Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
169 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.11.2021 6:39
የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 24፣ 2014 አ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1: በኮንሶ ሕዝብ ላይ በጸረ ሰላም ኃይሎች እየተፈጸመ ያለው ጥቃትና የንብረት ውድመት በአስቸኳይ እንዲቆም የሰገን ዙሪያ ወረዳ ጥሪ አቀረበ 2: በኢትዮጵያ ሰአብአዊ መብት ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ብሮ የተዘጋጀ ርፖርት ዛሬ ይፋ ሆነ
168 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.11.2021 9:30
የዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የሰገን ዙሪያ ወረዳ በአካባቢው በሽብር ቡድኖች በቀጠለው ረብሻ ዙሪያ መግለጫ ኣወጣ 2. በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ 3. በአዲስ አበባ ማንኛውም ዓይነት የጦር መሳሪያ ያላቸው ግለሰቦች በሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
167 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 01.11.2021 9:37
የዕለተ ሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) ለካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ 2. 80 ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ ቴክኒካል ዩንቨርስቲ ሊሆን ነው ተባለ 3. ኢትዮጵያ በዓለም በጦርነት ከሚታመሱ የትኩረት አገሮች ተርታ እንደምትገኘ ተገለጸ
166 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 29.10.2021 11:01
የዕለተ ዓርብ ጥቅምት 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የጸጥታ ባለሥልጣናት ጉዳይ በድጋሜ በቀጠሮ መተላለፉ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ከ57 ሺህ በላይ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት መውሰዳቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ 3. ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ለዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ብቸኛ እጩ ሆነው መቅረባቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ገለጸ
165 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 28.10.2021 10:30
የዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የካራት ከተማ አስተዳደር የመብራት መቆራረጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ከመብራት ኃይል የአርባምንጭ ዲስትሪክት ጋር መወያየቱን አስታወቀ 2. በሠገን ዙሪያ ወረዳ ያሉ ትምህርት ቤቶች ወደ መማር ማስተማር ሥራ መመለሳቸው ተገለፀ 3. ኢትዮጵያ፤ በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የአፍሪካ ህብረት ውሳኔን እንደምታከብር ገለጸች
164 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 27.10.2021 15:18
የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 17 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የፍርድ ቤት ዳኛን ያሠሩ የጸጥታ ኃላፊዎች ጉዳይ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልታይ ቀነ ቀጠሮ መቆረጡ ተገለጸ 2. የኢትዮጵያ ሰብ ዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የኮንሶ ዞንን ጨምሮ በቀድሞው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን ውስጥ በተካተቱ የአስተዳደር አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ጉዳቶችን የሚዘረዝር መግለጫ አወጣ፡፡ 3. የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ ክልል ለስድስተኛ ጊዜ የአየር ድብደባ ማካሄዱን መንግሥት አስታወቀ 4. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለስብሰባ ተጠሩ
163 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.10.2021 10:36
የዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞንና የአሌ ልዩ ወረዳ አመራሮች በቅርቡ በገዋዳና በኮልሜ አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት ዙሪያ መምከራቸው ተገለጸ 2. የ5 አመት ህጻን አስገድዳ የደፈረችው ወጣት በ33 ወራት እስር ተቀጣች 3. በሱዳን ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ላይ በፀጥታ ሀይሎች በተወሰደ እርምጃ 7 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ
162 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.10.2021 13:35
የዕለተ ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በገዋዳ እና በኮልሜ አዋሳሽ አካባቢዎች ድንገት በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አንድ ሰው መገደሉ ተሰማ 2. ፍትሕ ሚኒስቴርና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ጨምሮ በአምስት የመንግሥት ተቋማት ላይ ክስ ተመሠረተ 3. በሱዳን የተደረገውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ”ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልኩ ነው” አለ
161 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 05.09.2021 7:36
የዕለተ እሑድ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: በኮንሶ ዞን መዲና ካራት ከተማ ሲደረግ የነበረው የኮንሶ ምሁራን የምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ
160 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.09.2021 9:28
የዕለተ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና 1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው 2. የኮንሶ ተማሪዎች በተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና እና ኮሌጆች ዋንጫዎች እና ሜዳሊያዎችን ሰበሰቡ
159 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 03.09.2021 7:16
የዕለተ ዓርብ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ዛሬ በይፋ ተጀመረ
158 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.08.2021 4:55
እለተ ረቡእ ነሐሴ ፩፱፣ ፳፩፫ አም ከሕወሓት ጋር ሲሰሩ የነበሩ የሠራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተበየ
157 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 6 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 6 23.08.2021 27:38
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 6። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
156 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 5 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 5 23.08.2021 23:09
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
155 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 4 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 4 23.08.2021 20:39
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
154 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 3 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 3 23.08.2021 21:49
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
153 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 2 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 2 23.08.2021 22:24
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
152 ከእኛው ለእኛ || የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ || ክፍል 1 || From Us to Us || Konso Intellectuals Advisory Assembly|| Part 1 23.08.2021 22:46
"የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ካሳሁን ደለኔ (ዶ/ር)፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
151 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.08.2021 5:59
የዕለተ ዓርብ ነሐሴ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ ወንጀለኞች ለሕግ እንዲቀርቡ የካራት ከተማና የአካባቢ ነዋሪዎች ጠየቁ
150 የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች|| ክፍል 2 || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Negadras Gebrehiwot Works|| Part 2 || Konso News Media Special Program 23.08.2021 37:49
የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎች ምዕራፍ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦች መግቢያ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታርክ ተብሎ በተለምዶ የሚታመነው ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ ያለው ነው፡፡ በዚህ መሠረት ከዘመነ መሳፍንት ጀምሮ ወዲህ ባሉት ዘመናት እስከ አጼ ምኒልክ ድረስ ኢትዮጵያን የመሩ ነገስታት፡ አጼ ቴዎድሮስ፣ አጼ ተክለ ጊዮርጊስ፣ አጼ ዮሐንስና አጼ ምኒልክ ናቸው፡፡ አጼ ምኒልክ 20 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ ተማርከው በአጼ ቴዎድሮስ ቤት አደጉ፡፡ ከአጼ ቴዎድረስ ቤት ካመለጡ በኋላ ገና በወጣትነት ዘመናቸው ሥልጣን ለመያዝ ሞክረው ስላልተሳካላቸው አጼ ዮሐንስ ታጠቁ (ወይም ለአጼ ዮሐንስ አስተዳደር ሥር ሆኑ)፡፡ አጼ ዮሐንስ በ18...
149 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.08.2021 8:08
የዕለተ ሐሙስ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት ከኮንሶ ምሁራን ጋር የምክክር ጉባኤ እንደሚያካሂድ አስታወቀ 2. ኦርቢስ እንተርናሽናል ከኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የዓይን ሞራ ግርዶሽ ነጻ የቀዶ ህክምና በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እንደሚሰጥ ተገለጸ 3. በዓለም የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ መጀመሪውን የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አገኘች
148 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.08.2021 8:56
የዕለተ ረቡዕ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በንጹሃን ላይ ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር አለመዋላቸው ተገለጸ 2. በአዲስ አበባ ከተማ በጣለው ከፍተኛ ጎርፍ ያስከተለ ዝናብ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ 3. ጠቅላይ ሚኒትር አቢይ አህመድ በቱርክ ለሚያካሂዱት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ቱርክ አንካራ ገቡ
147 የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች|| የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Negadras Gebrehiwot Works || Konso News Media Special Program 18.08.2021 22:06
ውድ የኮንሶ ዜና ተከታታዮች፣ በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ሥራዎች በሚለው መጽሐፍ ላይ የጀመርነው ውይይት ዛሬም ሁለተኛ ክፍል እናቀርባለን፡፡ የዛሬ ፕሮግራማችን የመጽሐፍ ንባብ ሲሆን በቀጣዩ ክፍለ ጊዜ በተነበበው የመጽሐፍ ክፍል ላይ ማብራሪያ ይዞን የምንቀርብ ስለሆነ እስከዚያ ድረስ የድምጽ ትረካውን ብቻ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ በዚህ መጽሐፍ ላይ በዚያ ዘመን የነበረው የፖለቲካ ባህል ምን እንደሚመስል፣ ሥልጣንና ሥልጣን ለማግኘት፣ የሚደረገው ፍትጊያ፣ የዕውቀት አስፈላጊነት፣ መንግሥትና የሕዝብ ግንኙነት ምን መሆን እንዳለበት፣ ደራሲው መጽሐፉን ከጻፈበት ዘመን (ማለትም በ20ኛው ምዕተ ዓመት) ወይም ከዛሬ...
146 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.08.2021 6:36
የዕለተ ሰኞ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች በንጹሐን ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 3 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
145 ከእኛው ለእኛ || የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና || ክፍል 4 || From Us to Us || The Role of Justice & Security Institutions|| Part 4 15.08.2021 23:37
የፍትህ እና የጸጥታ ተቋማት ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.