DW

እንወያይ

News AM ↓ 100 Folgen

በሣምንቱ በተከሰቱ በዋናነት የኢትዮጵያ እንደ አስፈላጊነቱ የዓለም ዐበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ዶይቼ ቬለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን በመጋበዝ ውይይት ይካሔዳል። በውይይቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ይጋበዛሉ። በየሣምንቱ እሁድ የሚተላለፈውን የዶይቼ ቬለ የውይይት መሰናዶ በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች ማድመጥ ትችላላችሁ።

Autor

DW

Kategorie

News

Podcast-Website

www.dw.com

Neueste Folge

5. Jul 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android 5 Mio.+ Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

ከተለጠጠው ትግል ባሻገር የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሁን? 22.06.2025
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ተስፋና መፍትሄው 15.06.2025
መጪው ምርጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ይዞታ 08.06.2025
የተካረረው የህወሓት እና የፌዴራል መንግስቱ መካሰስ የት ይደርስ ይሆን? 02.06.2025
የተካረረው የህወሓት እና የፌዴራል መንግስቱ መካሰስ የት ይደርስ ይሆን? 01.06.2025
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት መልስ ያገኝ? 25.05.2025
የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ? 18.05.2025

በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም በውስጣቸው ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተው የተሳተፉበት የእንወያይ መሰናዶ የኢትዮጵያን የፓርቲ ፖለቲካ ህልውና ከ1997 ወዲህ እና በሚቀጥለው ዓመት ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል።

አሳሳቢው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ 04.05.2025
እንወያይ፣ በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት መነሻዉ፣ ጉዳቱና መፍትሔዉ 27.04.2025
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ የፕረስ ነጻነት ወዴት እያመራ ነው? 21.04.2025
ያለፉት ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ጉዞ 13.04.2025
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኃላ ወደ ተሻለ ሰላም፣ ሀገራዊ አንድነት እና የፖለቲካ ምህዳር ለምን መሻገር አቃታት? 30.03.2025
የኢትዮጵያ ባንኮች ውህደት፦ በግዳጅ ወይስ በገበያው ፍላጎት? 16.03.2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ሲጸድቅ አንድ ባንክ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመሥራት የሚያስችለውን ፈቃድ ለማግኘት 66 ቢሊዮን ብር ገደማ አጠቃላይ ሐብት ሊኖረው ይገባል። ረቂቅ መመሪያ ውህደትን የሚገፋፋ እንደሆነ በባለሙያዎች ዘንድ ግንዛቤ አለ። ይህ ውይይት የባንኮች ውህደትን ፋይዳ እና ተግዳሮት ይፈትሻል። በውይይቱ ከፍተኛ የባንክ ባለሙያ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት አቶ ባህሩ ያሲን፣ ለረዥም ዓመታት በከፍተኛ የባንክ ባለሙያነት ያገለገሉት የኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ቢሮ ዳይሬክተር አቶ ወርቁ ለማ እና የገንዘብ አስተዳደር ባለሙያው ዶክተር አብዱልመናን መሐመድ ተሳትፈዋል።

«ለኦሮሚያ ዘላቂ ሰላም የሽግግር መንግስት ምስረታ የመፍትሔ ሃሳብ እና አንድምታው» 09.03.2025
እንወያይ፦ የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል? 02.03.2025
የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ 16.02.2025

አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል።  ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የውጭ እርዳታ ለዘጠና ቀናት እንዲቆም ወስነዋል። ትራምፕ እርዳታ አፍሪቃውያንን አሳንፏቸዋል ነው የሚሉት።

እንወያይ፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ-ብዙ ቀዉስ፣ ምክንያቱና መፍትሔዉ 07.02.2025

የአማራና የኦሮሚያ ክልሎችን የሚያብጠዉ የመንግሥትና የአማፂያን ግጭቶች፣ በየአካባቢዉ የተንሠራፋዉ ሥርዓተ አልበኝነት፣ እገታ፣ ዘረፋ፣ መፈናቃል፣ የኑሮ ዉድነት ብዙዎች እንደሚሉት ሕዝቡን ለመከራ፣ ሐገሪቱን ደግሞ ለሕልዉና አደጋ ዳርጓቸዋል

የትራምፕ ውሳኔዎች መዘዝ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን 02.02.2025
እንወያይ፤ የበቀል ፖርኖግራፊ - የበይነ መረብ ሰላባ የሆኑት ወጣት ኢትዮጵያዉያት 19.01.2025
እንወያይ፦ የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል? 12.01.2025

የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? በውይይቱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማርያም፣ በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የሰብአዊ መብቶች መርሐ-ግብር ተባባሪ ዳይሬክተር ዶክተር አባድር ኢብራሒም እና የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበራ ኃይለማርያም ተሳትፈዋል።

ድርድሮች እና ስምምነቶች ይፋ ያለመደረጋቸው አንድምታ 05.01.2025
የ2024 ዓ.ም ዐበይት ክስተቶች አንድምታቸውና መዘዞቻቸው 29.12.2024
ሰላም እንዴት ይምጣ? 15.12.2024
ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ - ስኬት እና ድክመት ሲገመገም 08.12.2024
ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ? 01.12.2024

በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰላማዊ ሰዎችም በግጭቱ የጥቃት ሰለባ መሆናቸውን የመብት ተሟጋቾች የሚያወጧቸው መረጃዎች ያሳያሉ።ያም ሆኖ ይህንን ሰቆቃ ለማስቆም በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል የንግግር ፍንጭ አልታየም።

Höre den Podcast እንወያይ in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet