Konso News

Konso News

News TI ↓ 341 episodes

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.

Author

Konso News

Category

News

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Sep 1, 2023

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

344 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 01.09.2023

የዕለተ ዓርብ ነሐሴ 26  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) 3ኛው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ በካራት ከተማ እየተካሄደ ነው 2) በቅርቡ የተመሠረተው አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካቢኔ አባላቱን ዝርዝር ይፋ አደረገ 3) የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ ተነገረ

343 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 04.08.2023

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 28  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ 2) የካራት ከተማ ተሽከርካሪ ባለንብረቶችና የግል ማህበራት እየተገነባ ያለውን የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ጎበኙ 3) የዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሥርቆትና ከኩረጃ ነጻ ሆኖ መጠናቀቁን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ 4)   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በግልጭት ውስጥ ያሉ ወገኖች በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

342 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 28.07.2023

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 21  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የዚህ አመት የዕቅድ አፈጻጸሞችና የመጪውን አመት ዕቅዶች ግምገማ ማካሄዳቸው ተገለጸ 2) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ 3) ሦስት ሺህ ተሽከርካሪዎችን ጭና በመጓዝ ላይ የነበረች መርከብ መቃጠሏ ተገለጸ

341 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 21.07.2023

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 14  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኮንሶ ልማት ማህበር አባል ተቋም ሆነ 2) የኮንሶ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ለዩንቬርስቲ መግቢያ ፈተና መዘጋጀታቸው ተገለጸ 3) የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ 4) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ዕጩዎች ሲቀርቡ ምክክር እንዲደረግ ጥያቄ አቀረበ

340 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 14.07.2023

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 7  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በአባላት ድጋፍ የተጀመረው የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ግንባታ እንዲፋጠን አባላት እንዲረባረቡ የኮንሶ ልማት ማህበር ጥሪ አቀረበ 2) የአካባቢ ምርጫን በቀጣዩ ዓመት ለማካሄድ፤ በጀትን ጨምሮ ሌሎች “አስፈላጊ ነገሮች” መመቻቸት እንዳለባቸው ምርጫ ቦርድ ገለጸ  3) ኢትዮጵያ እና ግብጽ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአራት ወራት ውስጥ ወደ ስምምነት ለመምጣት ተስማሙ 4) ዛንዚባር ጸጉራቸውን ሽሩባ በሚሰሩ ወንዶች ላይ እገዳ ጣለች

339 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 07.07.2023

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 30  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮንሶ ዞን ጉብኝት አደረጉ 2) የፌዴሬሽን ምክር ቤት “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ አዲስ ክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ 3) ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ “ሀገሪቱ ወደ ሁለንተናዊ ቀውስ እያመራች ነው”’ መባሉን ውድቅ አደረጉ 4) በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቤተ መንግስት ዋይት ሃውስ ኮኬይን አደንዛዥ እጽ ተገኘ

338 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 30.06.2023

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ባህል ፌስትቫ ክብረ በዓል መጀመሩ ተገለጸ 2) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ሰብሳቢዋ ድንገተኛ ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ 3) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

337 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 23.06.2023

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ስለሚወስዱ ተማሪዎች መረጃ ሰጠ 2) የኮንሶ ባህል ፌስቲቫል ሰኔ 23 ሊጀመር ነው 3) በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ 4) የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ 5) ኢትዮጵያ አበዳሪ ተቋማት ቃላቸውን እንዲያከብሩ ጠየቀች

336 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 16.06.2023

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 9  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) አጫጭር ሳምንታዊ ኮንሶ ነክ ዜናዎች 2) በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ 3) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የባሎች ትምህርት ቤት” ተከፈተ

335 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 09.06.2023

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 2  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ 3) በትግራይ ተቋርጦ የነበረው የምግብ ዕርዳታ እንዲጀምር አቶ ጌታቸው ጥያቄ አቀረቡ 4) ናይጀሪያ የዩንቨርሲቲ መምህራን ከተማሪዎቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙት እንዳይጀምሩ የሚከለክል ህግ አወጣች

334 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 02.06.2023

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 25  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) ብልጽግና ፓርቲ “ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ ጽንፈኛ” አካላት “በእጅጉ ፈትነውኛል” አለ  3) በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ዙሪያ ለመነጋገር የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተባለ 4) አሜሪካ ከሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ጋር ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

333 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 26.05.2023

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 18  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ 3)  ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ 4)  የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ በደቡብ አፍሪካ ተያዙ  

332 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 19.05.2023

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 11  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ 3) ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ

331 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 12.05.2023

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 04  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሦስት የቁጫ ፓርቲ አባላትን አባረረ 3) ነዳጅ ማደያዎችን የሚቆጣጠር አዲስ ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ ሊውል ነው ተባለ 4) የሮኬት ጥቃት የደረሰባት እስራኤል ከፍተኛ የጋዛ የጦር አዛዥ መግደሏን አስታወቀች

330 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 05.05.2023

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 27  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) ኦነግ ሸኔና መንግስት በታንዛኒያ እያደረጉ የነበረው የሰላም ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ 3) በአማራ ክልል መከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ 4) በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን ሩሲያ አስታወቀች

329 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 28.04.2023

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 20  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት 11 ሰዎች ተገደሉ 3) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ መገደላቸው ተገለጸ 4) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ ውስጥ ከገቡት  የሱዳን ጀነራሎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ

328 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest 21.04.2023

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 13  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ አጫጭር ኮንሶ ነክ ዜናዎች 2) በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ 3) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋም ተጠየቀ 4) በሱዳን በተቀሰቀሰ ጦርነት ከ300 በላይ ንጹሃን ተገደሉ

327 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.01.2023

የዕለተ ሰኞ ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ

326 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.01.2023

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ 2. ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ 3. በሴኔጋል ነፍሰጡር የፓርላማ አባልን በጥፊ የመታው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

325 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 29.12.2022

የዕለተ ሐሙስ ታህሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ 2. በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮች በህግና ፖሊሲ መሠረት እንዲፈቱ ኢሰመኮ አሳሰበ 3. የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለጸ

324 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 27.12.2022

የዕለተ ማክሰኞ ታህሣሥ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው 2. የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ 3. አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን የጦር ሜዳ ላይ ድልን መቀዳጀት ይፈልጋሉ ተባለ

323 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.12.2022

የዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ 2. የፌደራል መንግስትና የህወሓት አመራሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ መቀሌ ላይ ተገናኝተው ይመክራሉ ተባለ 3. በእስራኤል የተሠራው በራሪ ተሽከርካሪ የበረራ ሙከራ አደረገ

322 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.12.2022

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው 3. ብሪታንያ ገንዘቧን ቀየረች

321 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.12.2022

የዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራና እንተርፕራይዞች መምሪያ ከ10 ሺህ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን መለቱን አስታወቀ 2. የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያን  ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር እንዲዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም የፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ መሰጠቱ ተገለጸ 3. አርጀንቲና ከ36 አመታት በኋላ ለ3ኛ ጊዜ የዓለምን ዋንጫ አነሳች

320 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.12.2022

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ 2. ፌስቡክ ኩባንያ በኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የሁለት ቢሊዮን ዶላር ክስ ተመሠረበት 3. ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ በጀርመን አገር መከፈቱ ተገለጸ

Listen to the Konso News podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.