SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1031 Folgen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Podcast-Website

www.sbs.com.au

Neueste Folge

29. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛ የሰው ሠራሽ መረጃ ፍለጋ አገልግሎት ውስጥ ተካተቱ 11.03.2026

እያደገ የመጣውን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ራሱን በቻለ ተቋም ለማስተዳደር መታቀዱ ተገለጠ

አውስትራሊያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የቅኝት አውሮፕላን፣ ሚሳየሎችንና ወታደሮቿን በዛሬው ዕለት ልትልክ ነው 10.03.2026

ዴቪድ ሊትልፕራውድ ከናሽናልስ ፓርቲ መሪነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

'ሕወሓት ለክልሉ ልማት የተመደበውን በጀት ለታጣቂዎች ቀለብና ለጦርነት ዝግጅት እያዋለ ነው' ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ 09.03.2026

41 ሀገራት የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች የተመለከተ ማሳሰቢያ ሰጡ

"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው 05.03.2026

የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት ጄሲ ጃክሰን ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ስላበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። የጃክሰንን ሰብዓዊ ገፅታም ይዘክራሉ።

#105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work 04.03.2026

Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step. - በሥራ ቦታ ስለ አነስተኛ የአሸናፊነት ውጤት ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። ስኬቶችን የማክበር፣ በከፍተኛ ተነሳሽነት መዝለቅንና ደረጃ በደረጃ ዕድገት የማስየትን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ።

በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የነበሩ አውስትራሊያውያን ወደ ሲድኒ እያቀኑ ነው 04.03.2026

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኢራን ጦርነት ከሳምንታት ዐልፎ ለተራዘመ ጊዜያት ሊዘልቅ እንደሚችል አመላከቱ

በኢትዮጵያ ለመሬት መንቀጥቀጥ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ 03.03.2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየትኛውም ዓለም ያሉ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ለማገልገል የሚያስችሉትን አዳዲስ አሠራሮች ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታወቀ

"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው 03.03.2026

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።

የእኛ ሰው በሮማ - የኢትዮጵያዊው ፈላሲ ልሂቅ ተስፋ ፅዮን በቫቲካን የመንፈሳዊ ዓለም ተፅዕኖ ፈጠራ 03.03.2026

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።

"የአድዋ ድል በሁሉም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ጥቁር ሕዝብ ሊከበር የሚገባው ነው" አቶ ንብረት ዓለሙ 03.03.2026

የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አዘጋጅነት ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተከብሮ ስለዋለው የ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ትሩፋቶች አንስተው ይናገራሉ።

130ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የጥቁር ሕዝብን ክብር፣ ባሕልና ቅርስ ለማስጠበቅ የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ 02.03.2026

ኢትዮጵያ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ትምህርትን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለመስጠት ወጠነች

"ማሚ ቆዳዬን አልወደውም፤ ቀዪሪልኝ" እናት "እምቢኝ!" በአድዋ አንደበት 27.02.2026

ሥነ ግጥም በጃዝ አዳዲስ ገጣሚያንን አካትቶ በሜልበርን - አውስትራሊያ አሰልሶ ተካሔደ።

"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 26.02.2026

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንትና ተዋናይ ጌታሁን ይርጉ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 28 / የካቲት 21 በሜልበርን ከተማ - አውስትራሊያ 21 Yardley St, Maidstone ከ4:00 pm - 6:00 pm ስለሚከበረው 130ኛው የአድዋ ክብረ በዓል መሰናዶና ዝግጅቶች ይናገራሉ። ማኅበረሰባዊ ጥሪም ያቀርባሉ።

"የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ፣ የማይደበዝዝ፣ የብሔራዊ ክብር፣ የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት ነው።" አምባሳደር አንዋር ሙክታር 24.02.2026

በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ፣ በፊጂ፣ በፓፕዋ ኒው ጊኒ እና በሰሎሞን ደሴቶች የኢፌዴሪ ጥብቅ አምባሳደር አንዋር ሙክታር፤ 130ኛውን የአድዋ ድል አስመልክተው የክብረ በዓሉን ታላቅነትና ልዩ ብሔራዊ መገለጫነት ያመላክታሉ። የሀገራዊ አንድነትና ትብብር ጥሪም ያቀርባሉ።

የፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄዎች የተነሱባቸው አካባቢዎች ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ከትግራይ ውጪ የቀጥታ ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ አሳለፈ 24.02.2026

ኢትዮጵያ ኃይሏን የምትገነባው በቀጠናው ሽብር እንዳይፈጠር ለመከላከል እንደሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አመላከቱ

አድዋ - አሉላ አባ ነጋ 24.02.2026

ግጥም - ጌትነት እንየው *** ድምፅ - ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

"የአድዋ ትልቁ ፋይዳ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረው በአፄ ምኒሊክ አመራር ያንን የመሰለ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀት ነው" ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ 24.02.2026

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ውልደትና ዕድገት እስከ አድዋ ድልና ሕልፈተ ሕይወት አንስተው ይናገራሉ።

በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ 23.02.2026

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተጨማሪ ለስምንት ወራት የሥራ ማራዘሚያ ጊዜያት ተሰጠው

"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ 22.02.2026

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ታደሰ ብሩ በሎንዶን ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ፤ ስለ የታላቅ መሪ ክህሎት፣ ጥሩ ተከታይነት ሚናና የአመራር መመዘኛዎችን አንስተው ያስረዳሉ።

#104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN 19.02.2026

Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ።

የአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ 18.02.2026

ኢትዮጵያ በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የመርከብ ንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለጠ

የሉናር አዲስ ዓመት በመላ የዘመን መቁጠሪያ ተጠቃሚዎቹ ዘንድ እየተከበረ ነው 17.02.2026

የተባበሩት መንግሥታት የተጠባቢዎች ሪፖርት የጄፍሪ ኢፕስቲን ሰነዶች በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈፀሙትን መጠን የለሽ ወንጀሎችን ያጋለጠና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረትም ፀረ ሰብዓዊ ድርጊት እንደሁ አመለከተ።

የሊብራል ፓርቲ ምክትል መሪ የፓርቲያቸው የፖሊሲ ለውጥና የትኩረት አቅጣጫ የዋን ኔሽን ፓርቲ ተገዳዳሪ ለመሆን እንዳልሆነ አመላከቱ 16.02.2026

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ 80 በመቶ አውስትራሊያውያን የቴፍ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እንዲሆኑ ወጠነ

በአዲስ አበባ ሲካሔድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ 16.02.2026

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የዐቢይ ፆምን ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ

"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ 12.02.2026

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደትና ዕድገት፣ የትምህርትና ሥራ፣ የተግዳሮትና ስኬት የሠፈራ ሕይወታቸውን የዳሰሱበትን የግለ ሕይወት ትረካ በምልሰታዊ ምልከታ ይቋጫሉ። የወደፊት ትልማቸውንም ያጋራሉ።

Höre den Podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet