Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
094 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 2 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 2 04.07.2021 20:16
"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
093 ከእኛው ለእኛ || ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል || ክፍል 1 || From Us to Us || Agriculture & Food Security || Part 1 04.07.2021 31:57
"ግብርና እና በምግብ ራስን መቻል" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
092 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዝግጅት || Konso News | Konso News Media Special Program 04.07.2021 11:59
የኢህዴግ ለጋሲ በሚል ርዕስ በጓድ ካፍትሌ ቶራይቶ የቀረበ ልዩ ዝግጅት።
091 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 01.07.2021 4:06
የዕለተ ሐሙስ ሰኔ 24፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተኛ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ
090 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 30.06.2021 12:41
የዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 23፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. የካራት ከተማ እንቴርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ጋራጃችንን ያለ አግባብ አሸገብን ሲሉ የኮንሶ ቴክኒካል ጋራጅ ማህበር ሰብሳቢ ተናገሩ 2. የኮንሶ ዞን የአፌ ጉባኤዎች የምክክር ፎሬም የ2013 ዓ.ም. የመጀመሪያው መንፈቀ አመት ሪፖርት ላይ ውይይት ማድረጉ ተገለጸ 3. ኢዜማ ፓርቲ ከምርጫ ማግስት ጀምሮ እስከ ዛሬ ብቻ ከ50 በላይ አባላቶቹ በተለያዩ ቀበሌያት እንደታሠሩበት ገለጸ
089 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 28.06.2021 10:49
የዕለተ ሰኞ ሰኔ 21፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በኮንሶ ዞን በኢዜማ ፓርቲና በምርጫ ክልል ጽ/ቤቱ መካከል እሰጥ አገባው እንደቀጠለ ነው 2. የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት የ6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ዛሬ ይፋ አደረገ
088 ከእኛው ለእኛ || ድኅረ ምርጫ || ክፍል 4 || From Us to Us || Post Election || Part 4 28.06.2021 31:21
"ድኅረ ምርጫ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
087 ከእኛው ለእኛ || ድኅረ ምርጫ || ክፍል 3 || From Us to Us || Post Election || Part 3 28.06.2021 27:28
"ድኅረ ምርጫ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
086 ከእኛው ለእኛ || ድኅረ ምርጫ || ክፍል 2 || From Us to Us || Post Election || Part 2 28.06.2021 33:28
"ድኅረ ምርጫ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
085 ከእኛው ለእኛ || ድኅረ ምርጫ || ክፍል 1 || From Us to Us || Post Election || Part 1 28.06.2021 23:21
"ድኅረ ምርጫ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
084 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.06.2021 8:14
ቅዳሜ፣ ሰኔ 19፣ 2013 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜና የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ኃላፊ የኮንሶን ህዝብ ድምጽ በማጭበርበር ሂደት ተጠምደዋል ተባለ
083 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.06.2021 8:04
የእለተ ዓርብ፣ ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የተወዳደርነው ከፓርቲ ጋር ሳይሆን የጥፋት ተልዕኮ የያዙ ሀይላት ጋር ነው ሲሉ አቶ ከበደ ካቱሳ ገለጹ 2. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅሬታ ለሚያቀርቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሟላት ያለባቸውን መረጃዎች ይፋ አደረገ
082 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 24.06.2021 5:17
የዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 17፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: “የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ታዛቢዎቼ የውጤት ማዳመር ሂደቱን እንዳይከታተሉ ከልክሏል” ሲል የኮንሶ ዞን ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ
081 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.06.2021 10:24
የዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር አንድ የኢዜማ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ የብልጽግና ፓርት ደጋፊዎች ናቸው በተባሉ ግለሰቦች በድንጋይ ተደብድቦ እግሩ መሰበሩ ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በ121 የምርጫ ጣቢያዎች ሲደረግ የነበረው ምርጫ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ 3. “በአንዳንድ ቦታዎችና ምርጫ ጣቢያዎች ከታየው እንግልት፣ ወከባና የቁሳቁስ እጥረት ከፈጠረው ጫና ውጭ ምርጫው ሰላማዊ ነበር” ሲል የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን አስታወቀ
080 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.06.2021 6:38
የዕለተ ማክሰኞ፣ ሰኔ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች
079 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.06.2021 12:00
የዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 14 (6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ቀን)፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች 1. በኮንሶ ዞን በአብዛኛዎቹ የምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ የተደረገው የድምጽ መስጠት ሂደት በሰላማዊ መንገድ የተከናወነ ቢሆንም በአንዳንድ አካባቢዎች እክሎች ማጋጠማቸው ተገለጸ 2. ምርጫ ቦርድ በአማራና በደቡብ ክልል በተፎካካሪ ፓርቲ ታዛቢዎች ላይ ወከባ እየደረሰባቸው ስለመሆኑ ተናገረ 3. አንቶኒዮ ጉቴሬሽ ስለኢትዮጵያ ምርጫ መልዕክት አስተላለፉ 4. በመካሄድ ላይ በነበረው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ስለገጠሙት ችግሮች ኢዜማ ፓርቲ መግለጫ ሰጠ
078 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 4 || From Us to Us || Beyond Election || Part 4 20.06.2021 36:09
ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
077 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 3 || From Us to Us || Beyond Election || Part 3 20.06.2021 25:01
ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
076 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 2 || From Us to Us || Beyond Election || Part 2 20.06.2021 25:57
ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
075 ከእኛው ለእኛ || ከምርጫ ባሻገር || ክፍል 1 || From Us to Us || Beyond Election || Part 1 20.06.2021 27:52
ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
174 ከምርጫ ባሻገር || ልዩ ዝግጅት || በካፍትሌ ቶራይቶ || Beyond Election || Special Program || By Kaftile Torayto 20.06.2021 9:08
ከምርጫ ባሻገር በሚል ርዕስ ከምርጫ በኋላም ህይወት እንደሚቀጥል የሚያስተምር ልዩ ዝግጅት።
173 ከፖለቲካ ባሻገር || ልዩ ዝግጅት || በካፍትሌ ቶራይቶ || Beyond Politics || Special Program || By Kaftile Torayto 20.06.2021 20:19
ከፖለቲካ ባሻገር በሚል ርዕስ ከፖለቲካ ባሻገር ህይወት እንደሚቀጥል የጥንት ታሪኮችን በማንሳት የሚያስተምር ልዩ ዝግጅት።
072 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 20.06.2021 4:04
የዕለተ ዓርብ፣ ሰኔ 11፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና
071 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 17.06.2021 4:37
የዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 10፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና: 1) ምርጫ ቦርድ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምርጫ መታዘቢያ የይለፍ ካርድ መከልከሉ ተሰማ
070 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.06.2021 13:02
የዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 09፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች: 1. በካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና ቁሳቁስ እጥረትና የሠራተኞች መጉላላት መኖሩ ታወቀ 2. በኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ያካሄደ ሲሆን ኢዜማ ፓርቲ ደግሞ “አደገኛ” ብሎ የገለጸው የደብደባና የእሥር ዘመቻ በአመራሩና በአባላቱ ላይ መከፈቱን ገለጸ 3. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዜጎች እየመረጡ ችግኝ መትከል እንዳለባቸው አሳሰቡ
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.