Andenet Ayalew

Ye Chora Keyaneyan Metasebiya

Society AF ↓ 42 episodes

Sharing my observation and encourage my audience to look life with different angle.

Be sure to visit the podcast's website and support the creator: podcasters.spotify.com

Author

Andenet Ayalew

Category

Society

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Jun 9, 2024

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android almost 10M downloads · 4.7+ rating iOS soon

Episodes

ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5 09.06.2024

ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4 20.03.2024

ለልጆቻችንን እንዴት እኩል የሆነ ፍቅር በሚታይ መልኩ ማሳየት እንዳለብን እና የወደፊቱን ራዕያቸውን ብሩህ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን ያሰገነዝባል! ። መልካም የማድመጥ እና ወደ ተግባር የመለወጥ እድል እንዲኖራችሁ እመኛለሁ!!!

አድዋ 02.03.2024

አድዋን በተመለከተ የተሰማኝን አጭር እና ጠብሰቅ ያለ መልዕክት ተጋሩልኝ!

#ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3 19.02.2024

በዚህ ኢፒሶድ የመፅሀፋን የመጀመሪያ ክፍል ከጠቃሚ የልጅ እና የቤተሰብ ግንኙነትን እንዴት መምሰል እንዳለበት የሚዳሰሰ ሐሳብ እናገኛለን።

ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2 24.01.2024

ትንሿ ልዕልቷ ልዕልና ልጄም የተሳተፈችበት ኢፒሶድ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል ይኸንን በማድመጥ ታተርፋላችሁ ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነትሰ እንዴት ይመሰላል የሚለውን ትገመግሙበታላችሁ! መልካም የማድመጥ ግዜ ይሁንላችሁ! ለሌሎችም እንዲዳረሰ ሰብሰክራይብ እና ሼር ያድርጉት!

ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1 16.01.2024

ይኸ የወቅቱ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሒወታችን ቁልፍ አላማን የምናሳካበትን አይታ የምንመለከትበት ፓድካሰት ነው። በጥሞና አድምጣችሁ ይሁንታችሁን የምንፈልግበት ግዜ ነው። መልካም የማድመጥ ግዜ! Email...andenet1@yahoo.com

ምሰል ክሰታ (visualization ) 27.10.2023

የራሳችንን ቀለም ለምን አጣን የምንፈልገውንሰ ለምን ማወቅ ተሳነን ይሄንን እና ሌሎች ተጨማሪ ሐሳቦችን ያገኙበታል!

ማሰታወቂያ 27.09.2023

ፓድ ካሰቱን ለመክፈት እና በቀላሉ ለማድመጥ 1 . የተላከውን ሊንክ በ https:// የሚጀምረውን መጫን 2. ሁለት አማራጭ የመክፈቻ መንገድ አለ listen by spotifay እና more plat form ከዛም more plat form የሚለውን መጫን 3. ለፈጣን የማድመጥ ጊዜ Google poad cast የሚለውን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ መልካም የማድመጥ ግዜ ከአሰተያዬት ጋር!

ምሰል ክሰታ 22.09.2023

በአእምሮህ በግልፅ ያየኸውን ምሰል ለማሳካት ቀላሉ መንገድ ነው። ሰለዚህ አእምሮን ለማለማመድ ትጋ! ባለራዕይ ከዚህ ምጥ ይወለዳል።

የቤተሰብ ወግ 22.07.2023

ይህ የቤተሰብ ወግ ሲሆን ያለፈን ያወሳል ዛሬን በማመሰገን ለነገ ለልጅ ልጆቻችን መሰረታዊ የቤተሰብ እውቀት እንዲኖራቸው በማሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም ሲሆን ሌሎች አድማጭ ታዳሚዋቻችንም ጠቃሚ የሆነውን እንዲወሰዱ ለሌሎች ይጠቅማል ያሰተምራልም ካሉ እዲያጋሩ ሲል የፕሮግራም አዘጋጁ እና አቅራቢው ይጋብዛል!

ለራሰ ያለን ግምት 18.06.2023

ከባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት እና የበለጠ ለራሳችን ያለንን ግምት እና ቀጣዪን ትውልድ በራሱ የሚተማመን እና በራሰ የመተማመን አቅም መገንባትንም የምናይበት ይሆናል።

ከመለያዬት በኋላ ለማገገም የሚረዱ ሰልቶች 15.02.2023

መለያዬት በተለያዬ ሁኔታ እና ግንኙነቶች ላይ ሊከሰት ይችላል። ታድያ ይህንን ማህበረሰባዊ እና ግለሰባዊ ቀውሰ እንዴት እንዲያገግም ማድረግ ይቻላል በሚል ተነሳሸነት የተዘጋጀ አሰተማሪ እና ደረጃ በደረጃ የተሰናሰለ ጠቃሚ መፍትሔ በመሆኑ ያድምጡት ለርሶ ለግዜው ባይጠቀሙበትም ሌሎችን ሊረድበት ይችላሉ።

Biography of my brother! 05.02.2023

ከብዙ በጥቂቱ ለ ኦርድኔሸን ሰርአት የተዘጋጀ በእርምት ላይ ያለ ጅምር ነው!

ከቁጥጥራችን ውጭ የሆኑ ነገሮች ላይ የሚያሰፈልገን ትግሰት 22.12.2022

ልንለውጠው የማንችልን ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆነን ነገር ለመለወጥ ከመታገል.....

ወሳኝ የንበብ ጥቅሞች 04.12.2022

ንባብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል! ውሰጣችን ያለን ትልቅ ሀብት እናልማ የመሀበራዊ ድህረ-ገፅ የሙሉ ግዜ ተጠቂ እንዳንሆን በልኩ ግዜያችንን ጥቅም ላይ እናውለው።

ሁሉም ጥሩ ይሆናል 24.07.2022

የዛሬው ቀሰቃሸ ፅንሰ ሀሳብ እና ከእናንተ ከውድ አድማጮቼ ጋር ሊያወያየኝ ያለ ነገር ነው። ኦድዬውን አድምጡት የማመሰላችሁን ይጠቅማል ያላችሁትንም ገጠመኝ አሊያም ለሒወት ልምድ አካፍሉን መልሰን ወደ እናንተው እናቀርባለን። ሁሉም? ጥሩ ይሆናል!!!

የተጋላጭነት ሀይል ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል 04.04.2022

አብዛኞቻችን ጎመን በጤና እያልን እራሳችንን ከለላ እየፈለግን ተጋላጭነትን በመሸሽ መኖርን እንመርጣለን። ታድያ እርሰ በዕርሰ የመተዋወቅ እና ግንኙነታችንን የማጠናከር እድላችንን እያጣን ለመሆኑ እናውቅ ይሆን? እሰኪ ትንሸ እናውጋ እንመርምር

ልዮ ትኩረት ለትኩረት 12.01.2022

ከዚህ በኋላ የትኩረት ነፋጊ ከሆኑ የሒወት ሌቦቻችን እንዴት ባለ መልኩ መገላገል እና በመጠኑ እጅግ በተሻሻለ እና እፁብ ድንቅ የሆነ ግዜን እንቀዳች ለሌሎችም በአርያነት ለመጠቀሰ የበቃን እንሆን ዘንድ ለማድመጥ ዝግጁ ናችሁ? ግዜው አሁን ነው መልካም ገዜ!

የመልካም በአል ምኞት አና እሳቦትን ማጋርያ 06.01.2022

የተሰፋ የመሆን እንዲሁም የመከናወን የገና በአል ይሁንልን አረመኔያዊ ድርጊት ከሰንኮፋ ይነቀል። መድኃኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ በልደት በአሉ በቃ ይበለን የሰቆቃ ድምፅ ይብቃ!!! መልካም በአል ለሁላችንም:: አሜን!!!

የተፈጠርኩለት አላማ ምንድን ነው? 07.10.2021

የማንኛችንም የዘወትር ጥያቄን በተመለከተ እና በምን መንገድ እንወቀው የሚለውን አጓጊ የመፍትሔ መንገድን የመቅደድ ያህል ሀላፊነቱን በመውሰድ ጀምረነዋል እርሰዋም ከወዳጅ ዘመዶችዋ ጋር ይወያዩበት ይዳብር። መልካም ቆይታ!

ሒወትን በአትሌቶችዎ አይን ሲቃኝ 07.09.2021

Episode 21 የሒወታቸው መንገድ በእጅጉ ጠቃሚ በመሆኑ ብንከተለው ለተሻለ ሰኬት ይረዳናል።

ሂወትን በአትሌቶቾ መነፅር ሰንቃኝ 21.08.2021

መልካም ነገርን መከተል ውጤቱም ይሁን የሚያሰብል ነው። የአትሌቶቻችን የየዕለት የሂወት እንቅሰቃሴን ወደራሳችን ብናመጣው ምን ሊከሰት እንደሚችል ያሰቡ። ለማንኛውም ሁሉን ከፕሮግራሙ ያገኛሉ። የእራሰዋትንም ፐርሰናሊቲ ለመገመት ከታች ያሉትን መተግበሪሪያዋች ይፈትሹ The Meyers-Briggs Personality Test (Free) Clifton Strengths Test Wingfinder by Redbull

ለግጭት ያለን ምልከታ 31.07.2021

አንዳንዴ ለነገሮች ያለን ምልከታ የተሳሳተ ይሆንና ማግኘት ያለብንን ጠቀሜታ እናጣለን። ከነገሮቹ አንዱን ለመግለፅ ግጭትን ሁሌም ሰንኮንን እንጂ ጠቀሜታውን በተመለከት ሲነገረን አላደግንም ሰለሆነም ሁሌም የተንሻፈፈ ትርጉም ሰጥተን ሰናሳንሰው እና ሰንሸሸው እንኖራለን።

መጥፎ ቀንን ወይንም ገጠመኝን እንዴት እንለፍ አሊያም ወደመልካም አጋጣሚ እንቀይረው? 18.07.2021

የሰው ልጅ በምድር ለይ ሳለ ቀና እና በጎ እንዳለ ሁሉ ጠማማም ቀን መኖሩን ሊረዳ እና ለመፍትሄውም ራሱን ሊያሰለጥን እና ሊቋቋመው የግድ ይላል ሰለዚህ በዛሬው እለት ባለን አነሰተኛ የመነሻ እርሾ በመጠቀም ሰፋ ባለ አግባብ ሊታይ ይገባል እላለሁ፨

የተግባቦትዎን መጠን ለማሻሻል የሚረዱ እይታዎቸ 11.07.2021

በኛ አሰተዳደግ እከሌ ጭምት ነው እየተባለ የሚወደሰ ሰዉ ምናልባትም የተግባቦት መጠኑ የተገደበ ይሆንና በሒወት ጎዳና የሚገጥመው ፈተና ከበድ ያለ እና ሁሉን በዉሰጡ ሆኖ እራሱን የሚጎዳ ሰው ይሆናል። ሰለዚህ ልጆቻችንን በነፃነት የሚናገሩ እና ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አድርገን እንዳናሳድጋቸው ሰል አደራ እላለሁ።

Listen to the Ye Chora Keyaneyan Metasebiya podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.