Konso News

Konso News

News TI ↓ 341 episodes

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.

Author

Konso News

Category

News

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Sep 1, 2023

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

144 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 3 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 3 15.08.2021

"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

143 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 2 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 2 15.08.2021

"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

142 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 1 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 1 15.08.2021

"የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

141 የአቶ ማቴዎስ ገለቦ አስተያየት በልዩ ዝግጅት || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Mr. Mathewos Gelebo's Comments || Konso News Media Special Program 14.08.2021

አቶ ማቴዎስ ገለቦ፣ በኮንሶ ህዝብ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት መቅረፍ ስለሚችልበት ሁኔታ የሰጡት የግል አስተያየት ላይ ተመሥርቶ በያቬሎ ናታዬ የቀረበ ልዩ ዝግጅት።  

140 ሁለቱ የጊዜ ሌቦች || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || The Two Thieves of Time || Konso News Media Special Program 14.08.2021

በጊዜው ዙሪያ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። 

139 የምሁራን ሚና በኮንሶ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || The Role of Intellectuals in Konso || Konso News Media Special Program 12.08.2021

የኮንሶ ምሁራን በኮንሶ ማህበረሰብ ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚዳስስ እና በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ፕሮግራም። 

138 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 11.08.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ ነሐሴ 05፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የፍርድ ቤት ዳኞች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ማስፈራሪያና ጫና እንደሚደርስባቸው ተገለጸ 2. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ ባለሥልጣናትና የፖሊስ መኮንኖች ጉዳይ ወደ አቃቤ ህግ መተላለፉ ተገለጸ 3. “አቤንኤዘር፡ እስከ አሁን ድረስ እግዛኢብሔር ረድቶናል” የሚል ጽሑፍ የታተመባቸውን ቲ-ሸርቶች ይዞ በመንገድ ላይ ሲሄድ የነበረ አንድ ሰው በልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሲል ውሎ ወደ ካምፓቸው መወሰዱ ተገለጸ

137 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 11.08.2021

የዕለተ ማክሰኞ፣ ነሐሴ 04፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ ላለፉት በርካታ ሳምንታት በእስር ላይ የነበሩ የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት መሪዎች አንዲለቀቁ ፍ/ቤት የወሰነ ቢሆንም ፖሊስ እንዳለቀቃቸው ተገለጸ አዘጋጅ፡ ያቬሎ ናታዬ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ

136 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.08.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ነሐሴ 03፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የአቶ አያኖ ተይካ የሚሊዮኖች ብሮች እንቨርስትመንት በኮንሶ ዞን ትልቅ መነቃቃት መፍጠሩ ተገለጸ 2. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሰሩ የካራት ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናትና የፖሊስ መኮንኖች እስከ ዛሬ ቀርበው ቃላቸውን አለመስጠታቸው ተገለጸ  3. መምህር ገመቹ ገንፌ ዛሬ ማምሻውን ከአርባምንጭ ማረሚያ ወጥቶ በሰላም ከቤተሰቡ አባላት ጋር ተቀላቀሉ

135 ስለገመቹ ስናስብ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || When We Think About Gemechu || Konso News Media Special Program 08.08.2021

ስለገመቹ ስናስብ በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። 

134 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.08.2021

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡  የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመምህር ገመቹ ገንፌ ላይ የተላለፈውን የ18 አመት ጽኑ እሥራት ውድቅ አደረገ

133 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 05.08.2021

የዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የካራት ዙሪያ ወረዳ ዳኛን ከህግ አግባብ ውጭ አሥረው ያጉላሉት የከተማ አስተዳደሩ የፖሊስ መኮንኖችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለ2ኛ ጊዜ በተሰጣቸው ቀጠሮ ቀርበው ቃላቸውን አለመስጠታቸው ተገለጸ 2. “የካራት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የኢዜማ ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ኦርክሳ ኦራኖን ጨምሮ 3 የኢዜማ ፓርቲ አባላትን በህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ሐሰተኛ ክስ ከሷቸዋል” ስል የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት ለኮንሶ ዜና አስታቀ 3. የዩኤስ ኤይድ ዋና አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር፣ “ሰብዓዊነት አሳስቦኝ እንጂ፤ እንደሚወራው መንግስት ለመቀየር አልመጣሁም” ማለ...

132 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.08.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለኮንሶ ዞን 4 ዳኞችን መሾሙ ተገለጸ 2. የካራት ዙሪያ ወረዳ ዳኛን ከህግ አግባብ ውጭ አሥረው ያጉላሉት የከተማ አስተዳደሩ የፖሊስ መኮንኖችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ቃላቸውን ለመስጠት በቀጠሮው አለመገኘታቸው ተገለጸ

131 የፖለቲካ ጫና እና አንድምታው || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Political Pressure & Its Context | Konso News Media Special Program 04.08.2021

በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት። 

130 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.08.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የኮንሶ ዞን መንግሥት ደማቅ የምሥጋና እና ሽልማት ፕሮግራም ማካሄዱ ተገለጸ  2. የኢዜማ ፓርቲ የብሔራዊ ጽ/ቤት አመራር በኮንሶ ዞን ተገኝተው ከዞኑ የብልጽግና አመራር ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ 3. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኮንሶ ዞን የማህበራዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ

129 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 5 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 5 01.08.2021

"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

128 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 4 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 4 01.08.2021

"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

127 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 3 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 3 01.08.2021

"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

126 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 2 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 2 01.08.2021

"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

125 ከእኛው ለእኛ || የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት || ክፍል 1 || From Us to Us || Minimizing Idea Differences & Strengthening Unity|| Part 1 01.08.2021

"የሐሳብ ልዩነቶችን ማጥበብ እና አንድነትን ማጎልበት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

124 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 30.07.2021

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 23፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1 የኢዜማ ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ኦርካሳ ኦራኖ በከተማ አስተዳደር ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለው መታሠራቸው ተገለጸ  2 ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያራምዱት ስውር ዓላማን የሚገልጽ አንድ ጥናት ይፋ ሆነ

123 ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን || ክፍል 2 || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት ||For Sustainable Peace & Stability || Part 2 || Konso News Media Special Program 30.07.2021

"ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን" በሚል ርዕስ በያቬሎ ናታዬ የቀረበና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የተላለፈ ልዩ ዝግጅት ክፍል 2።

122 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 28.07.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የኮንሶ ዞን የጸጥታ ምክር ቤት በዞኑ ሰላም ዙሪያ ሲያካሂድ የነበረውን የሁለት ቀናት ውይይት በትላንትናው ዕለት ማጠናቀቁ ተገለጸ  2. የካራት ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ባለፈው ሐሙስ ባሠራቸው የኢዜማ ፓርቲ አመራር ላይ ክስ መሠረተ  3. በኮንሶ ዞን በኢዜማ ፓርቲ አመራርና ደጋፊዎች ላይ በመንግሥት ኃላፊዎች የሚደርሰው እሥርና እንግልት በፌደራል መንግሥት ባሉ ተቋማት ትኩረት እያገኘ መሆኑ ተገለጸ

121 ከመጽሐፍት ዓለም፡ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎች || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Program 27.07.2021

ከመጽሐፍት ዓለም፡ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎች (በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት) ነጋድራስ ገብረ ሕይት ማን ነው?  በ1878 ዓ.ም በአድዋ ተወለደ በልጅነታቸው ወደ ኤርትራ በመሄድ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ ከዚያን በመርከብ ውስጥ ተደብቀው ወደ አውስትራሊያ ሄደው የሕክምና ትምህርታቸውን ከመከታተላቸው በተጨማሪ ከሠለጠነው የምዕራቡ ዓለም ጋር ተዋወቁ ወደ አገራቸው ተመልሰው አጼ ምንሊክን በሕክምና ለመረዳት ሞከሩ፣  ወደ ሱዳን ተሰደዱ ወደ አገራቸው ተመልሰው ነጋድራሰ ሆኑ፡፡ ሁለት መጽሐፍ ጻፉ፡ 1ኛ) አጤ ምንሊክና ኢትዮጵያ 2ኛ) መንግሥትና የሕዝብ አስተዳደር 2. የዛሬው ሀሳቦች...

120 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.07.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 19፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡  1. የካራት ዙሪያ ወረዳና የካራት ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናት በመቀናጀት የካራት ዙሪያ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛን ማሣሠራቸው ተገለጸ  2. ባለፈው ሐሙስ የታሠሩት የኮንሶ ዞን ኢዜማ ፓርቲ አመራሮች ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውና ብዙዎች የፓርቲው ደጋፊዎች አሁንም በገፍ በመታሠር ላይ መሆናቸው ተገለጸ  3. የኮንሶ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም. በጀት ዓመት 136 ሚሊየን 151 ሺ 410 ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

Listen to the Konso News podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.