Konso News

Konso News

News TI ↓ 341 episodes

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.

Author

Konso News

Category

News

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Sep 1, 2023

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

069 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.06.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ሰኔ 07፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች:  1. የኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ከወረዳው 8 ቀበሌያት ለተውጣጡ 420 ሚሊሻዎች የአንድ ቀን ሥልጠና እና ደምብ ልብስ የማልበስ ሥነ ሥርዓት አካሄደ  2. በኮንሶ ዞን የኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊዎች የዞኑ ከፍተኛ አመራር “በእሥር ያስፈራራናል” ሲሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ደግሞ “አመጽ ከሆነ፤ እኛ ጋር ዴሞክራሲ የለም!” ሲሉ ተናገሩ 3. በአዲስ አበባና በሁለት ክልሎች ቦርዱ የማያውቃቸው 79 የምርጫ ጣቢያዎች መገኘታቸው ተገለጸ

068 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 6 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 6 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 6። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

067 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 5 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 5 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 5። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

066 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 4 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 4 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

065 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 3 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 3 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

064 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 2 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 2 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

063 ከእኛው ለእኛው || የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት || ክፍል 1 || From Us to Us || The Role of Intellectuals During the Election Process || Part 1 14.06.2021

የምሁራን ሚና በምርጫ ሂደት ወቅት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ እንግዶች፡ ሰለሞን ሶካ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

062 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 13.06.2021

የዕለተ ዓርብ፣ ሰኔ 04፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ የምርጫ አፈጻጸም መርሃ ግብሮችን ይፋ አደረገ 2. በወይጦ ወንዝ ላይ አዲስ ድልድይ ተገነባ 3. የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ዋና ጽ/ቤት አስቸኳይ የፀሎት ጥሪ አቀረበች

061 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 10.06.2021

የዕለተ ሐሙስ፣ ሰኔ 03፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች  አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ በተለያዩ ቀበሌያች የሚገኙ የአስቸኳይ እርዳታ ተጠቃሚዎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ከዕርዳታ በመሰረዛቸው አማረሩ 2. ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ54 የምርጫ ክልሎች የታተሙ የድምጽ መስጫ ወረቀቶች ችግር እንደነበረባቸው ገለጸ

060 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.06.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ ሰኔ 02፣2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. በኮንሶ ዞን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከወሰዱ የመሰናዶ ተማሪዎች መካከል ወደ የከፍተኛ ትህምርት መግቢያ ያመጡት 53.7% ብቻ መሆናቸው ተገለጸ 2. ለተሰንበት ግዴይ በ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ሰበረች 3. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈጻሚዎች ማሰልጠኛ የሚረዱ ቁሳቁሶችን በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ዉስጥ ወደየአካባቢዎቹ እንደሚያሰራጭ አስታወቀ

059 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 08.06.2021

የሰኔ 1፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1) በሁለት ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ጸብ የኢዜማ አባላት ታሰሩ 2) የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

058 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.06.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ግንቦት 30፣2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. “Xonsitta I’olli kale! ወይም በአማርኛ ኮንሶ ተስማምቷል” በሚል መጠሪያ የሚታወቀውና የኮንሶ ዞን አቃቤ ህግ መምሪያ የዕግድ ጥያቄ ያቀረበበት ሙዚቃ ከህግ አንጻር ሲታይ የሚያሳግድ ይዘት እንደሌለው ተገለጸ 2. በምርጫውና በህዳሴ ግድቡ ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉ ተነገረ

057 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 4 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 4 06.06.2021

ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

056 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 3 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 3 06.06.2021

ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

055 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 2 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 2 06.06.2021

ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

054 ከእኛው ለእኛው || ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ || ክፍል 1 || From Us to Us || Forgiveness, Reconciliation and Justice|| Part 1 06.06.2021

ይቅርታ፣ ዕርቅና ፍትህ በሚሉ ጽንሰ አሳቦች ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ አስቻለው ኮራ፣ ያቬሎ ናታዬ እና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

053 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 03.06.2021

የዕለተ ሐሙስ፣ ግንቦት26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. በኮንሶ ዞን ለ6ኛው አገር አገር አቀፍ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮች ብዛት ይፋ ሆነ 2. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በ3ኛው ሩብ አመት ለትምህርት ቤቶች ሲያደርግ የነበረውን ክትትል አላደረገም ተባለ 3. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በRiseUp Inc. ድጋፍ በሶስተኛ ዙር ፕሮጀክት ያስገነባውን ባለአራት መማሪያ ክፍል ህንፃ ዛሬ አስመረቀ 4. ምርጫ ቦርድ የባልደራስ አመራሮችን በዕጩነት የመመዝገብ ሂደት መጀመሩን አስታወቀ

052 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.06.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ ግንቦት25፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. የኮንሶ ልማት ማህበር በRiseUp Inc ድጋፍ ለኻላቶ 1ኛ ደ/ት/ቤት ያስገባው የመማሪያ ክፍሎች ህንጻ በነገው ዕለት እንድሚጎበኝ ተገለጸ 2. የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ በሰበር ለባልደራስ የወሰነለትን ውሳኔ ለምን እንዳልፈጸመ ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ሰጠ

051 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.06.2021

የዕለተ ማክሰኞ፣ ግንቦት24፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች

050 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 31.05.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ግንቦት23፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. ብልጽግና ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲ በትላንትናው ዕለት ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳዎችን ማካሄዳችው ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቅድመ ወሊድ ወቅት የእርጎዝ እናቶች ማቆያ ህንፃ ተገንብቶ ተመረቀ። 3. የኢትዮጲያ ዜጎች ለማህበራ ፍትህ ኢዜማ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን 121 አባላቱና ደጋፊዎቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ። 4. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች ትምህርት ላይ ከተሠማሩ የሲቪክ ማኅበረሰብ ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

049 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 5 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 5 30.05.2021

በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

048 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 4 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 4 30.05.2021

በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

047 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 3 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 3 30.05.2021

በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3።   የውይይቱ ተሳታፊዎች፡   አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ   እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

046 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 2 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 2 30.05.2021

በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

045 ከእኛው ለእኛው || የፖለቲካ ፓርቲ እና ህዝብ || ክፍል 1 || From Us to Us || Political Party and the Public|| Part 1 30.05.2021

በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ መካከል ስላለው ግንኙት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።

Listen to the Konso News podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.