Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
194 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.12.2021 12:48
የዕለተ ሐሙስ ህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮልሜና በገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ባገረሸ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ ተገለጸ 2. ፕሮፌሰር አሥራት ኃይሌ የኮንሶን ህዝብ ጤና ለማሻሻል ላበረከቱት አስተዋጽዖ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበረከተላቸው 3. ተመድ መጋዘኖቹ “በህወሓት ኃይሎች” መዘረፋቸውን ተከትሎ በኮምቦልቻና ደሴ የሚያደርገውን የምግብ እርዳታ አቆመ 4. የደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል መሪዎች አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ መሆኑን ተናገሩ
193 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.12.2021 9:30
የዕለተ ማክሰኞ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በሁሉም የመደበኛ ትምህርት እርከኖች አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት እያስጀመረ መሆኑ ተገለጸ 2. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ በወንጀል የተገኘ ሀብት ማስመለሱን አስታወቀ 3. ሮሂንጋዎች ከምያንማር የጥላቻ ንግግር ጋር በተያያዘ ፌስቡክን በ150 ቢሊየን ዶላር ከሰሱ
192 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.12.2021 8:46
የዕለተ ሰኞ ህዳር 27 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳኝ የኩኩፓ ሳላ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ለአካባቢው ደህነት ሥጋት መሆናቸው ቀጥሏል ተባለ 2. መንግስት በህወሓት ተይዘው የነበሩትን ደሴና ከምቦልቻ ከተሞችን ነጻ ማውጣቱን ዛሬ አስታወቀ 3. ሱዳናውያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዶክና ወታደራዊ መሪው ያደረጉትን ሰምምነት በመቃወም ሰልፍ ወጡ
191 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 03.12.2021 11:38
የዕለተ ዓርብ ህዳር 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኦዲት ግኝቶች ዙሪያ በቀረበለት ሪፖርት ላይ ተወያየ 2. ፌደራል ፖሊስ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ጣቢያ አደገኛ እፅ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ 3. ሩሲያ የአውሮፓ ምድር “ወደ ወታደራዊ ፍጥጫ እየተመለሰ እንዳይሆን?” ስትል አስጠነቀቀች
190 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.12.2021 8:31
የዕለተ ሐሙስ ህዳር 23 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳና በቦረና ዞን የኤልዋዬ ወረዳ አካባቢዎችን የሚያለማ የመስኖ ፕሮጀክት ዙሪያ የጋራ ምክክር ተደረገ 2. የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለ1 ሳምንት እንዲዘጉ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ 3. ፕሬዝዳንት ፑቲን “ኔቶ በዩክሬን ጉዳይ ቀይ መስመር ካለፈ ሩሲያ እርምጃ ትወስዳለች” ሲሉ አስጠነቀቁ
189 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 30.11.2021 13:52
የዕለተ ማክሰኞ ህዳር 21 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የኮንሶ ዞን መንግሥት የህክምና ባለሙያዎችን ወደ ግምባር መሸኘቱን አስታወቀ 2. በኮንሶ ዞን የኮልሜ ክላስተር ጽ/ቤት ኃላፊዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጋጣሚ በመጠቀም በማታራና ክሳፓ ቀበሌ አመራር ላይ ከህግ አግባብ ውጭ የሆኑ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው ተባለ 3. ለህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጥሪ አቀረቡ 4. ባርባዶስ የእንግሊዟን ንግስት ከርዕሰ ብሔርነት በማስወገድ ሪፐብሊክ ሆና ተመሠረተች
188 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 29.11.2021 12:11
የዕለተ ሰኞ ህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የኮንሶ ዞን ኣስተዳደርና መንግሥት በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች የእንስሳት መኖ ድጋፍ አደረገ 2. የካራት ከተማ ዕቅድ ጽ/ቤት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የማህበረሰብ የመረጃ ቋት (ዳታ ቤዝ) እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ 3. “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሱዳን ጦር ላይ ጥቃት ሰነዘረ እየተባለ የሚነዛው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው” ሲል መንግስት አስታወቀ 4. የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በምስራቅ አፍሪካ “የፖለቲካ ፌደሬሽን ያስፈልጋል”ሲሉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ
187 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.11.2021 11:16
የዕለተ ዓርብ ህዳር 17 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ፍኖተ ካርታ ፕሮጀክት የተዘጋጁ የትምህርት ይዘቶች መሰጠት እንደሚጀምሩ ተገለጸ 2. ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከጦር ግንባር ሆነው መግለጫ ሰጡ 3. የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ
186 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.11.2021 9:44
የዕለተ ሐሙስ ህዳር 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. 12 የሕወሃት ከፍተኛ የጦር አዛዦች መገደላቸውን መንግሥት አስታወቀ 2. ኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ሽብር ከመንዛት እንዲቆጠብ አሳሰበች 3. ሩሲያ የኤምባሲ ሰራተኞቿን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዕቅድ እንደሌላት አስታወቀች 4. በታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር በተሾሙ በ7 ሰዓታት ውስጥ ስልጣን ለቀቁ
185 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.11.2021 9:12
የዕለተ ማክሰኞ ህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የካራት ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ዘርፎች ለተደራጁ ወጣቶች ከ9.5 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ 2. ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ጦር ግምባር መዝመታቸው ተገለጸ 3. 11ኛው የኢትዮጵያ ክልል ዛሬ በይፋ ተመሠረተ
184 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 22.11.2021 12:49
የዕለተ ሰኞ ህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን በፍትህ ተቋማት ውስጥ ለሚሠሩ ባለሙያዎች ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ 3. በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኮንሶ ህዝብ እንደራሴ የሆኑት አቶ ሰሎሞን ሶካ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ም/ኃላፊ ሆነው ተሾሙ 4. በ27 የተለያዩ የዓለም ከተሞች በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተደረገ 5. በመቅደላ ጦርነት ጊዜ በእንግሊዞች ተዘርፈው የነበሩ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመለሱ 6. የሱዳኑ አብደላ ሀምዶክ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነ...
183 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.11.2021 10:54
የዕለተ ዓርብ ህዳር 10 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. የካራት ከተማ አስተዳደር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት የተጣለውን የሰዓት እላፊ ገደብ የጣሱ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑ ተገለጸ 2. የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን 4 የውጭ ሀገር ሚዲያዎችን አስጠነቀቀ 3. በኢትዮጵያ የበረራ ደህንነት ችግር አለመኖሩን የአቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ 4. የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በህክምና ምክንያት ስልጣናቸውን በጊዜያዊነት ለምክትላቸው ሊያስረክቡ ነው ተባለ
182 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.11.2021 12:08
የዕለተ ሐሙስ ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ መሆኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ 2. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በ1.5 ሚሊዮን ብር የገጠር ልጃገረዶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ላይ የሚሠራ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ 3. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥና ሌሎች ባለሥልጣናት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ 4. ህወሓት ከሁለቱ ክልሎች ለቆ እንዲወጣ ግፊት ሊደረግበት እንደሚገባ አቶ ደመቀ አሳሰቡ
181 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.11.2021 11:22
የዕለተ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን ከግጭት ቀጠናዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ትኩረት ያሻቸዋል ተባለ 2. የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል 2 የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደሮች አሳሰቡ 3. የፌስቡክ ኩባንያ 100 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍል ተከሰሰ
180 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 15.11.2021 6:56
የዕለተ ሰኞ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን ወደ ጦር ግምባር ለሚዘምቱ ሴት የሥራ አመራሮች የሽኝት መርሃ-ግብር መከናወኑ ተገለጸ 2. የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፤ ብሊንከን ናይሮቢ ከመግባታቸው ከአንድ ቀን በፊት ኢትዮጵያን ጎበኙ 3. ‘ዱባይ ኤር ሾው2021’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአውሮፕላን አውደ ርዕይ በዱባይ እየተካሄደ ነው
179 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 12.11.2021 6:56
የደቡብ ክልል መንግሥት ሚድያዎችና የኮሚዩኒኬሽን ተቋማት በመረጃዎቻቸው በፈረሰው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የቀድሞ ወረዳዎች አንዳንድ አካባቢዎች የሚያስተዋሉ ችግሮችን እያባባሱ ነው ተባለ
178 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 11.11.2021 10:02
የዕለተ ሐሙስ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሔራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ 2. ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አስታወቀ 3. ቦይንግ ኩባንያ በኢትዮጵያው አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል ተስማማ
177 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.11.2021 12:02
የዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በአንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን የተመለከቱ የተዛቡ መረጃዎች መዘገባቸው ተገቢ አለመሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር ገለጸ 2. በአዲስ አበባና በሰሜን ያሉ ሁሉም መሪዎች ችግራቸው ፖለቲካዊ እንደሆነና ፖለቲካዊ መፍትሄን እንደሚፈልግ በግለሰብ ደረጃ ተስማምተዋል ሲሉ ኦባሳንጆ ተናገሩ 3. ኢትዮጵያ የራሷ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለማልማት የያዘቸው አቋም በቴክኖሎጂው ዘርፍም ነፃ ሀገር መሆኗን ለማሳየት ነው ተባለ
176 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 08.11.2021 10:31
የዕለተ ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በሰገን ዙሪያ ወረዳ ህዝብን የሚያሸብሩ ሽፍታዎችንና አሸባሪውን የህወሃት ቡንድ የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በካራት ከተማ ተካሄደ 2. የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጠፍጥፎ የሚቀመጥለትን አሻንጉሊት መንግስት እንደማይቀበል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ 3. የአፍሪካ ህብረት የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያን በተመለከተ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ኣደረገ
175 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 06.11.2021 9:35
የዕለተ ዓርብ ጥቅምት 26 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሽብር እየፈጸመ ያለው የሽፍታ ቡድን ዛሬም ችግር መፍጠር መቀጠሉ ተገለጸ 2. የካራት ዙሪያ ወረዳ ኣስተዳደር ለኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ 3. በብዙ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ህወሃትንና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደረጉ 4. በቅርቡ በአዋጅ የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የመጀመሪያውን መግለጫ ኣወጣ
174 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.11.2021 13:55
የዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሽፍታ ቡድን ጥቃት መፈጸሙን ተገለጸ 2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅርና አደረጃጀት መመርያ ወጣ 3. መንግስት ኤምባሲዎች አዲስ አበባ እንደ ተከበበች በማስመሰል ከሚነዙት ሀሰተኛ መረጃ ኢንዲቆጠቡ አሳሰበ 4. የኮሮና ቫይረስን ማከም የሚያስችል የእንክብል መድሃኒት መዘጋጀቱ ተገለጸ
173 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 4 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 4 04.11.2021 25:39
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ
172 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 3 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 3 04.11.2021 25:03
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ
171 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 2 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 2 04.11.2021 26:49
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ
170 ከእኛው ለእኛ || የኢሰመጉ 148ኛ ልዩ መግለጫ ጉዳይ || ክፍል 1 || From Us to Us || EHRC 148th Report Release || Part 1 04.11.2021 30:47
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 148ኛ ልዩ መግለጫ ላይ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ፣ ጋይቦ ጋጋብሼ ጎዳና እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.