Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
119 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 6 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 6 26.07.2021 22:25
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 6። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
118 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 5 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 5 26.07.2021 21:51
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
117 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 4 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 4 26.07.2021 20:13
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
116 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 3 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 3 26.07.2021 18:03
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
115 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 2 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 2 26.07.2021 15:08
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
114 ከእኛው ለእኛ || ገንቢና አፍራሽ ሂስ || ክፍል 1 || From Us to Us || Constructive & Destructive Criticism || Part 1 26.07.2021 23:43
"ገንቢና ገንቢ ያልሆነ (አፍራሽ) ሂስ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽና ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች/ተወያዮች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
113 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.07.2021 5:22
የዕለተ ዓርብ፣ ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1:- የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ መንግሥትን ሰይጣናዊ ማድረግ ላይ መጠመዳቸው አንድ ሚዲያ ገለጸ 2:- “በህይወቴ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም” ደራሪቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደረሽን ፕረዚደንት
112 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 22.07.2021 12:02
የዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን፣ በመንግሥት የተከፈተው የእሥር ዘመቻ ወደ ኢዜማ ፓርቲ አመራር መሻገሩ ተገለጸ 2. ኢዜማ ፓርቲ የኮንሶ ምርጫ ክልልን ጨምሮ ተለይተው በታወቁ 28 የምርጫ ክልሎች ምርጫ እንዲደገም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመለከተ 3. ነገ በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በሚከፈተው “ቶኪዮ ኦሎፒክ 2020” ኢትዮጵያ በ4 የስፖርት ዘርፎች እንደምትሳተፍ ተገለጸ 4. ቻይና የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና መነሻን ለማጥናት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አደረገች
111 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.07.2021 9:33
የዕለተ ረቡዕ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ አስተዳደር በዶካቱ ሰፈር “ተከፈተ” በተባለ የእሥር ዘመቻ ባለፉት 3 ቀናት ብቻ፣ የሚያጠቡ እናቶችን ጨምሮ 100 ሰዎች መታሠራቸው ተገለጸ
109 ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን || ክፍል 1 || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት ||For Sustainable Peace & Stability || Part 1 || Konso News Media Special Program 19.07.2021 12:18
"ሰላምና መረጋጋትን በዘላቂነት ለማስፈን" በሚል ርዕስ በያቬሎ ናታዬ የቀረበና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የተላለፈ ልዩ ዝግጅት ክፍል 1።
110 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.07.2021 13:25
የዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ህወሃትን እና የውጭ አገራትን ጫና የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በካራት ከተማ ተካሄደ 2. በካራት ከተማ አስተዳደር ዶካቱ ቀበሌ ዛሬ “ተከፈተ” በተባለ የእሥር ዘመቻ፣ የሰኞ ገበያ ግብይት መዘጋቱና ብዙዎች መታሠራቸው ተገለጸ 3. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ 4. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ “የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነን ጠላት ነው” አሉ
108 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.07.2021 10:13
ረቡዕ፣ ሐምሌ 07፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል በተለያዩ ጊዜያት ከተከሰቱ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎች አሁን ከፍተኛ ዕገዛ የሚፈልጉበት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ የሰብል ውድመት፣ 176ሺህ 607 ሰዎች ለረሀብ መጋለጣቸው ተነገረ 3. የፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማን እስር ተከትሎ በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰ አመጽ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 72 ደረሰ
107 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 13.07.2021 6:49
ሐምሌ 06 2013 ዓ.ም ዕለተ ማክሰኞ ዜናዎች: 1) 35ሺህ የሚሆኑ ወጣቶች ለገበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሰማሩ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቀ 2) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደማትቀበው የውጪ ጉዳይ ሚኒሰተር አስታወቀ
106 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 12.07.2021 11:43
የዕለተ ሰኞ፣ ሐምሌ 05፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ጃርሶ 02 ቀበሌ፣ በአካባቢው አመራር በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና ወከባ አሁንም መቀጠሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኮንሶ ዜና ገለጹ 2. የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዜጎችን ማገላታት ጋር በተያያዘ የጃርሶ ቁጥር 02 ቀበሌ ጽ/ቤትን አስጠነቀቀ 3. 166 የቁም ከብቶችና ድምራቸው 33 የሆነ በጎችና ፍየሎች ከገዋዳ አካባቢ በመጡ ዘራፊዎች ከኩኩባሳላ/ቦቶሬ መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
105 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 4 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 4 12.07.2021 29:22
"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
104 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 3 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 3 12.07.2021 27:51
"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
103 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 2 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 2 12.07.2021 26:37
"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
102 ከእኛው ለእኛ || አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት || ክፍል 1 || From Us to Us || Thought & Idea correctness || Part 1 12.07.2021 27:12
"አስተሳሰብ እና የሐሳብ ልክነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች/ተወያዮች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
101 የኢህአዲግ ለጋሲ #2፡ የበቀል ዱላ || የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Program 12.07.2021 15:54
የበቀል ዱላ፡ የኢህአዲግ ለጋሲ #2 በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ የኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት።
100 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 08.07.2021 5:10
የዕለተ ሐሙስ፣ ሐምሌ 01፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ብዙ መምህራን በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ደሞዛቸው እየተቆረጠባቸው እንደሆነ ገለጹ
099 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.07.2021 27:49
የዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 30፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በካራት ዙሪያ ወረዳ ጃርሶ 02 ቀበሌ፣ በቀበሌ አመራርና ሚልሻ በዜጎች ላይ እየተወሰደ ባለ እርምጃ፣ ብዙዎች ክፉኛ መደብደባቸውንና በገፍ መታሠራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ 2. የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ዜጎችን ያለወንጀል በመያዝና በማጉላላቱ የካራት ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤትን አስጠነቀቀ 3. የኮንሶ ዞን አመራር በኮንታ ልዩ ወረዳ የሚገኙትን የጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክና የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ መጎብኘታቸው ተገለጸ
098 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Program 07.07.2021 27:57
"የምዕራባዊያን ሥውር እጆች" በሚል ርዕስ በካፍትሌ ቶራይቶ ተዘጋጅቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት።
097 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 05.07.2021 15:40
የዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በዛሬው ዕለት ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ 2. ኢትዮጵያ ከሏት ከ60 የሚልበጡ ኤምባሲዎች ቢያንስ 30 ያክሉን ልትቀንስ ልትቀንስ እንደምትችል ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ 3. “እኛ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ሳንሆን ከዚያ በላይ የሆንን በሰውነት የምናምን ዜጎችና ኢትዮጵያውያን ነን” ሲሉ የሰዓዊ መብቶች ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ
096 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 4 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 4 04.07.2021 23:45
"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
095 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 3 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 3 04.07.2021 30:49
"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.