7+ iOS bald

Folgen

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ደረጃዎች ውስጥ ተካተተ 08.10.2024

በየዓመቱ በባሕዳር ከተማ በአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ላይ የሚመክረው ዓለም አቀፉ የጣና ፎረም ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ

"ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ 07.10.2024

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።

በአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ የሚፈፀሙ እሥሮች በአዲስ መልክ መበራከታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ 07.10.2024

በመላ አውስትራሊያ የኦክቶበር 7 ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበ 06.10.2024

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከወርኅ መስከረም አንስቶ ታሳቢ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮምሽን በዜጎች ላይ የሚፈጸመው እስር እና ግድያ አሳስቦኛል አለ 02.10.2024

ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት መብቷ ሊከበርላት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ ተናገሩ

እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች 02.10.2024

እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች

ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡ 02.10.2024

ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡

" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 29.09.2024

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ።

"በኢትዮጵያዊነታችን እናምናለን የምንል ከሆነ፤ የግል የፖለቲካ አቋማችንና ሃይማኖታችንን ሳናንፀባርቅ ወደ አንድነት እንምጣ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 29.09.2024

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለማኅበረሰብ አገልጋይነት ገፊና ሳቢ የሆኗቸውን አስባቦች፤ በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅታችን ያወጉት 'ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ' ግለ ታሪካቸው ተከታይ አድርገው ይናገራሉ።

" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር 26.09.2024

ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።

#71 Talking about being scammed (Med) 25.09.2024

Learn how to communicate about suspicious messages and scams.

"የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል 25.09.2024

ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አምባሳደር ስለ ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ ማስጨበጫ የቅስቀሳ ዓላማና ግቦች ያስረዳሉ።

በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረ 24.09.2024

ኢትዮጵያ የውጭ ኃይሎች ለሶማሊያ የሚያደርጉት የጦር መሣሪያ ድጋፍ በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል አሳሰበች

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነ 24.09.2024

እሥራኤል ሊባኖስ ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃቶች 500 ያህል ሰዎች ተገደሉ፤ ከ1600 በላይ ቆሰሉ።

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ 24.09.2024

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ።

የዓለም መሪዎች የወደፊቱን ትውልድ ዕጣ ፈንታ የተሻለ ለማድረግ በመሠረተ ሃሳቦች ላይ ከስምምነት ላይ ደረሱ 23.09.2024

ለተከራዮች፣ ጡረተኞች፣ አካል ጉዳተኞችና ሥራ ፈላጊዎች የገንዘብ ድጎማ ጭማሪ ተደረገ

ኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት የማሻሻያና የግንባታ ዕቅዶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ከአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መመደቡን አስታወቀ 22.09.2024

በግብፅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለእንግልትና ለዘፈቀደ እሥር እየተዳረጉ መሆናቸው ተናገሩ

በሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ 18.09.2024

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱ

ዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ 18.09.2024

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ

"አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ 17.09.2024

"ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ ሰዓሊ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። ሰሞኑን አዲስ ስላወጡት "A World That I Want" ነጠላ የሙዚቃ ሥራቸው ያወጋሉ።

Can we fight misinformation without threatening our freedom of speech? - SBS Examines: የንግግር ነፃነታችንን ለስጋት ሳንዳርግ የተሳሳተ መረጃን መፋለም ይቻለናል? 17.09.2024

There are calls to crack down on the sharing of misinformation online. But would this be an attack on free speech? - የኦንላይን የተሳሳተ መረጃ ስርጭትን በቁጥጥር ስር የማዋል ጥሪዎች እየቀረቡ ነው። ይሁንና ይህ በንግግር ነፃነት ላይ ጥቃት እንደመፈፀም ይቆጠራል?

"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች 16.09.2024

ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በሕወሓት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ 15.09.2024

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ከተገበረች ሶማሊያ ኢትዮጵያውያን አማፅያንን ልደግፍ እችላለሁ አለች

"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ 11.09.2024

ሀደራ አበራ አድማሱ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን፤ የ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ፤ መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።

"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ 11.09.2024

መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet