SBS
አውስትራሊያ ስትገለጥ
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
How to ask for a pay rise in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የደመወዝ ጭማሪ እንደምን መጠየቅ እንደሚችሉ 04.07.2023 8:22
Regardless of your job, requesting for pay increase when you believe you deserve one is an expected part of Australian workplace culture. In some cases, an increase in your salary may even be a legal requirement. Here's the advice from experts that you should consider before initiating a pay conversation with your boss. - ሥራዎ ምንም ይሁን ምን፤ አውስትራሊያ ውስጥ የደመወዝ ጭማሪ መጠየቅ የሚጠበቅ የመሥሪያ ቤት ባሕል ነው። በተወሰኑ ሁነቶች...
What is negative gearing and how can it benefit property investors? - አሉታዊ ኪሳራ ምንድን ነው ባለሀብቶችን እንዴት ሊጠቅም ይችላል? 27.06.2023 6:07
Negative gearing is a common term associated with investment properties in Australia. It refers to a situation where the expenses incurred in owning and operating an investment property exceed the returns generated from it. So what is the concept of negative gearing and its implications? - በአውስትራሊያ አሉታዊ ኪሳራ ከሚከራዩ ቤቶች ጋር በተያያዘ የተለመደ ጽንሰ ሐሳብ ነው። የሚከሰተውም ባለሀብቶቹ ያከራዩት ቤት ወጪ ከፍ ሲል እና ገቢው በወጪ ሰሸፈን ነው። ይ...
Understanding the Australian school sectors - የአውስትራሊያን የትምህርት ዘርፎች መረዳት 06.06.2023 7:52
Australians are fortunate to have choice when it comes to finding a schooling system that suits our children and our circumstances. This is particularly true of metropolitan areas. With excellent educational opportunities across three sectors, choosing the right school can be a difficult decision for parents to make. - አውስትራሊያውያን ካለንበት ሁኔታ አኳያ ለልጆቻችን ተስማሚ የሆነ የትምህርት ሥርዓትን ፈልጎ ከማግኘት አንፃር ዕድለኞች ነን።...
How to find a rental property in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የኪራይ ቤት እንደምን እንደሚፈልጉ 23.05.2023 7:19
Right now, fewer than 50,000 rental properties are available across the country. Two years ago, that number was almost double. With the vacancy rate at a historic low, finding a rental property is tougher than ever. Understanding the process will give you a head start. - በአሁኑ ወቅት በመላ አገሪቱ ለኪራይ ክፍት ሆነው ያሉ ቤቶች ቁጥር ከ50,000 ያነሱ ናቸው። ከሁለት ዓመታት በፊት የኪራይ ቤቶቹ ቁጥር ከአሁኑ እጥፍ ነበር። የቤት ኪራይ በታሪክ በእጅጉ ዝቅተኛ በመሆኑ...
How to prevent family violence in migrant communities in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የቤተሰብ ጥቃትን በፍልስተኛ ማኅበረሰባት ዘንድ እንደምን መግታት እንደሚቻልዎ 17.05.2023 7:15
Family, domestic and sexual violence are major health and welfare issues in Australia, as two in five people have experienced physical or sexual violence since the age of 15. Family violence can affect anybody, but migrant women face additional barriers when they need to get help. - የቤተሰብ፣ የቤት ውስጥና ወሲባዊ ጥቃት አውስትራሊያ ውስጥ ዋነኛ የጤናና የደኅንነት ጉዳዮች ናቸው። ከ15 ዓመት ዕድሜያቸው አንስቶ ከአምስት ሰዎች ውስጥ አንዳቸው አካላዊ ወይም ወሲባዊ...
How can you ensure sexual consent? - ወሲባዊ ይሁንታን እንደምን ማረጋገጥ ይቻላል? 10.05.2023 11:37
In Australia, non-consensual sexual activity is a criminal offence, whether it takes place in real life or online. In some jurisdictions, alleged perpetrators accused of sexual assault or rape must prove in court that they obtained consent before engaging in sexual activity. So, how can you ensure you’re having consensual sex? - አውስትራሊያ ውስጥ በአካልም ይሁን በኦንላይን ያለ ፈቃደኝነት የሚፈፀም ወሲባዊ ድርጊት የወንጀል ተግባር ነው።...
How to protect yourself from identity theft in Australia - በአውስትራሊያ ራስዎን ከማንነት መታወቂያ ስርቆት እንዴት መከላከል ይችላሉ ? 20.04.2023 14:32
Identity crime is a significant threat in Australia, with a growing number of people falling victim every year. Those impersonated often face severe consequences, including financial losses, damage to their credit score, and legal ramifications. Here are some steps you can take to reduce your risk of having your personal information stolen or misused. - የመታወቂያ ስርቆት በአውስትራሊያ አሳሳቢ የሆነ ወንጀል ነው፤ በየአመቱ...
ረመዳን እና ኢድ ምንድን ናቸው በአውስትራሊያስ እንዴት ይከበራሉ? 05.04.2023 10:28
ረመዳን እና ኢድ በእስልምና እምነት ተከታዮች ባህል ውስጥ ታላቅ ስፍራ እንደሚሰጣቸው አስተውለው ያውቃሉ ? እነዚህን በአላት ማክበር ለእስልምና እምነት ተከታይ የስራ ባልደረባዎ ፤ ጓደኞችዎት እና ጎርቤቶችዎት ምን ያህል ታላቅ ስፍራ አለው ?
How to resolve divorce disputes without going to court - የፍቺ አለመግባባቶችን ፍርድ ቤት ሳይደርሱ እንደምን መፍታት እንደሚቻልዎ 04.04.2023 11:16
Divorce is one of the most stressful transitions people can experience in life. Given the high financial and emotional costs of going to court, the Australian legal system incentivises mediation and family dispute resolution alternatives prior to litigation. - ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ በእጅጉ ለመንፈስ ሁከት ከሚዳረጉባቸው ጉዳዮች አንዱ ፍቺ ነው። ለሙግት ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግድ የሚለውን ከፍተኛ የገንዘብና የስሜት ሁከት ለማስወገድ ይቻል ዘንድ የአውስትራሊያ የሕግ ሥርዓት...
Knowing first aid can save lives. Here's where and how to get trained in Australia - በአውስትራሊያ የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን የት ማድረግ ይቻላል? 03.03.2023 8:54
Accidents and sudden illness can strike anywhere. First aid training can make all the difference, from treating an injury at a critical time to saving a life. In Australia, there are various options for first aid training according to your needs and budget. - አደጋ እና ድንገተኛ ህመም በማንኛውም ስፍራ ሊከሰት ይችላል ። የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን በመውሰድ የድንገተኛ አደጋ ሲከሰት የቆሰሉትን በማከም እና ህይወትን በማዳን ከፍተኛ ሚናን መጫወት ይቻላል።በአውስትራሊያ እንደ...
How to protect your retirement fund, find lost super and what to do if moving overseas - የጡረታ ገንዘብዎን እንዴት ይጠብቁታል ፤ የጠፋ የጡረታ ተቀማጭን እንዴት ማግኘት ይቻላል ፤ በውጭ አገር መኖር ከፈለጉ ምን ማድረግ አለብዎ ? 24.02.2023 8:42
Superannuation is complex. Did you know that your savings are not forever lost even if you have an inactive super account? But what is the recovery process? And what happens to super if moving overseas or when the account holder dies? Here's your complete guide to super. - የጡረታ አበል ተቀማጭ አካሄድ ውስብስብ ሊሆን ይችላል ፤ ምንም እንኳ የጡረታ ተቀማጭዎ ባይንቀሳቀስም ገንዘብዎ እስከወዲያኛው እንደማይጠፋ ያውቃሉን ? የማስመለስ ሂደቱ ምን ይመስላል ? ወደ ውጭ ሀገር...
How to access low-cost medical services in Australia - በአውስትራሊያ አነስተኛ ዋጋ ያለውን የህክምና አገልግሎት እንዴት ማግኘት ይቻላል? 16.02.2023 9:47
Medicare subsidises a wide range of essential medical services, including visits to the doctor, blood and pathology tests, scans, x-rays, and some surgeries or procedures. It also covers annual eye tests by an optometrist, as well as child immunisations. - ሜዲኬር አብዛኛዎቹን መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚደጉም ሲሆን ፤ ከነዚህም መካከል ሀኪም ጋር ክትትል ማድረግን ፤ የደም ምርመራን ፤ ኤክስሬ እና የተወሰኑ የቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። ከዚህ በተጨማሪም አመታዊ...
How to access abortion services in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የውርጃ አገልግሎቶችን እንደምን ማግኘት እንደሚቻል 12.02.2023 7:36
Abortion is an essential healthcare service in Australia. Women have access to termination options early in the pregnancy, but navigating choices to suit personal circumstances isn’t always straightforward. - አውስትራሊያ ውስጥ ውርጃ አንዱ ጠቃሚ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ነው። ሴቶች በእርግዝናቸው የመጀመሪያ ጊዜያት የውርጃ አማራጮች አሏቸው። ይሁንና ከግለሰብ ሁኔታዎች ጋር የሚሄዱ ተስማሚ ምርጫዎችን ለማፈላለግ ሁሌም አልጋ በአልጋ አይደለም።
ልጅዎን በአውስትራሊያ እያሳዳጉ ነውን ? ዋናን መዋኘትን ማስተማር ለምን እንደሚያስፈልግ እንንገርዎ 07.02.2023 9:17
በአውስትራሊያ ላሉ ለሁሉም ህጻናት የውሀ ላይ ደህንነት እና የዋና ችሎታ የግድ አስፈላጊ ነው።ወላጆች የዋና ትምህርት ጠቀሜታ እና ያሉት አማራጮችን በተመለከተ የግድ ማወቅ የሚገባቸው የሚከተሉት ናቸው።
What to do if you get lost while bushwalking - ጥሻ ውስጥ እየተጓዙ ሳለ ቢጠፉ ምን ሊያደርጉ እንደሚገባዎ 14.12.2022 7:02
Bushwalkers are rescued every day in Australia. Careful preparation will reduce your chances of getting lost. But if you do lose your way, some smart choices will increase the likelihood that you are found. - አውስትራሊያ ውስጥ የጥሻ ውስጥ ተጓዦች በየዕለቱ ጠፍተው ይገኛሉ። እየተጓዙ ሳለ የመጥፋቱ ዕድልዎን ለማጥበብ መሰናዶዎን በጥንቅቃቄ ሊከውኑ ይገባል። እንዲያም ሆኖ መንገድዎን ቢስቱ ተፈልገው ሊገኙ የሚችሉባቸው የተወሰኑ ተጨማሪ ብልህ አማራጮች አሉ።
Everything you need to know about the risks of online shopping in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስለ ኦንላይን ሸመታ ሊያውቋቸው የሚገቡ 01.11.2022 7:50
Online shopping offers consumers a range of benefits such as convenience and savings, but it also carries a set of risks. While many legitimate online retailers collect personal data, scammers are also taking advantage of the surge of e-commerce to target and defraud vulnerable Australians. - የኦንላይን ሸመታ ለደንበኞች የቁጠባ አመቺነትን አክሎ በርካታ ትሩፋቶችን ለሸማቾች ያስገኛል፤ ሆኖም ለተጋላጭነትም ይዳርጋል። አያሌ ሕጋዊ ቸርቻሪዎች የግለሰቦችን ዳታ እ...
በአልኮል ሱስ እየተሰቃዩ ያሉ ዘመድ አዝማድዎን እንደምን ማገዝ እንደሚችሉ 13.10.2022 12:12
የአልኮል መጠጥ የአውስትራሊያውያን አንዱ ባሕላዊ አካል ነው፤ በበርካታ ሰዎች ማኅበራዊ ሕይወት ውስጥም የሚጫወተው ሚና አለ። ከመጠን በላይ አልኮል የሚጠጡ ሰዎች ራሳቸውንና ምናልባትም ሌሎችም ላይ ጉዳትን ሊያደርሱ ይችላሉ። በአልኮል ሱስ የተጠመዱ ዘመድ አዝማድዎን ለመርዳት እንደምን እንደሚችሉ እነሆን።
What happens when your child turns 18 in Australia? - አውስትራሊያ ውስጥ ልጆችዎ 18 ዓመት ሲሞላቸው ምን ይገጥማቸዋል? 26.09.2022 8:09
By law, Australians are considered adults at 18. But how does transitioning to adulthood affect the life of a young person and their parents on practical terms? - በሕግ 18 ዓመት የሞላቸው አውስትራሊያውን በአዋቂ ሰውነት ይፈረጃሉ።ይሁንና የጉልምስናው ዓለም ሽግግር በአንድ ወጣት ግለሰብ ሕይወት እና ወላጆቻቸው ላይ የሚያሳድሯቸው ግብራዊ ተፅዕኖዎች ምንድናቸው?
የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው? 15.08.2022 6:26
አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው።
የሠፈራ መምሪያ፤ አነስተኛ ንግድን አውስትራሊያ ውስጥ መጀመር 08.08.2022 5:44
ራስን በራስ ለማስተዳደር አነስተኛ ንግድን መጀመር መንፈስን አነቃቂ ነው። ይሁንና በርካታ ተግዳሮቶችም አሉት። ሂደቱን ቀላልና ትርፋማ ለማድረግ እንደምን ይቻላል?
የሠፈራ መምሪያ፤ ጉዲፈቻ አውስትራሊያ ውስጥ የሚካሔደው እንደምን ነው? 09.06.2022 6:10
ለበርካታ ዓመታት አያሌ ልጆች የማደጎ ቤት ውስጥ አድገዋል። ለማደጎ የሚዳረጉትም በቤት ውስጥ ጥቃት፣ በመገለል፣ ለአካላዊ ጉዳት መዳረግና የተለያዩ ምክንያቶች ነው። በአሁኑ ውቅት አውስትራሊያ ውስጥ የጉዲፈቻ ወላጆች እጥረት አለ።
የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ድምፅ እንደሚሰጡ 04.05.2022 9:59
አሥራ ሰባት ሚሊየን አውስትራሊያውያን በመጪው ፌዴራል ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ተመዝግበዋል። የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ የሚካሔደው ሜይ 21 ነው።
የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የጎልማሳ ማረሚያ ሥርዓት የሚሠራው እንደምን ነው? 28.04.2022 6:12
አውስትራሊያ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ ጎልማሶች ጉዳዮች የሚከወኑት በአውስትራሊያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ነው። በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛነታቸው ከተረጋገጠ የእሥር ብይን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በ 'ማረሚያ ተቋማት' ውስጥ ይሆናል።
የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝ 11.03.2022 5:36
የቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።
የሠፈራ መምሪያ፤ በሥራ ቦታዎ የመገለል ድርጊት የተፈፀመብዎ መስሎ ከተሰማዎ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? 26.11.2021 5:52
በየሁለት ዓመቱ የአውስትራሊያ ብዝሃነት ምክር ቤት አካታችነት በሥራ ቦታ በሚል የአካታችነት ካርታ፣ ጉንተላና አግላይነትን አስመልክቶ በመላው አውስትራሊያ የነበረውን ክስተተ በሰነድነት ያሰፍራል። መጪው ሰነድም የፊታችን ወርሃ ዲሴምበር ይፋ ይሆናል።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.