Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
044 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.05.2021 10:00
የዕለተ ረቡዕ፣ ግምቦት 18፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ቦርቃራ ቀበሌ፣ በፖለቲካ ፓርቲ አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠሩ መካረሮችን ለመቅረፍ የተደረገው ውይይት ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ 2. Egypt Today የተሰኘ የግብጽ የድረ ገጽ ጋዜጣ ኢትዮጵያና ሱዳን በድበር አካባቢ ተጋጭተዋል አለ 3. ኮሮና ቫይረስ ተፈጥሯዊ ሳይሆን ከላቦራቶሪ ያፈተለከተ ቫይረስ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው ተባለ
042 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 24.05.2021 8:47
የዕለተ ሰኞ፣ ግምቦት 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች ርዕሰ ዜና፡ በኮንሶ ዞን በደቡብ ልዩ ኃይል ሠራዊት በዜጎች ላይ የሚደርሰው እንግልትና ሥቃይ አሁን እንደቀጠለ ነው ተባለ
041 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 4 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 4 23.05.2021 21:54
በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
040 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 3 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 3 23.05.2021 24:41
በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 3። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
039 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 2 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 2 23.05.2021 31:51
በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል ። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
038 ከእኛው ለእኛው || ፍትህና የፍትህ ተቋማት ሚና || ክፍል 1 || From Us to Us || Justice and the Role of Justice Institutions|| Part 1 23.05.2021 31:38
በፍትህና ፍትህ ተቋማት ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
037 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ ዜና || Konso News | Konso News Media Special News 23.05.2021 3:21
የዕለተ ዕሑድ፣ ግምቦት 15፣ 2013 ዓ.ም. ልዩ ዜና ርዕሰ ዜና: በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳና አጎራባች የዴራሼ፣ የቡርጂና የአማሮ ልዩ ወረዳዎች ማህበረሰቦች በሰገን ከተማ የዕረቀ ሰላም ኮንፍረስን ማካሄዳቸው ተገለጸ
036 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.05.2021 6:49
የዕለተ አርብ ግምቦት 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1) የውጭ አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዙ ፕሮግራሞች በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄዱ 2) በኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውይይት ካደረገ በኋላ ብዙዎች ሲፈቱ ብዙዎች ደግሞ ለእሥር መታጨታቸው ተገለጸ
035 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.05.2021 9:48
የዕለተ ሐሙስ ግምቦት 12፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን መንግሥት ከኃይማኖት መሪዎች ጋር ያደረገው ምክክር የሚፈልገውን ያህል ውጤታማ እንዳልሆነ ተገለጸ 2. የኮንሶ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት የበጀት አመቱን የ10 ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት ይፋ አደረገ 3. ግምቦት 28 የታሰበው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለሰኔ 14፣2013 ዓ.ም. መዛወሩን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
034 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.05.2021 7:38
የዕለተ ረቡዕ ግምቦት 11፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ 2. ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽን ፍላጎት አይጎዳም ሲሉ የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገሩ
033 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.05.2021 7:12
የዕለተ ማክሰኞ፣ ግምቦት 10፣ 2013 ዓ.ም አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ ብልጽግና ፓርቲ በካራት ከተማ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ሰልፍ አካሄደ ብልጽግና ፓርቲ በህወሓት ኢህአዲግ ዘመን የዘረጋውን የ5ለ1 መዋቅር ለምርጫ ሂደቱ እየተጠቀመበት ነው ተባለ
031 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 4 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 4 16.05.2021 25:36
በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 4። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
030 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 3 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 3 16.05.2021 27:05
በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
029 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 2 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 2 16.05.2021 28:36
በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 2። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ ወንጌላዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬ፣ ካፍትሌ ቶራይቶና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
028 ከእኛው ለእኛው || ፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ || ክፍል 1 || From Us to Us || Politics & Participation of Christians Social Participation || Part 1 16.05.2021 29:20
በፖለቲካና የክርስቲያን ማህበራዊ ተሳትፎ ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ክፍል 1። የውይይቱ ተሳታፊዎች፡ አቅራቢ፡ካፍትሌ ቶራይቶ እንግዶች፡ ወ/ዊ አብዮት ሳጎያ፣ ያቬሎ ናታዬና ጋይቦ ጋጋብሼ ናቸው።
027 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.05.2021 18:01
የዕለተ ዓርብ ግምቦት 6፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ኮንሶ ላይ በሰፈረው የደቡብ ልዩ ኃይል በኮንሶ ነዋሪዎች ላይ የሚደረስው ድብደባና እንግልት እንደቀጠለ ነው ተባለ 2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ቦርቃራ ቀበሌ የምርጫ አስፈጻሚና መምህራን በልዩ ኃይል መታሠራቸው ተገለጸ 3. በካራት ዙሪያ ወረዳ ሶሮቦ ቀበሌ፣ በብልጽግና ፓርቲና በኢዜማ ፓርቲ ደጋፊዎች መካከል በየጊዜው በሚፈጠሩ መካረሮች የሰው ህይወት መጥፋቱና የአካል ጉዳትም መድረሱ ተገለጸ
026 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 13.05.2021 7:12
የዕለተ ሐሙስ ግምቦት 5፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን አቃቤ ህግ መምሪያ ከዞኑ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት የቀረቡለትን የአቤቱታ ማመልከቻ መዝገቦች ለወረዳዎች የፍትህ ተቋማት መምራቱን አስታወቀ 2. በካራት ዙሪያ ወረዳ አርፋይዴ ቀበሌ በተከሰተ የመኪና አደጋ የሰው ህይወት ማለፉ ተገለጸ
025 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 12.05.2021 7:58
የዕለተ ረቡዕ ግምቦት 4፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. በከና ወርዳ የታሠሩ የተለያዩ ዩንቨርስቲ መምህራን እና ባለሙያዎች ከሳምንት በኋላ መለቃቀቸው ታወቀ 2. የተማሪዎች የፈጠራ ክህሎትን ለማነቃቃት የታለመ ኤግዚቢሽን በኮንሶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መቅረቡ ተገለጸ
024 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 11.05.2021 6:36
የዕለተ ማክሰኞ ግምቦት 3፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴን በማደራጀት ሂደት ከፍተኛ እክል እንደገጠመው ገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢዎችና የቅስቀሳ ሂደቶች ላይ ህገ ወጥ ተጽዕኖ ለመፍጠር የሞከሩ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲል የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት አስታወቀ
023 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 3 || From Us to Us || Media Usage || Part 3 10.05.2021 34:35
በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት የመጨረሻው ክፍል።
022 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 2 || From Us to Us || Media Usage || Part 2 10.05.2021 31:04
በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት ሁለተኛው ክፍል።
021 ከእኛው ለእኛው || የሚዲያ አጠቃቀም || ክፍል 1 || From Us to Us || Media Usage || Part 1 10.05.2021 31:58
በሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የተደረገና በኮንሶ ዜና ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ሥርጭት የተላለፈ ውይይት የመጀመሪያው ክፍል።
020 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.05.2021 13:47
የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 29፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. ብልጽግና ፓርቲ በከና ወረዳ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ ማከናወኑን ከሥፍራው የደረሱን መረጃዎች አመለከቱ 2. የመራጮች ምዝገባ በአንድ ሳምንት መራዘሙን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ 3. በትላንትናው ዕለት በካራት ከተማ ከንቲባ የታወጀው የሰዓት እላፊ ገደብ “ህጋዊ መሠረት የለውም” ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ 4. በዛሬው ዕለት ሊጠናቀቅ የነበረው የመራጮች ምዝገባ ውጤታማ እንደ ነበር የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ገለጸ
019 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 06.05.2021 12:26
የዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 28፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በፉጩጫ ቀበሌ ያሉ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ 2. የዞኑ የትንራንስፖርት መምሪያ አንዳንድ የስምሪት መስመሮችን በመከልከሉ፣ ወደ እርሻ ሥራዎቻችን መሄድ ያልቻሉ አርሶ አደሮች አማረሩ 3. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን የዞኑ የኮሚዩኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ
018 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.05.2021 13:43
የዕለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 26፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕሰተ ዜናዎች፡ 1. የከና ወረዳ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ የዩኒቨረስቲ ምሁራን እና ሌሎች ባለሙያዎችን ማሠሩ ተገለጸ 2. “በኮንሶ ዞን በርካታ አባላቶቹ በጅምላ እየተሠሩ ነው” ሲል የዞኑ ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.